4 260
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-247 روز
-12530 روز
آرشیو پست ها
4 260
የርገን ክሎፕ ስለ እሁዱ ጨዋታ || 🗣
"ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ሲጫወት አደገኛ እንደሆነ እናውቃለን። ከዚህ በፊት ያደረግነውን ደግመን ማድረግ ቀላል አይደለም። እነሱን ለማሸነፍ መንገዶችን መፈለግ አለብን፤ እነሱም ይህንኑ ያደርጋሉ። ከዚህ ጨዋታ ውጤት ይዘን መውጣት ከፈለግን ጥሩ መጫወት አለብን።"
"ጨዋታው እንደ ቀሪዎቹ ጨዋታዎች ሁሉ ትልቅ ጨዋታ በመሆኑ እስከመጨረሻ መፋለም አለብን። ለሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች የምመክረው የሚጫወቱት በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ክለቦች ሁለቱ ስለሆኑ ለተጋጣሚ ክብር ማሳየት እና አላስፈላጊ ዝማሬዎችን በማስወገድ ፍልሚያው ሜዳ ውስጥ ብቻ እንዲሆን ነው።"
@ethiopialivepool
4 260
🔴 ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ሪከርድ መስበር ችሏል... opta የሊጉን ስታት መስራት ከጀመረ ጊዜ አንስቶ [2003-04] በአንድ የፕሪየር ሊግ ጨዋታ ሙሉ ጨዋታው ላይ 83.3% የኳስ ቁጥጥር ያደረገ ቡድን ታይቶ አያውቅም ነበር... ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ 83.3% በማስመዝገብ የመጀመሪያው ቡድን መሆን ችሏል 🤯
83.3% 🔥
@ethiopialivepool
4 260
የርገን ክሎፕ በዋታሩ ኢንዶ ላይ፡
"ዛሬ ለጥንቃቄ ብለን ነው ያሳረፍነው። ዛሬም የመሰልፍ እድል ይኖረው ነበር ነገርግን ለቀጣዩ ጨዋታ ስንል አሳርፈነዋል እናም ለእሁድ ጨዋታችን ለመሰለፍ ትልቅ እድል አለው።
@ethiopialivepool
4 260
አሌክሲስ ማክ አሊስተር ለሊቨርፑል ካደረጋቸው ያለፉት 9 ጨዋታዎች ውስጥ በስምንቱ ጎል አስቆጥሯል ወይም አሲስት ማድረግ ችሏል።
⚽️ vs. ብሬንትፎርድ
🅰️🅰️ vs. ሉተን
◎ vs. ቼልሲ 🏆
🅰️ vs. ኖቲንግሃም ፎረስት
⚽️🅰️ vs. ስፓርታ ፕራግ
⚽️ vs. ማን ሲቲ
⚽️ vs. ማን ዩናይትድ
🅰️ vs. ብራይተን
⚽️ vs. ሼፊልድ ዩናይትድ
5ጎል እና 5አሲስት🔥
@ethiopialivepool
4 260
🏴 31ኛ ስምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ
ሊቨርፑል 3-1ሼፊልድ ዩናይትድ
⚽️ #ኑኔዝ_17'
⚽️#ማካሊስተር_76'
⚽️#ጋክፖ_90'
🏟️ አንፊልድ ሮድ ስታድየም
የትናንቱ አስደሳች ድል
@ethiopialivepool
4 260
በመጀመሪያ አጋማሽ ብዙ የተሳኩ ቅብብሎችን ያደረጉ ተጫዋቾች
◉ 53 - ኢብራሂማ ኮናቴ
◉ 50 - ዶሚኒክ ሶቦዝላይ
◉ 49 - ጆ ጎሜዝ
◉ 46 - ቨርጅል ቫን ዳይክ
◉ 44 - አሌክሲስ ማክ አሊስተር
◎ 38 - የሼፊልድ ዩናይትድ ሙሉ ቡድን
◉ 33 - ኮኖር ብራድሊ
@ethiopialivepool
4 260
🟡የሼፊልድ አሰላለፍ🟡
03:30 || ሊቨርፑል ከ ሼፊልድ ዩናይትድ
🏟 አንፊልድ ሮድ ስታድየም
🔴 መልካም እድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔴
@ethiopialivepool
4 260
🔴የሊቨርፑል አሰላለፍ🔴
03:30 || ሊቨርፑል ከ ሼፊልድ ዩናይትድ
🏟 አንፊልድ ሮድ ስታድየም
🔴 መልካም እድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔴
@ethiopialivepool
4 260
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከመመራት ተነስተው ብዙ ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉ ክለቦች፡-
◎ 26 - ሊቨርፑል
◎ 22 - ቶተንሃም
◎ 21 - ማንቸስተር ሲቲ
◎ 16 - ዌስትሃም
◎ 14 - ብራይተን
@ethiopialivepool
4 260
#የጨዋታ_ቀን
🏴 31ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
🔴 ሊቨርፑል ከ ሼፊልድ ዩናይትድ ⚪
🗓️ ዛሬ ፣ መጋቢት 26
⏰ ማታ 03:30
🏟️ አንፊልድ ሮድ ስታድየም
4 260
ሳላህ ከረጅም ጊዜያት ቡሃላ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ገብቷል።
ለመጨረሻ ጊዜ ቋሚ ሆኖ ጨዋታ የጀመረው ጃንዋሪ 1 ኒውካስትልን 4-2 ባሸነፍነበት የአንፊልድ ጨዋታ ነው። ሳላህም በጨዋታው ኮኮብ ሆኖ አምሽቶ ነበር።
@ethiopialivepool
