cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መንፈሳዊ መፅሐፍት

نمایش بیشتر
أثيوبياانگلیسیکتب
Advertising posts
2 164مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👆👆👆👆 📔ርዕስ፦ጥበቡ-የምድረበዳው እረኛ 👤ጸሐፊ፦ሊሻን አጎናፍር መቅድም፦ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ 💾መጠን፦9.6MB ዳሰሳ፦መጽሐፉ የተጻፈው በዶ/ር ጥበቡ ኃይለስላሴ የሕይወት ታሪክ ቢሆንም በጋሽ ጥበቡ የሕይወት መስመር ውስጥ የቤተክርስቲያን ታሪክን ፣ የኢትዮጵያ ታሪክንና ሌሎች እጅግ ብዙ ሰዎችን ታሪክ ሰዶሮ ይዟል። ተስፋ ፣ እምነት ፣ ጽናት ፣ መከራ ፣ ፍቅር ፣ ሐዘን ፣ ደስታ እየተፈራረቁ የአንባቢን ልብ ከፍ ዝቅ ፣ እያደረገ ደስ በሚል ፍሰት ይዘልቃል። ባለቤታቸው ሊሻንም የሚደነቅ የአጻጻፍ ብቃትን አሳይተዋል። ገና መጽሐፉን ስትከፍቱ የጋሽ ንጉሴ ቡልቻ መቅድም እና የመጋቢ በቀለ ወልደኪዳን(ጋሽ በቄ) መንደርደሪያ ምጥን ጉጉት ጫሪ ጽሁፍ ሳትፈልጉ ወደ ታሪኩ ይገፈትሯቿአል። @menfesaw_metsaft
نمایش همه...
ርዕስ፦ጥበቡ-የምድረበዳው እረኛ 👤ጸሐፊ፦ሊሻን አጎናፍር መቅድም፦ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ 💾መጠን፦9.6MB @menfesaw_metsaft
نمایش همه...
Book 📖 Living in Harmony with the Divine Order Author ✒️Martin Andreas Published © October 2022 Page 📄 160 Category 📚 Theology Rating ⭐️ *** Color🔸B&W @menfesaw_metsaft
نمایش همه...
የተለያዩ የአማርኛ እና እንግልዝኛ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን በኦንላይን ከድረገጽ ማውረድ የምትፈልጉ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን የተዘጋጀውን ላይብሬሪ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን። በሊንኩ 👉 https://www.amharicchristianbooks.com Chrome አፕሊኬሽን በመጠቀም ገብተው መጽሐፍቶችን ማውረድ ይችላሉ። ለጊዜው ከ 85 በላይ መጽሐፍቶች ተጨነዋል፣ በየሳምንቱ 50 መጽሐፍቶች እየተጫኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ +15,000 በላይ የአማርኛ እና የእንግልዝኛ መጽሐፍቶችን ለመጫን ግብ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል። #Share ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @menfesaw_metsaft @menfesaw_metsaft
نمایش همه...
😄😄great news😄😄
نمایش همه...
ጀነራል ሬንሀርድ ቦንኬ 79 ሚሊዬን ህዝብን ወደ ጌታ የመለሰው ተላቅ ወንጌል ሰው @menfesaw_metsaft
نمایش همه...
selam wdoch.. Menfesaw metsaftochin endiyagegnu yhenin group Join yargu 👇👇👇👇👇 https://t.me/amharicspritualbooks
نمایش همه...
📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔

ይህ ቻናል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ፣ መጽሔቶችን ፣ ክርስቲያናዊ የድረ-ገጽ ጽሁፎችን በሰፊው ለአንባቢያን ለማድረስ ይጥራል። የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ፣ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት በ @AmharicSB_bot ላይ ያድርሱን።

📔ርዕስ፦ ከጥያቄዎች ቃርሚያ 👤ደራሲ፦ዘላለም መንግስቱ 💾መጠን፦3.1MB 📑የገጽ ብዛት፦115 በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተጠየቁ 40 ጥያቄዎችንና መልሶቻቸው! _ የደራሲው ሌሎች ስራዎች ለማግኘት፦ *መንፈስ ቅዱስና ካራዝማዊ ቀውሶች *መንፈሳዊ ሰው(ትርጉም) *ሰው ምንድርነው? *ክርስቲያን እና ኮሮና *መፍረስና መታደስ የመጽሐፈ ነህምያ ማጥኛ *የቁርአኑ ኢሳ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም *ሱቕ የንቅዝ እዩ! ቲ.ቢ. ጆሹዋ መን እዩ?(በትግሪኛ)
نمایش همه...
Based on true story 📔Title፦Church Mafia 👤Author፦ Makhado Sinthumule Ramabulana 📑Page፦144 💾Size፦1.4MB @AmharicSpritualBooks
نمایش همه...