cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Official sisterly👯👭

ንጉስ🤴መሆን ከፈለክ ሚስትህን👰አንግሳት👸 ምክንያቱም ሁሌም የንግስት👸 ባል🤵ንጉስ🤴ነውና። On official sisterly👯 👉አስተማሪ ታሪኮች 👉ቀልዶች 👉የ#popi ቪዲዮ 👉አሪፍ አሪፍ music 🎵🎶 Just feta becha🥰👌✌️✌️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
232
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

10 years old me at ፎቶ ቤት 🤓 <))> |\_ Photographer : ስታይል ቀይር Me: 🤓 <((> _/| 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋
نمایش همه...
ሳይኮሎጂ እንዲ ይላል💁 አንድን ሰው መጉዳት ትልቅ ባህር ላይ አንዲት ድንጋይ የመወርወር ያክል በጣም ቀላል ነው ነገር ግን ያ ድንጋይ ምን ያክል ጠልቆ እንደምገባ አስባቹት ታዉቃላቹ ❤️ 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋
نمایش همه...
short story😁 እኔ በአካውንቲንግ ማኔጅመንት ተመርቄ 2 አመት መስራት ማዘር እኔን አሁን ማግባት አለብህ ማለት እኔ እንቢ ማለት Mother የአላሙዲንን ልጅ ነው ብላ ለኔ መንገር😄 እኔ ወድያው እሽ ማለት 🤑 Mother አላሙዲን ጋ መደወል አላሙዲን ስልኩን ማንሳት Mother ልጅህን ለልጄ ማለት አላሙዲን እንቢ ማለት Mother የኢትዮጵያ ብ/ባንክ ምክትል president ነው ማለት አላሙዲን ጋብቻውን መፍቀድ Mother ለብሄራዊ ባንከ president መደወል ፕሬዝዳንቱ ማንሳት Mother ልጄን ምክትል president አርገው ማለት ፕሬዝደንቱ አይሆንም ማለት Mother የአላሙዲን አማች ነው ማለት ፕሬዝዳንቱ ወዲያው እኔን ምክትል ፕሬዝዳንት አርጎ መሾም እኔ ፕሬዝዳንት ሆኜ የአላሙዲን ልጅ ጋ መጋባት Also እኔ ከእንቅልፍ መንቃት 😢😢 Mom gn😉😉😘 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋
نمایش همه...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 *ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼 በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺 በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟 በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼 በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈 በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀 በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀 ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏 የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀 የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘 የኔ....አሳቢ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የኔ....ህይወት👍👍👍👍👍👍👍 የኔ....ሁሉነገር🙏😱🎀💖☂💞👗💖💗💘 ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ /😄😄 የተደሰትሽ😄😄😄 በሃዘኔ ያዘንክ 😔😔😔😔/ ያዘንሽ😔😔😔😔 ፍቅር 💝💝ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ💦🌟🌟 ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏 እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨 ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በስህተት ያስቀየምኩህ👨 ያስቀየምኩሽ👱‍♀ የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀ ከልቤ❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏ይ 🌼🌼🌼🌼ቅ 🎀🎀🎀🎀🎀ር 💝💝💝💝💝💝ታ በመጠየቅ ከጉልበቴ በርከክ ብያልለሁ🙇‍♀🙇 ጷጉሜውን የሰላም💖💖 የፍቅር💝💝 የጤና💞💞 የይቅርታ❤️❤️ ያርግልን በጣምምም ከልቤቤቤቤቤ እወድሃለው👱💋❤️💖 እወድሻለሁ👱‍♀💋❤️💞 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋 🦋✨ @lelina8_ayou11 ✨🦋
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.