cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ICT Bek

To share information for students. Faayidaawwan chaanaalii kana irraa argattan keessaa. 1. Kitaabolee kaarikulamii haarayaa 2. Odeeffannowwan adda addaa waayee barumsaan walqabee. 3. Yaadannowwan garagaraa kan barumsa keessan deeggaru fi kkf.

نمایش بیشتر
أثيوبيا9 474زبان مشخص نشده استآموزش73 862
پست‌های تبلیغاتی
958
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+3430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
10Loading...
02
✏️Telegram hack🖋 ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ። ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode ✅ 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። ✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው። ✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። ✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። ✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። ✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። ✅ የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። ✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts
442Loading...
03
🥀°•Don’t cry no one cares… Be ready to face anything anytime.°🥀•
1660Loading...
04
Grade 11 and 12 students Tomorrow you will have IT class test.
2290Loading...
05
Tentative The Grade 12 Model exam will be Ginbot 21 E.C.
2350Loading...
06
Media files
2673Loading...
07
Media files
2691Loading...
08
Media files
2921Loading...
09
#KUTAA_12FFAA Sagantaa qormaata kutaa 12ffaa Kan bara 2016:- ➭ Qoramtoonni saayinsii hawaasaa Roobii (03/11/2016)       Ganama :- English Waaree booda  :- Maths Kamisa:- (04/11/2016)       Ganama :- Aptitude       Waaree booda  :- Geography Jimaata:- (05/11/2016)       Ganama :- History       Waaree booda  :- Economics  ➭ Qoramtoonni saayinsii uumamaa Adoolessa 9-11/2016 fudhatu. Kibxata:- (09/11/2016)       Ganama :- English       Waaree booda  :- Maths Roobii (10/11/2016)       Ganama :- Aptituudii       Waaree booda  :- Physics Kamisa:- (11/11/2016)       Ganama :- Chemistry       Waaree booda  :- Biology ➭Qoramaanni Bara 2016 magaalota filatamoo ta'an keessatti barattoonni filataman toora interneetiin kan fudhatan yoo ta'u, barattoonni kan hafan Yunivarsitiiwwan keessatti waraqaan ni fudhatu jedhameera. ➭ Magaalota filatamoo 25 qormaanni kutaa 12ffaa toora interneetiin itti kennamu fuulduratti ifa ni ta'a.   © qubeeacademy
10Loading...
10
ESSLCE - EXAM TIME TABLE / 2024 G.C
3630Loading...
11
😊 ምክር ቢጤ 🤓 ለ ዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል Entrance ተፈታኞች በሙሉ እነዚህን አሪፍ 🥸መንገዶች በ አሪፍ ሁኔታ ከተጠቀማችሁ 500 እና ከዚያ በላይ ማምጣት በጣም ቀላል ነው😉 የመጨረሻው ሀሳብ ግን ዋነኛው እና ቁልፍ 🔑 የሆነ እና ሁሉም ተፈታኝ ሳይረፍድ 😮 ማወቅ አለበት።🤫 በተለይ Medium ተማሪዎች እጅግ ወሳኝ ነው🔗። እነዚህን Scientifically ,Psychologically 🧠,Logically 🤔 የተረጋገጡ ቴክኒኮች💡 በ 2 ከፍለን እንያቸው 👐 1⃣. ከፈተና 📃 በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች ✅ስታጠኑ ለምትወዱት እና ለምትሰሩት ከፍተኛ ትኩረት ስጡ ✅በጭራሽ 👉እንዳትጨነቁ 😥,እንዳትፈሩ 😧 ምክንያቱም ተገቢ ያልሆነ ።ፍርሀት ምታውቁትን እንዳትሰሩ ያደርጋችኋል ✅ራሳችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር እንዳታነፃፅሩ ✅ ብዙ ባጠና ሳይሆን Concept በደንብ  መያዝ እና በሱ ያለፋ አመታት Entrance  ጥያቄዎች ብዙ መስራት ✅የ Youtube Tutorial Videos መጠቀም 2⃣. በፈተና ሰአት ጥያቄዎቹን ስትሰሩ መጠቀም ያለባችሁ ምርጥ Techniques or ብልሃት 😏   ❕ሁሌም ቢሆን ጥያቄ መስራት ስትጀምሩ 🤌ከምታውቁት እና ከሚቀላችሁ ጥያቄ ጀምሩ ምክንያቱም ከቀላል ስትጀምሩ ቀስ በቀስ ፍርሀታችሁ🙏 ወደ Confidence 😎ስለሚቀየር። ❕ መቼም ቢሆን ከ ከባድ ጥያቄ እንዳትጀምሩ ❕ሙሉ ጥያቄውን በደንብ  መረዳትና ማወቅ።ጥያቄው ምን ለማለት እንደፈለገ ሳትረዱ ወደ ምርጫው ለመሄድ እንዳታስቡ 😲ወደ ምርጫው ስትመጡ(በተለይ ለ theory ጥያቄዎች ) ትክክለኛውን ምርጫ መፈለግ ሳይሆን ትክክል ያልሆኑትን ምርጫዎች ስህተታቸውን በመፈለግ ቀስ በቀስ በማስወጣት መልስ የሚሆነው  ምርጫ ላይ መድረስ። ይህ Technique 2 የሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟችሁ በቀላሉ መልሱን እንድታውቁ ያደርጋችኋል ። ❕ሁለት በጣም ሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟቹ ሁሌም ቢሆን ልባችሁ ያመነበት እና ብዙ information የያዘው ምርጫየ በለጠ መልስ የመሆን Chance አለው።🙏አደራ በመደናገር ጊዜ እንዳትፈጁ ይልቁንስ ደፋር ሆናችሁ በእውቀታችሁ ቶሎ ወስኑ።🫡 ❕መቼም ቢሆን 100% እርግጠኛ ሳትሆኑ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ እንዳትሰርዙ ምክንያቱም ፈተናው ሲወጣ Psychologically🧠 እናንተን ለማደናገርና ለማሳሳት ነው ሚወጣው ። 😀 ትዝ አይላችሁም በፊት Normal ፈተና ላይ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ ሰርዛችሁ ❌ የሆናችሁትን😀 ❕ብዙ ጊዜ ጥያቄ ላይ W/C of the Following is True?  ምናምን ብሎ ሲጠይቅ ምርጫ ላይ <Never,Always,Necessarily,None > ሚሉ ካያችሁ  እነዚህን ቃላት የሚይዙ Sentences 90% ውሸት የመሆን እድል ነው ያላቸው። Check it in different Questions 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 አሁን ወደ ዋነኛው 😲 እና POWERFUL ወደሆነው Secret Weapon 🛡️ እንምጣ ይህ ሀሳብ  ከላይ😀 የተዘረዘሩትን ከተገበራችሁ በኋላ ከምታስቡት በላይ ⚡️ የሚጠቅም Technique ነው።😀በተለይ ለ መካከለኛ ተማሪዎች ትልቅ እድል ነው Only For Entrance Exam ሚሰራ። 🔵ማወቅ ያለባችሁ ቁልፍ ሀሳብ🔑 የ Entrance Exam በየአመቱ ሲወጣ ሁሌም የትኛውም Subject መልስ የሚሆኑት  የ Choice A , B , C , D ብዛት ወይም እነሱ የሚይዙት ኮታ ሁሌም እኩል ነው። ▶️ይህም ማለት ለምሳሌ የሆነ Subject  Entrance ፈተና 100 ጥያቄ ቢኖረው እና እነዛ ጥያቄዎች በሙሉ  በትክክል መልሳቸው ቢሰራ እና በውስጡ ያለው A የሚሆኑ መልሶች ብዛት ቢቆጠር የሚመጣው 25 ነው። ለሁሉም እንደዛው ነው (ለ A,B,C,D)ስለዚህ አንዱ ፊደል ብቻውን ከ 25 በላይ ለሆኑ ጥያቄዎች መልስ ሊሆን አይችልም። 🗣️ለምሳሌ= አንድ ተማሪ መቶውንም ጥያቄ C ብሎ ቢወጣ ከ 100 ጥያቄ 25 ያገኛል ማለት ነወ። እናንተ ግን ይህን Logic በመጠቀም እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምሰሩ ልንገራችሁ (💡በተለይ ለመካከለኛ ተማሪዎች ) 1. ከጥያቄዎቹ ውስጥ የምታውቁትን እና ሚቀላችሁን ብቻ ስሩ።ማታውቁትን እንዳትነኩ  🙅‍♂️ 2. ምታውቁትን በሙሉ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ Answer Sheet lay ታጠቁራላችሁ ✍️ 3.ካጠቆራችሁት ውስጥ ምን ያህል A , B, C, D እንደሞላችሁ ቆጥራችሁ በቁጥር ታስቀምጣላችሁ   ለምሳሌ= እኔ ከ 100 ጥያቄ 50 ያህሉን ብሰራ እና ያጠቆርኩትን ስቆጥር A=10  B=20 C=14 D=6 ቢሆን ይህ የሚያሳየው ከተቀሩት ያልተሰሩት(የከበዱን) 50 ጥያቄዎች ውስጥ አብዛኛው መልስ የሚሆነው  D ነው ማለት ነው ምክንያቱም የሞላሁት የ D ቁጥር ትንሹ ስለሆነ። 😳ስለዚህ እኔ ማድረግ ያለብኝ እነዛ ያልተሰሩትን ጥያቄዎች በሙሉ D ሞልቼ ወጣለሁ ማለት ነው ።እናንተም በዚህ መሰረት ቆጥራችሁ ትንሽ የሆነውን  ፊደል   ያልሞላችኋቸው ላይ በሙሉ ታጠቁራላቹ ማለት ነው። ይህን Technique በመጠቀም አሪፍ ውጤት መስራት በጣም ቀላል ነው። ከፈለጋችሁ ባለፉ አመታት ፈተናዎች ላይ ሞክሩት በደምብ ይሰራል ። ብልጥ መሆን ያስፈልጋል😪 🧠አንብባችሁ እየረሳችሁ ለተቸገራችሁ ደሞ ደጋግሞ ማጥናት ፍትሁን መዳኒት ነው 🫰 በተረፈ ፈጣሪ የለፋቹበትን ይስጣችሁ 🥺              Credit:- Ethio600   🎯            
3490Loading...
12
https://youtu.be/waZ4zEMFukQ
3270Loading...
13
Barattoota kutaa 12ffaa tiif. Qarshii Boondii hidha guddichaa Abbayyaatiif guuramaa jiru guyyaan dhumaa boru waan tayeef kana beeytanii qarshii dhibba tokko (Q. 100) barsiisaa maqaa yaamaa keessaniif akka keennitan. Kabaja waliin.
4070Loading...
14
Media files
4481Loading...
15
💡ሳይኮሎጂያዊ እውነታዎች 1- ጥያቄን በጥያቄ መመለስ ብዙ ጊዜ ውሸታሞች የሚጠቀሙት የሽሽት ዘዴ ነው ። 2- ግላዊ የሆኑ ጉዳዩችን በሶሻል ሜድያ መልቀቅ በራስ የመተማመን ስሜት ያለመኖር መገለጫ ነው ። 3- ከ70% በላይ የሚሆኑ ሰዎች ሰዎች ፊት ስልክ ማናገር ይጠላሉ ። 4- አንድ ሰው ከሁኔታዎች ሁሉ ንዴት ላይ ሁኖ የሚናገርው ንግግር እውነት ነው ። 5- አንድ ሰው "ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ?" ብሎ መጨነቅ ሲጀምር በራስ መተማመኑን እያጣ ይመጣል። 6- መልዕክቶችን በፍጥነት የሚመልሱ ሰዎች ሰዎች ዘግይተው ሲመልሱላቸው በቀላሉ ይናደዳሉ ። 7- አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ከተናደደ በፍፁም እንዲረጋጋ አትጠይቀው ። ንዴቱን የበለጠ ትጨምርበታለህና ። 8- ዝምተኛ ሰዎች ከተናጋሪ ሰዎች በተለየ ሁኔታ ብልህ ናቸው ። 9- ሴት ልጅን ከምንም በላይ ሊያበሳጫት የሚችለው ቸልተኝነት ነው ። 10- ብዙ ጊዜ ወቀሳ የሚያበዙ ሰዎች በራስ የመተማመን ችግር ያለባቸው ናቸው ።
4262Loading...
16
Media files
4153Loading...
17
Media files
4190Loading...
18
Page 7
4153Loading...
19
Page 6
3813Loading...
20
Page 5
3473Loading...
21
Page 4
3283Loading...
22
Page 3
3253Loading...
23
Page 2
3212Loading...
24
Page 1
3462Loading...
25
My dear and lovely grade 12 students. This is short notes and reading assignment for you. Copy to your exercise book. 👇👇👇
3420Loading...
26
Boru barumsi hin jiru. ነገ ትምህርት የለም.
4867Loading...
27
Argent announcement From the principal's office. Peace unto you dear honorable teachers; This is to inform you that as we don't have a class tomorrow because the majority of students may not come to the school. You may compensate tomorrow's class by the tutorial in the next week. Kindly inform students as we don't have a class for tomorrow. Stay safely.
4430Loading...
28
Media files
4842Loading...
✏️Telegram hack🖋 ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ። ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode ✅ 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። ✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው። ✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። ✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። ✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። ✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። ✅ የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። ✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts
نمایش همه...
👍 1
🥀°•Don’t cry no one cares… Be ready to face anything anytime.°🥀•
نمایش همه...
Grade 11 and 12 students Tomorrow you will have IT class test.
نمایش همه...
Tentative The Grade 12 Model exam will be Ginbot 21 E.C.
نمایش همه...
👍 1
#KUTAA_12FFAA Sagantaa qormaata kutaa 12ffaa Kan bara 2016:- ➭ Qoramtoonni saayinsii hawaasaa Roobii (03/11/2016)       Ganama :- English Waaree booda  :- Maths Kamisa:- (04/11/2016)       Ganama :- Aptitude       Waaree booda  :- Geography Jimaata:- (05/11/2016)       Ganama :- History       Waaree booda  :- Economics  ➭ Qoramtoonni saayinsii uumamaa Adoolessa 9-11/2016 fudhatu. Kibxata:- (09/11/2016)       Ganama :- English       Waaree booda  :- Maths Roobii (10/11/2016)       Ganama :- Aptituudii       Waaree booda  :- Physics Kamisa:- (11/11/2016)       Ganama :- Chemistry       Waaree booda  :- Biology ➭Qoramaanni Bara 2016 magaalota filatamoo ta'an keessatti barattoonni filataman toora interneetiin kan fudhatan yoo ta'u, barattoonni kan hafan Yunivarsitiiwwan keessatti waraqaan ni fudhatu jedhameera. ➭ Magaalota filatamoo 25 qormaanni kutaa 12ffaa toora interneetiin itti kennamu fuulduratti ifa ni ta'a.   © qubeeacademy
نمایش همه...
QUBEE ACADEMY

"Help others with what you can!" Paid promotion: @Fayisa8 To get freshman and grade 12 EUEE Solution video tutor👇

https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw

➤Buy ad :

https://telega.io/c/qubeeacademy

Photo unavailableShow in Telegram
ESSLCE - EXAM TIME TABLE / 2024 G.C
نمایش همه...