ሊብሮ ስፖርት - Libro sport
رفتن به کانال در Telegram
Always Ethiopian sport አስተያየት👉 @Libro_sport_bot Advertisement👉 @Abdul_Feta_lke GROUP👉 @Libro_sport_GROUP
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 639
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
የአመቱ መጨረሻ የሊጋችን ራስ ምታት ከአቅም በታች መጫወት ጥያቄዎች.....!
👉ዛሬ ሊጋችን ሻምፒዮንና ወራጁን ሲያሳውቅ ጥያቄ ባልነበረው መልኩ አሸናፊውን ሲያሳውቅ ወራጁን ግን በሀሳቦች መለያየት ምክንያት አወዛግቦታል!
👉ዛሬ መውረዱን ያረጋገጠው የመዲናዋ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠ በኋላ በድሬዳዋ ከተማ እና በፋሲል ከተማ ጨዋታ ላይ የሆነ አሻጥር እነደነበር ተናግረዋል!
👉ጨዋታው ላይ ከ2ለ0 መመራት ተነስተው 3ለ2 አሸንፈው ከወራጅነት ድሬዳዋዎች ድነዋል!
👉አዲስ አበባ ከተማ ከዚህ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኑ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ጨምሮ የቡድኑ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን አሰምተዋል!
👉አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ከዲኤስታቪ ጋር በነበራቸው ከጨዋታ በኋላ በተደረገ ቃለ ምልል እንዲህ ብለዋል......
👉በዚህ አይነት ደረጃ ከሊጉ መውረድ ወንጀል ነው ሲሉ ተደምጠዋል በንደዚ አይነት እያደገ ባለ ሊግ ላይ ይህ መሆኑ ያሳዝናልም በሂወቴ በጣም ያዘንኩበት ቀን ይሄ ነው ብለዋል!
👉የአዲስ አበባ ተጫዋቾቹም ከጨዋታው በኋላ ሲያነቡ ተስቸውለዋል!
በሳለፍናቸው 14 አመታት የሊጉን ክብር ከፍ አድርገው ማንሳት የቻሉ ቡድኖች!
ስድስት ቡድኖች ባለፉት 14አመታት ዋንጫውን ሲያነሱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 9ዋንጫዎችን ሲያሳካ ቀሪዎቹ 5ቡድኖች አንድ አንድ ጊዜ ብቻ ዋንጫውን አሳክተዋል!
| @Libro_sport_GROUP |
@Libro_sport
@Abdul_feta_lke
የ 2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ!🏆
ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ!
ተጠናቀቀ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 አዲስ አበባ ከተማ
17' ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ
54' ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ (ፍ)
89' አማኑኤል ገ/ሚካኤል
90+'አማኑኤል ገ/ሚካኤል
ድሬደዋ ከተማ 3-2 ፋሲል ከነማ
ሄኖክ አየለ 16' በረከት ደስታ
ጋዲሳ መብራቴ 61' በዛብህ መለዮ
89'አብዱራህማን ሙባረክ
ሀዋሳ ከተማ 1-3 አዳማ ከተማ
36' አብዲሳ ጀማል
38' አብዲሳ ጀማል
45' ዳዋ ሁቴሳ
ጎልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ገ/ሚካኤል(ፍ)
ቅዱስ ጊዮርጊስ [4]-0 አዲስ አበባ ከተማ
| @Libro_sport_GROUP |
@Libro_sport
@Abdul_feta_lke
ጎልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ገ/ሚካኤል(ፍ)
ቅዱስ ጊዮርጊስ [3]-0 አዲስ አበባ ከተማ
| @Libro_sport_GROUP |
@Libro_sport
@Abdul_feta_lke
60'
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 አዲስ አበባ ከተማ
17' 54' እስማኤል ኦሮ አጎሮ
ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
16' በረከት ደስታ
ሀዋሳ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ
36' አብዲሳ ጀማል
38' አብዲሳ ጀማል
| @Libro_sport_GROUP |
@Libro_sport
@Abdul_feta_lke
ጎልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ(ፍ)
ቅዱስ ጊዮርጊስ [2]-0 አዲስ አበባ ከተማ
| @Libro_sport_GROUP |
@Libro_sport
@Abdul_feta_lke
እረፍት'
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዲስ አበባ ከተማ
17' እስማኤል ኦሮ አጎሮ
ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
16' በረከት ደስታ
ሀዋሳ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ
36' አብዲሳ ጀማል
38' አብዲሳ ጀማል
| @Libro_sport_GROUP |
@Libro_sport
@Abdul_feta_lke
40'
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዲስ አበባ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
ሀዋሳ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ
| @Libro_sport_GROUP |
@Libro_sport
@Abdul_feta_lke
