fa
Feedback
Abenezer-InTech

Abenezer-InTech

رفتن به کانال در Telegram

Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Abenezer-InTech

کانال Abenezer-InTech (@abenezerintech) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 71 877 مشترک است و جایگاه 1 809 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 424 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 71 877 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 22 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -870 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -32 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 26.32% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.21% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 18 919 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 5 184 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 207 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Stay updated with the latest smartphone news, tech updates, useful apps, and smart tips. All things tech shared simply and clearly.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 23 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

71 877
مشترکین
-3224 ساعت
-2117 روز
-87030 روز
آرشیو پست ها
Circle to Search ለሁሉም Android ስልኮች።

Repost from Abenezer-InTech
Telegram አካዉንታቹን premium ማስደረግ ከፈለጋቹ, 👉 @Abenezerpremium Telegram premium የ3,6 ወር እና 1 አመት ያለ ሲሆን ጥቅሙን የምታዉቁ እና የሚያስፈልጋቹ ብቻ
Telegram አካዉንታቹን premium ማስደረግ ከፈለጋቹ, 👉 @Abenezerpremium Telegram premium የ3,6 ወር እና 1 አመት ያለ ሲሆን ጥቅሙን የምታዉቁ እና የሚያስፈልጋቹ ብቻ እኔ ጋር ማስደረግ ትችላላችሁ።

Apple ቅናሽ ነዉ ያለውን MacBook Neo ይፋ አድርጓል። ይሄን MacBook Neo ያስተዋወቀበት ቪዲዮ በጣም አስገራሚ ነው ተመልከቱት። $600 ነዉ ዋጋው

TECNO Camon 50 series showcased Design ከIPhone ጨርሰው Samsungን Copy ማድረግ ጀምረዋል 😁
+2
TECNO Camon 50 series showcased Design ከIPhone ጨርሰው Samsungን Copy ማድረግ ጀምረዋል 😁

OneOfAdwa Challenge 👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSmcALEjX/ Like & Share 🫡

Laptop,Computer ያላቹ በዚህ ሰአት Window Update ከመጣላቹ እንዳታደርጉ። ምክንያቱም አዲስ የሚወጡት Updateዎች ብዙ ችግር እያስከተሉ ይገኛል የዚህ ሁሉ ምክንያት Ai ሲሆን አዲሱ
Laptop,Computer ያላቹ በዚህ ሰአት Window Update ከመጣላቹ እንዳታደርጉ። ምክንያቱም አዲስ የሚወጡት Updateዎች ብዙ ችግር እያስከተሉ ይገኛል የዚህ ሁሉ ምክንያት Ai ሲሆን አዲሱ ለሚሰሯቸዉ Softwareዎች በብዛት Ai እየተጠቀሙ ይገኛል እነዚህም Aiዎች ብዙ ስህተቶችን እየሰሩ ይገኛል ስለዚህ Update አታድርጉ ለጊዜው።

አዲሱ የSamsung Privacy Display የሚሰራበት መንገድ አስገራሚ ነው.. አሁን ሁላችንም የምንጠቀማቸዉ ስልኮች Wide የሆኑ Pixel Lightዎች ነው ያሏቸው ይሄም ማለት ስልካችንን ስንጠ
+1
አዲሱ የSamsung Privacy Display የሚሰራበት መንገድ አስገራሚ ነው.. አሁን ሁላችንም የምንጠቀማቸዉ ስልኮች Wide የሆኑ Pixel Lightዎች ነው ያሏቸው ይሄም ማለት ስልካችንን ስንጠቀም ካጠገባችን የተቀመጡ ሰዎች ምን እንደምንጠቀም ማየት ይችላሉ። ነገር ግን አዲሱ የSamsung Privacy Display ሁለት አይነት Pixelዎች ይኖሩታል አንደኛ Normal Wide የሆነ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ Narrow የሆኑ ወይም ወደ ፊትለፊት ብቻ የሚፈኩ Lightዎች አሉት። ስለዚህ ስልኩ Setting ላይ Privacy Display On ስናደርግ Wide የሆኑት Pixel Lightዎች ይጠፉና Narrow የሆኑት ወይም ወደ ፊትለፊት የሚያበሩት ብቻ On ይሆናሉ ማለት ነዉ ስለዚህ ካጠገባች ያሉ ሰዎች ምንጠቀመዉን ነገር ማየት አይችሉም። Samsung 🔥 #SamsungS26Ultra

ገና ነገ እንደሚለቀቅ የሚጠበቀው Samsung S26 Ultra አንድ Youtuber Dubai ላይ 3,000 ዶላር ገዝቶት YouTube ላይ ከማንም ቀድሞ Review Video ሰርቶበታል። ልጁ በX (T
+1
ገና ነገ እንደሚለቀቅ የሚጠበቀው Samsung S26 Ultra አንድ Youtuber Dubai ላይ 3,000 ዶላር ገዝቶት YouTube ላይ ከማንም ቀድሞ Review Video ሰርቶበታል። ልጁ በX (Twitter) ላይ የለቀቀዉን ፎቶ እና ቪዲዮ Samsung በCopyright አስጠፍቶበታል። ቪዲዮውን መመልከት ከፈለጋቹ👇 https://youtu.be/nicc5amYNak?si=4JBouzmzR8xWvnp9

vivo 12,000mAh battery Size ያለዉ ስልክ ለገበያ ለማቅረብ ሙከራ እያደረገ ነዉ። 🔜ስልኮች ላይ የሚነሳው የBattery ችግር ሊቀረፍ ትንሽ ነዉ የቀረዉ። 👍
vivo 12,000mAh battery Size ያለዉ ስልክ ለገበያ ለማቅረብ ሙከራ እያደረገ ነዉ። 🔜ስልኮች ላይ የሚነሳው የBattery ችግር ሊቀረፍ ትንሽ ነዉ የቀረዉ። 👍

ሾልኮ የወጣ ቪዲዮ አዲሱ የSamsung Privacy Display ይሄንን ይመስላል Setting ላይ ገብታቹ On/Off ማድረግ ትችላላችሁ። February 25 ይለቀቃል S26 Series.

Gemini ላይ Create Music የሚለዉ ካልመጣላቹ ከታች ባለዉ Link website ላይ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 https://gemini.google.com
Gemini ላይ Create Music የሚለዉ ካልመጣላቹ ከታች ባለዉ Link website ላይ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 https://gemini.google.com

Gemini ላይ Create Music የሚለዉ ካልመጣላቹ ከታች ባለዉ Link website ላይ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 https://gemini.google.com/app
Gemini ላይ Create Music የሚለዉ ካልመጣላቹ ከታች ባለዉ Link website ላይ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 https://gemini.google.com/app

Google "Lyria 3" የተባለ የራሳቹን ዘፈን መስራት የምትችሉበት AI አስተዋወቀ። ይሄንን ለማድረግ ተጨማሪ App አያስፈልጋቹም Gemini ላይ ከታች "+" አማራጩን በመጫን Music የሚል ይመጣላችኋል።

ኢትዮ ሳት አዲስ ነገር ይዤ እየመጣሁ ነዉ ጠብቁኝ ብሏል .... ምን ይሆን??
ኢትዮ ሳት አዲስ ነገር ይዤ እየመጣሁ ነዉ ጠብቁኝ ብሏል .... ምን ይሆን??

Telegram አካዉንታቹን premium ማስደረግ ከፈለጋቹ, 👉 @Abenezerpremium Telegram premium የ3,6 ወር እና 1 አመት ያለ ሲሆን ጥቅሙን የምታዉቁ እና የሚያስፈልጋቹ ብቻ
Telegram አካዉንታቹን premium ማስደረግ ከፈለጋቹ, 👉 @Abenezerpremium Telegram premium የ3,6 ወር እና 1 አመት ያለ ሲሆን ጥቅሙን የምታዉቁ እና የሚያስፈልጋቹ ብቻ እኔ ጋር ማስደረግ ትችላላችሁ።

Truecaller ለመጫን ስትሞክሩ App Not Installed የሚላቹ ከሆነ በቀላሉ በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላላችሁ። መጀመሪያ ስልካቹ ላይ ያለዉ truecaller ማጥፋት አትርሱ።

ይሄ Truecaller ሰራላቹ? ከሰራላቹ 👍 ካልሰራ 👎

Truecaller Update

ቀጣይ ሳምንት የሚለቀቀው የSamsung Galaxy Buds 4pro በምስል, $295 አካባቢ እንደሚሆን ተነግሯል።
ቀጣይ ሳምንት የሚለቀቀው የSamsung Galaxy Buds 4pro በምስል, $295 አካባቢ እንደሚሆን ተነግሯል።