cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🥀official-senta-16-🥀

OFFICIAL-SENTA-16🥀🥀 &🥀ምርጥ ሙዚቃዋች🥀🥀 &🥀voice🥀🥀 &🥀New pic 🥀🥀 &🥀New video🥀🥀 &🥀Love pic🥀🥀 &🥀TikTok 🥀🥀 &🥀New music 🥀🥀 &🥀New memes🥀🥀 &🥀 My pic 🥀🥀 &🥀New pictur 🥀🥀 &🥀music record🥀🥀

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
417
مشترکین
+224 ساعت
+17 روز
+730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን! @stemtotbeza @stemtotbeza
نمایش همه...
ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ የትም ቦታ የለሽም አቻ ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል ገና ሲያይሽ አይኔ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ የለሽም አምሳያ (2x) እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ የለሽም አምሳያ ወርቅ አልማዝ እንቁ ውድ የሚለበሰው ጨርቁ መኪና ቤት በያይነቱ ሚብለጨለጨው መብራቱ ሽቶ መአዛ ሚሰልበው ተፈጥሮ የተነጠፈው የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
እንደፊት ባይሆን ባይሞቀው ደጄ አመነዝረው ባይኖረኝ ከጄ ላንተ እሞታለው ሲል የነበረ ባጣ ወዳጄ ጥሎኝ በረረ የጎደለው ዋንጫዬ ሞልቶ እንደ አምና ጎጆዬ ቀንቶ እየዋለው ይሄም ቀን አልፎ ደመናው ገፎ የክፉ ቀን ያልኩት ወዳጄ የክፉ ቀን ብሬ መቸገሬ የገባህ ወዳጄ ክፉስ አልል ባፌ እንደመሸም አይቀር ወዳጄ ጨለማው የነጋል ይራበዋል እንጂ ወዳጄ ያጣስ መች ይሞታል ነገ ዛሬ ሲሆን ዛሬም ትላንትና አይቀርም መባሉ ይሄም ቀን ያልፍና 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
አጥፍቻለው... 🔥ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🔥 ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ
نمایش همه...
🌴 ሆሳዕና በአርያም 🌴 እንኳን አደረሳችሁ የ “ሆሳዕና በአርያም”  በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ሆሳዕና በአርያም ከፋሲካ በፊት ያለው እና የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሲሆን÷ “አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው” የሚሉ ትርጉሞችም እንዳሉት የዕምነቶቹ አባቶች ያስተምራሉ። የዕምነቶቹ ተከታዮች በሆሳዕና በአርያም በዓል መሪው ተመሪውን ዝቅ ማለትን ያስተማረበት እና ተመሪውም የሚመራውን ጨርቁን እያነጠፈ እና ዘንባባ እየጎዘጎዘ ያከበረበት የትህትና እና የፍቅር በዓል ተደርጎ የሚወሰድ ነው፡፡ ሆሳዕና በአርያም ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ በተለይም÷ አረጋውያን፣ ሴቶች፣ ወንዶች፣  ወጣቶች እና ሕጻናት “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ ሆሳዕና በዓርያም” በማለት በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው፡፡ @Addis_News
نمایش همه...
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9      ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው። ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። ✅ መሐርኒ ድንግል @mehereni_dngl
نمایش همه...
نمایش همه...
ዛሬ ካነበብኩት እጅግ በጣም የወደድኩት የተመቸኝ ና የተማርኩበትን አንቀጽ ላጋራችሁ 😊 ከተመቻችሁ ብቻ ❤️ይህንን vote react ተጫኑልኝ 👉"ሀያ አለል ሰላህን ከተውክ ሀያ አለል ፈላህ ትተውሀለች😍😍"
نمایش همه...
ተሽሎ መገኘት ታላቅነት ነው :: @mina_hubi
نمایش همه...
mehaba ማፍቀር  ምንኛ መታደል ነው ያ ረብ ኢኒ ፈቂር!! 💌 @MEJNUN_ME ብዙ ነገር መናገር አልችልበትም አንቺን በተዋወኩባቸው ቀናቶች ውስጥ ብዙ ነገር አይቻለው ጓደኝነት በዙ ነገርን ያሳያልና። "የኔ" ብዬ ስጠራሽ ደስታ እየተሞላው ነው ስምሽ 2ፊደል ነው   ሚና ማለቴ እኔ በሰየምኩልሽ ስም ሚ     እቺ ፊደል አንቺን ሚስቴ ብዬ በሙሉ ልቤ እድጠራሽ ሰለምትረዳኝ በጣም ትመቸኛለች😊😊 " ና " ደሞ ኖፍቆቴን ስለምትገልፅልኝ እሷም በጣም ትመቸኛለች ዛሬ በድንገት ፎቶዋን አተኩሬ እያየሁት ቅንድቦችዋን ለማየት አይኔን ብሰደም ኩልዋ ነው ጎልቶ ሚታየው ፣ ያን ቅንድብ ለምን ኩል ደረበችበት ?  እንዳይታይ ምትፈልገውን ትናንት ትናንትን በመሰለ ዛሬ ለመሸፈን መጣር ካለመታየት ይልቅ መታየትን አያጎላም ?ዎ
نمایش همه...