cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 210
مشترکین
+424 ساعت
-67 روز
+3530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አክብሩኝ ማለት ስትጀምር መጠላት ትጀምራለህ
ክብር ማለት ከራስህና(personally) ካንተ ጋር በተያያዙ ነገሮች ሰዎች ላንተ የሚኖራቸው እይታ ነው። ምንነትህና ማንነትህ ለሰዎች የሚማርክ ከሆነ,ሁሉንም እኩል የምታይና ዘረኝነትን የምፀየፍ ከሆንክ,ለሰዎች ያለህ ማንነት ደስ የሚልና በክብር የተሞላ ከሆነ ማንም ሰው ያከብርሀል። ያለህ የሀብት ብዛት,ያለህ እውቀትና በዙርያህ ያሉ ነገሮች ሊያስከብሩህ የሚችሉት ከሰብዓዊነት ካላስወጡህ ብቻ ነው።መከበር ከፈለግክ የሚያስከብርህን ነገር መስራት ጀምር። ሀብትህ,እውቀትህንና መሰል ግዑዝ ነገሮችህን በመመካት ሰዎችን በግድ እንዲያከብሩህ ለማድረግ የምትሞክር ከሆነ እድሜ ልክህ ሳትከበር ትኖራለህ።                   ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
نمایش همه...
መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 👇
نمایش همه...
👍 4
🔋በሰለፊይነትህ የማይስማማ ሰው መኖሩን እወቅ። 👉ተመልከቱ👇 ⭕ ከታላቁ ሙጀዲድ አልባኒን ብንጀምር ⭕ አልባኒ ሙርጂእ ተብሏል ⭕ ፈውዛን ተክፊሪ ተብሏል ⭕ የህያ አልሀጁሪ ሀዳዲ ተብሏል ⭕ የሀበሻ ሰለፊዮች ሀጃዊራ ተብለናል ⭕ ዝቅ ስንል ደሞ እኛው ከኛው .... ተመልሰን ታርቀናል ፡ الحمد لله ⭕ ሰለፊ መሆኛ ፍቃድ የሚያከፋፍሉት ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ በዚች ምድር ላይ አንድም ሰልፊ ባልኖረ ነበር 👉 በተግባር ሰለፊ ሁን እንጂ ሀጃዊራ ተባልክ ሙርጂእ ተባልክ ተክፊሪ ተባልክ አያስጨንቅህ ። ⭕ ይህ የሰዎች ፍርድ ነው የአላህ ፍርድ አይደለም ⭕ ተግባብቶ መኖር ከተቻለ ጥሩ ነው መግባባት ከሌለ ያለ መበዳዳል መፋታት ይቻላል ለመለያየት መጣላት መበዳደል መስፈርት አይደለም ⭕ በሁሉ ነገር ላይ መናገርም ዋጂብ አይደለም በመሀከላችን በነበረው ፊትና ዝምታን መርጠው የኖሩ ሰዎች ትክክል እንደነበሩ ያወቅነው ስንታረቅ ነው ⭕ ፊትና ሲከሰት ሁሉም ለማሸነፍ ነው ጭንቀቱ ⭕ ሁሉም ዙልም ሳይሆን መሸነፍን ነው የሚፈራው ⭕ የውመልቂያማ እከሌ ሸዎዶኝ ወይም እንትና አምኜ ነው ማለት አይሰራም ⭕ እንትና ይዘህ አትመጣም ብቻህን ዙልምህን በደልህን ተሸከመህ ትቀርባለህ 👉 በዛ ቀን ሙስና የለም ⭕ ጠበቃ የለም ⭕ ማጭበርበርም የለም 👌 የሆነ ነገር ኩሽ ባለ ቁጥር መጨናነቅ አያስፈልግም ተረጋግተህ ጌታህን ተገዛ ሂወት አጭር ናት 👉 ለከሌ ብለህ የምታቃጥለው ትርፍ እድሜ የለህም ⭕ የተፈጠርክለትን አላማ እወቅ ⭕ ዘይድ ተብድሏል ብለህ አምርን አትበድል ፍትህ ይኑርህ ምን እየሰራህ እንደሆነ አስተውል ✍ኡስታዝ አቡ መርየም አብዱሰላም عفا الله عنه 👇ምንጭ👇 https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0 🔗https://t.me/mesjidalsunnah/13362
نمایش همه...
👍 3
01:55
Video unavailableShow in Telegram
🕋 ስለ ሀጅ ልብን ሚያነሳሳ የሆነ ገለፃ 👉 ሼኻችን አብድል ገኒይ ሀፊዘሁላህ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3607
نمایش همه...
👍 2 1
የእንቅልፍ መጫጫን ሳይሆን የኅጢ'አት ክብደት ነው ለሱብሒ ሶላት መነሳት የሚከለክለው። ይህ የሕይወት አደገኛ ትብታብ ነው በጊዜና አሁኑኑ ካልፈታነው መላቀቂያው ከባድ ነው። አምላካችን ሆይ ምረጠን እና አንቃን🤲                   ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
نمایش همه...
መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

👍 8
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 10-09-2016 📮 ↪️ ዘረኝነት አስከፊ በሽታ..... ↪️ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው?..... ↪️ ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል?..... ↪️ ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን?..... ↪️ አልሀምዱሊላህ የሴረኞች ሴራ ከሽፏልና አሁንም ቢሆን ወንድማማችነታችን እናጠናክር። 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 10/09/2016E.C 📅 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16385
نمایش همه...
👍 4
እውነትን……… በኡስታዙ አመለካከት ከሚመዝን ሰው ጋ ንትርክ ውስጥ አትግባ!! https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
👍 5
እየሰራኸው ባለው ነገር ብቻ መቀጠልህ ተመሳሳይ ውጤት ብቻ እንድታገኝ ያደርግህ ይሆናል። ህልሞችህ ከፍርሃቶችህ ይበልጣሉ እና ድርጊቶችህ ከቃላቶችህ የበለጠ ይናገሩ! ለወደፊት እራስህን የምታመሰግንበትን አንድ ነገር በየቀኑ አድርግ።                   ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
نمایش همه...
መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

👍 4
🗳 አዲስ ግጥም «የነገ ተስፋዎች በጣም ታምራላችሁ» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ግጥም። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ አብዱል መናን ኻሊድ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10686
نمایش همه...
👍 1
መከራ ሚበዛብህ በምትሰጠው ጥቅም ልክ ነው ‏قال العلامة مقبل الوادعي  -رحمه الله- : ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ እጅግ አዋቂው ሙቅቢል(رحمه الله تعالى) እንድህ አሉ (كُلَّمَا كثُرَ نفعُ الشخص كثُرَ أذَاهُ!) . ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ‍‍ ማንም ሰው የሚሰጠው ጥቅም በበዛ ልክ ረብሻው ይበዛበታል። البشائر: ٢٧                   ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
نمایش همه...
መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።