cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

نمایش بیشتر
Advertising posts
17 456مشترکین
-824 ساعت
-1397 روز
-48330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቀን 11/08/2016 ሰበር ዜና     ከአማራ ፋኖ ሽዋ እዝ                 በመርሀቤቴ ወረዳ በባንዳነት ተሰማርቶ ህዝብን ሲያምስ የነበረው ባንዳ የሚኒሻ አባል እና የአገዛዙ  መርጃ እና ዋና መንገድ መሪው ጌታው የሚባል ግለሰብ  በፋኖ የመረጃ ደህንነት  ክትትል ሲደረግበት ቆይቶ በአይበገሬው የህዝብ ልጅ የሆነው ናደው ክፍለ ጦር ከለሚ እንሳሮ ከሚንቀሳቀሰው ልጅ ስዩም ሻለቃ ጋር መረጃ በመለዋወጥ ባንዳውን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቷል። ይህ ባንዳን የመግርፍ ስራ በጥብቅ የሚቀጥል ሲሆን ማንኛውም ለአገዛዙ የሚላላክ አካል ላይ ጥብቅ እርምጃ መውሰዳችን ይቀጥላል። በሻምበል እወይ የሚመራው በልጂ ስዩም ሻለቃ ስር የምትገኜው 3ኛ ሻምበል በእንሳሮ በሬሳ በተባለ ቦታ  በተደረገ ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ከሶስት አንቡላንስ በላይ ቁስለኛ አንስቷል።ከ 5 በላይ ክላሽ እንዲሁም በርካታ ተተኳሽ መማረክ ተችሎል ። በሌላ ዜና የብልፅግና አገዛዝ  በክልሉ ያሰማራቸው ደህንነት ውስጥ በመርሃቤቴ ከተሰማሩት ውስጥ ሁለት ሴቶች በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር እጅ ከፈንጅ የተያዙ ሲሆን ከተያዙት አንዲቷ ሴት ከትግራይ ክልል የመጣች ስትሆን ሌላኝዋ ሴት የአገዛዙ ልዩ ኦፕሬሽን መረጃ ናት ።ሁለቱም አይተዋወቁም በተለያየ ቦታ ነው የተያዙት ።ከተሰጣቸው ተልእኮ ውስጥ አንዱ የፋኖን አመራር መያዝ ስላልቻልን በፍቅር መቅርብ እና ለአገዛዙን ለማሲያዝ ማመቻቸት ሲሆን ሌሎች የተሰጣቸው ሙሉ ተልእኮ መርጃውን ለፋኖ መርጃ ክፍል አስረድተዋል ።የተለያዩ እፆችንም እንደሚያስጠቅማቸው ተናግርዋል ። በዚህም የአገዛዙን መስመር የወደቀ መሆኑን ገምገመንበታል ።መላው የአማራ ፋኖ በሁሉም ከተሞች የተሰማሩ ሰለሆነ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲታደረጉ እናሳስባለን አስፈላጊውን መረጃ በውስጥ መስመር ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች እናደረሳለን። አማራ በክንዱ ነፃነቱን ያረጋግጣል !!         << ከሽዋ የትግል ሜዳ>> ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!
نمایش همه...
👍 35
10/08/16 ዓ.ም 🔥#የባንዳዎች_ፅዳት..‼️ በምስል የሚታየው ሰው ኦነግ ብልፅግናን እያገለገለ የአማራን ህዝብ ሲያሰቃይ የቆየው የደቡብ #ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ሲሆን ዛሬ ሌሊት በተደረገለት ልዮ ጉብኝት ተቀንድሿል:: በተመሳሳይ #በሸዋ አንኮበር የሚሊሻ ጽፈት ቤት ኃላፊ የነበረው የኦነግ ብልፅግና አሽከር አቶ ታደሰ ወደ ሲኦል ተሸኝቷል‼️ ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!
نمایش همه...
👍 20 2🔥 1
ሚያዚያ 9/2016 ዓ·ም የድል ዜና በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለ ጦር በተስፋ  ብርጌድ ፣ በነበልባል ብርጌድ እና በኃይለማርያም ማሞ ብርጌድ በተደረገ ውጊያ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ።     በአርበኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ተስፋ ብርጌድ ዛሬ ታላቅ ድል ተቀዳጀ። በበረኸት ወረዳ የሚንቀሳቀሰው እና በ ፶/አለቃ ጎሽመው ኃይሌ የሚመራው ተስፋ ብርጌድ ዛሬ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ ለተከታታይ 8 ሰዓት እራሱን ጥምር ጦር ብሎ ከሚጠራው የአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ  እንዲሁም የአገዛዙን ሰራዊት በመደምሰስ ከፍተኛ ሙት እና ቁስለኛ ያደረገ ሲሆን ምርኮዎችንም አግኝቷል።   በዕለቱ ጦርነት በተደረገባቸው 09 ቀበሌ፣ 02 ቀበሌ፣ ዋንሴ፣ ፍርዱ ሃገር፣ደመወዜ፣ አቤቶ እና መሃል በረኸት ላይ  ወራሪው ሃይል ተደምስሶ 3000 (ሶስት ሽህ) የክላሽ ጥይት፣50 የጀርባ ቦርሳ እና በርካታ ክላሽ ኮፍ መሳሪያዎችን ተኩሰው የማይስቱት ብቻ ሳይሆን ጭንቅላት የሚመቱት የበረኸቶቹ የበረሃ ነብሮች በምርኮ ገቢ ያደረጓቸው የጠላት ሃብትም ወደ ተስፋ ብርጌድ ገቢ ተደርጓል።     በምንጃር አረርቲ ከተማ የስርዓቱ ጠባቂ ጥምር ሃይል በካምፕነት በሚጠቀምበት የምንጃር ሸንኮራ የወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ላይ አዳሩን የነበልባል ብርጌድ እርምጃ  ወሰደ። ዛሬ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ላይ የምንጃር ሸንኮራ ክንደ ብርቱዎቹ የነበልባል ብርጌድ ፉኖዎች በከተማዋ ሰርጎ በመግባት በወራሪው የሃገር መከላከያ ፣ የአማራ አድማ ብተና እና የአማራ ሚሊሻ ላይ እርምጃ በመውሰድ እራሱን ጥምር ጦር ብሎ በሚጠራው ሃይል ላይ ድገተኛ ጥቃት በማድረስ በርካቶችን ገድለው እና አቁስለው እቅዳቸውን ሙሉ አሳክተው  በፋኖ ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርስ ከአረርቲ ከተማ ለቀው ወተዋል።     በተያዘ ዜና በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለ ጦር በነበልባል ብርጌድ በሸንኮራ ንኡስ ወረዳ በባልጪ ከተማ የአገዛዙ ሃይል በካምፕነት በሚጠቀምበት ፖሊስ ጣቢያ ላይ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ላይ ፋኖዎቹ ሰርገው በመግባት እራሱን ጥምር ጦር ብሎ በሚጠራው ሃይል ላይ እርምጃ በመውሰድ በርካቶችን በመግደል እና በማቁሰል የነበልባል ብርጌድ ባቀደው መሰረት ኦፕሬሽኑን ሰርቶ ምንም ጉዳት ሳያስተናግድ የባልጪ ከተማን ከለሊቱ 9:00ሰዓት ላይ ለቆ ወቷል።    አዳሩን ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው ወራሪ ሃይል በደረሰበት ጉዳት በእጅጉ በመናደዱ የበቀል በትሩን ዛሬ ቀኑን ሙሉ በምንጃር አረርቲ ከተማ የሚኖሩ ንፁሃን አማራዎችን፣ የባጃጅ አሽከርካሪዎችን እና የከተማዋን ነዋሪ ሲደበድብ እና ሲያስር ውሏል። ይህ የሚያሳየው የስርዓቱን ተስፋ መቁረጥ እና የውድቀት ዋዜማ ላይ መሆኑን ነው።    የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለ ጦር የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ በሃገረ ማርያም ከሰም ወረዳ በሾላ ገበያ ከተማ ክንደ ነበልባሎቹ የአርበኛው የሃይለማርያም ማሞ የመንፈስ ልጆች ከለሊቱ 9:00  ሰዓት ወደ ከተማዋ በመግባት በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ጥቃት አደረሱ። ፋኖዎቹ ጥምር ጦሩ በሰፈረበት ቦታ በመጠጋት በተለምዶ ካንቦ ማርያም በሚባል አካባቢ እና አስተዳደር ግቢ በመግባት ጥቃት በማድረስ የስርዓቱን አስጠባቂ ሃይል ሙት እና ቁስለኛ አድርገው ተልእኳቸውን አሳክተው ያለምንም ጉዳት ስራቸውን ሰርተው ከተማዋን ለቀው ወተዋል። የከሰም ክፍለጦር በስሩ ካሉት  አራት ብርጌዶች ውስጥ ሶስቱን አናቦ ስራ በመስራቱ የተሻለ ውጤት እንዲገኝ አድርጓል። አማራ ሲናበብ እና ሲተባበር ጠላቱን ያሸንፋል። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!
نمایش همه...
👍 9 1
ሽንዲን ቀጨም አድርገናታል! የአማራ ፋኖ በጎጃም ግዙፉ 5ኛ ክፍለ ጦር ዛሬ በሌሊቱ በመቶ አለቃ ገረመው እየተመራ ሽንዲ ከተማን ቀጨም ማድረጉ ታውቋል። በዚህ ኦፕሬሽን የክፍለጦሩ አካል የሆኑት በቡሬ ዳሞት ብርጌድ መርከብ ሻለቃ፣ ቁጭ ሻለቃና ወገዳድ ሻለቃ አስገራሚ ጀብዱ መፈፀማቸው ታውቋል። አራዊት ሰራዊቱ አስመራ ድርድር መከመሩም ተነግሯል። በተመሳሳይ ወርቅ አባይ ብርጌድን ጨምሮ ሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶች ከዚገምና እሁዲት ጀምሮ ባለ ቀጠና ጠላትን ከአዊ ዞን እያፀዱ እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!
نمایش همه...
👍 8
🚨መደመጥ ያለበት የአበበ ጢሞ ስልክ ቅጂ🚨 ፋኖ አሰግድን እና የተለያዩ የተማሩ የሸዋ ፋኖ አመራሮችን ለማስገደል ብዙ ብር ለመከታው ተዋጥቶ በቅርቡ እርምጃ ሊወስድ እየሞከረ እንደሆን እየሰማን ነው:: ከዚ ጀርባ ጅል ተድላ, ሙሉጌታ አንበርብር እና ሳራ የምትባል ጋለሞት አሉበት:: በስልክ ልውውጡም አበበ የሚባለው fundraising ከተሰበሰበ ቦሃላ እርምጃ እንደሚወስዱ ተናግሯል:: እንደዚ አይነት ነውረኛ እና አሳፋሪ ተግባሮችን አማራው ህዝብ ማውገዝ አለበት:: የአማራ አመራሮችን አስገድሎ ፋኖን ከ አብይ ጋር ለማደራደር እየተሞከረ እንደሆን እናውቃለን:: አይሳካላችሁም
نمایش همه...
👏 1👎 3👍 15
የድል ዜና በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በአፄ ይኩኑ አምላክ ክፍለ ጦር በፕ/ር አስራት ወልደጌስ ብርጌድ በተደረገ ውጊያ ከፍተኛ ድል ተመዘገበ። ሚያዚያ 7/2016 ዓ·ም የስርዓቱን አስጠባቂ ሰራዊት በሸዋ ምድር በይፋት ልዩ ቦታው አርብ ገበያ በተባለ አካባቢ እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራውን ወራሪ ሃይል በማጀቴ አናብስት ፋኖዎች አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዶ ወደ መጣበት ተመልሷል። የወራሪው ሃይል የማጀቴን ከተማ ለመያዝ ሃይሉን ከአጣዬ፣ ከመንዝ እና ከኬሚሴ አውጣጥቶ እና አደራጅቶ ከትላንት ቀን 10 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽት 12 ሰዓት እንዲሁም ዛሬ ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ትንቅንቅ ቢያደርግም ጠላት ያሰበው ሳይሳካ ቀርቶ ከፍተኛ ሽንፈት አስተናግዷል። በአርበኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የአፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለጦር የፕሮፌሰር አስራት ብርጌድ ሶስት ሻለቃዎችን ማለትም አይሻ ሰይድ ሻለቃ ፣ ደጅአዝማች መሸሻ ሻለቃ እና ደጃዝማች ዳምጠው ሻለቃን በማሰለፍ የማጀቴ ከተማን ለመውረር የመጣውን እራሱን በሃገር መከላከያ፣ በአማራ ሚሊሻ እና በአማራ አድማ ብተና አደራጅቶ ከባባድ መሰሰሪየዎችን ታጥቆ ማጀቴን ለመያዝ ዙሪያውን ከበባ ለማድረግ ያሰበውን እና በከፍተኛ አሰላለፍ በአርብ ገበያ በኩል ወደ ማጀቴ ሰብሮ ለመግባት የሞከረውን ወንበር ጠባቂ ሃይልን ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ ክንደ ነበልባሎቹ የጀነራል አሳምነው መንፈስ ወራሾቹ የማጀቴ ፋኖዎች አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ብትንትኑን አውጥተው ወራሪው ሃይል ወደ ኋላው ሙት እና ቁስለኛውን በተገቢው ሳያነሳ እንዲሸሽ በማድረግ ድል ተቀዳጅተዋል። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
نمایش همه...
👍 22 13
ሰበር የድል ዜና!!!! ፋኖ ኩታበርን ተቆጣጠረ በሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ የሚመራው የልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በሰለሞን አሊ እና ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የአማራ ፋኖ ልዩ ኮማንዶ በጋር በመሆን በተሰራ ልዩ operation ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በተጀመረ ድንገተኛ ኦፕሬሽን በተሰራ ስራ የደሴ መዳረሻ የሆነችሁን የኩታበርን ከተማ ተቆጣጥረዋል ።የፋኖ ጉዞ በተጠናና በተደራጀ መልኩ ወደ ፊት እየተጓዙ ይገኛሉ ። በአዲስ ስራ በአዲስ ድል በአዲስ ስነልቦና ታድሰው እየመጡ ነው። ድልለፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
نمایش همه...
👍 35 8👎 2
ሰበር መረጃ‼️ በአማራ ክልል ሲንቀሳቀስ የነበረው ጽንፈኛ ቡድን የሆኑ ከ10 በላይ የብርጌድ አመራሮች ተደመሰሱ የፀጥታ ኃይሎች ከ05/08/2016 አመሻሽ ጀምሮ ጽንፈኛውን እግር በእግር ተከታትለው በወሰዱት እርምጃ የጽንፈኛው የብርጌድ አመራሮች እና ታጣቂዎች ተደምስሰዋል። በዚህም በደጋዳሞት ወረዳ ሳንቲማ የሾህ ቀበሌ በተደረገ ኦፕሬሽን 1:- የሞጣ መብረቅ ብርጌድ አዛዥ ሻለቃ መንበሩ ጌታየ 2:- የሰሜን ሜጫ የኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አዛዥ መንግስቱ አማረ 3:- የኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ምክትል ጦር አዛዥ ሐብቴ ተሾመ ጨምሮ ሌሎች የብርጌድ አዛዦች እና ምክትሎቻቸው ሲደመሰሱ በቁጥር ለመግለፅ የሚያዳግት ታጣቂ ተደምስሷል። ከዚህም በተጨማሪ በርካታ ቁጥር ያለው የጽንፈኛው ታጣቂ እጅ የሰጠ ሲሆን ከቡድን እስከ ነፍስ ወከፍ መሳርያም ተማርኳል። አማራ ክልል እየፀዳ ነው። ህዝቡም ደስተኛ ሆኗል።
نمایش همه...
👎 41👍 28😡 4
#አውሬው ኦነግ ብልፅግና አስክሬን አልሰጥም ብሏል! የፋኖ ናሁሰናይ አንዳርጌ እናት ወ/ሮ ሐረገወይን አዱኛ እና የፋኖ አቢኔዘር ጋሻው እናት ወ/ሮ ኤልሳ ሰለሞን ልጆቻችንን በስርዓት እንቅበር ብለው አስክሬናቸውን ቢጠይቁም አውሬው ኦነግ ብልፅግና የልጆቻቸውን #አስክሬን_አንሰጥም ብሏቸዋል:: አስክሬን ለመጠየቅ የሄዱ ቤተሰቦቻቸውም በኦነግ ብልፅግና #ታስረዋል! የአማራ እናቶች እምባ የሚታበሰው የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ጠላት ከጨከነው በላይ #ሲጨክን ነው! ደም በደም ብቻ ይጠራል‼️ 05/08/16 ዓ.ም
نمایش همه...
👍 18 2💔 1
የድል ዜና በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለጦር በነበልባሉ ብርጌድ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ ከፍተኛ ድል ተመዘገበ።    ሚያዚያ 5/2016 ዓ·ም የስርዓቱን አስጠባቂ ሰራዊት ጭኖ ከምንጃር አረርቲ ወደ ሞጆ ሲጓዙ ከነበሩ  4 ኦራል እና 1 ፒካፕ ቶዮታ ተሽከርካሪዎች ውስጥ በተደረገ  ደፈጣ ውጊያ  በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ልዩ ስሙ ሳማ ሰንበት ወልደ–አረጋይ ሰፈር በሚባል አካባቢ  በተሽከርካሪዎች ላይ ክንደ ብርቱዎቹ የምንጃር ፋኖዎች ባደረጉት የደፈጣ ውጊያ እርምጃ ወስደዋል። እርምጃ ከተወሰደባቸው ተሽከርካሪዎች ውስጥ አንዱ ኦራል መኪና ሙሉ የወራሪውን ሰራዊት እንደጫነ ገደል ገብቶ የተገለበጠ  ሲሆን ሌላ አንድ ኦራል የአስፓልት መንገዱን ስቶ ከገደል ጋር ተጋጭቷል። በምንጃር  ከሰም ክፍለጦር ነበልባል ብርጌድ በ፶/አለቃ ፈቃዱ የምትመራዋ ሻለቃ  በወራሪው እና ስርዓት አስጠባቂው ሰራዊት ላይ ያደረሰችው ጉዳት ሙት እና ቁስለኛውን በውል ለማወቅ ባንችልም ፋኖዎቹ ጥቃት ባደረሱበት እና ተሽከርካሪዎቹ በወደቁበት ቦታ ላይ ሙት እና ቁስለኛ ወደ አረርቲ የሚያመላልሱ አንቡላንሶች እንደነበሩ ለማወቅ ተችሏል። ይሁን እንጂ በዕለቱ ጥቃት አድሾቹን ፋኖዎች ማግኘት ያልቻለው ይህ የወራሪ ሃይል በደረሰበት ጉዳት በእጅጉ በመናደዱ ለበቀል መወጣጫው ከድርጊቱ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለውን የ50 አመት  አዛውንት ገድሏል። በተያዘ ዜና ሚያዚያ 4/2016 ዓ·ም ከሸንኮራ ወደ ሞጆ በባለ አሁለት ጋቢና ቶዮታ መኪና ሁለት የፌደራል ፖሊሶችን ጭና ስትጓዝ የነበረች ተሽከርካሪን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር  የነበልባል  ብርጌድ በ፶/አለቃ ፍቃዱ የሚመሩት ክንደ ነበልባሎቹ ፋኖዎች ባደረጉት ደፈጣ ሁለቱንም የፌደራል ፖሊሶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ማርከዋቸዋል።   ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
نمایش همه...
👍 10 1