cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @Geez202- ስልክ ፦ 0977682046

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
19 783
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+137 روز
+13230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
3
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ እነሆ ግእዝን ክረምቱ የሚማሩበት ዝግጅት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ  ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
نمایش همه...
👍 11 3👏 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 14👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
27👍 14👏 2
አጭር የግእዝ ግስ መማርያ.pdf101.22 MB
👍 24
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ https://youtube.com/watch?v=Jnh1X7zr8Ys&si=7mACTnKQUhO7ApCj
نمایش همه...
የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች||በመምህር ቡሩክ

#የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ምን ምን ናቸው? +++ #የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች (ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ) ልዩነቶቻቸው +++ #የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶችና ትርጉሞቻቸው

👍 7 1
🗣ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ለሚፈልጉ ለሌሎችም ሰዎች ሼር በማድረግ ይጋብዟቸው...
نمایش همه...
👍 16 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን በ13 ኛው ዙር በነጻ የትምህርት ዕድል መርሐ-ግብር ተመልሷል። 📖 ትምህርቱ ለአንድ ወር ያክል የሚቆይ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ የሚማር ፤ ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። ✅ ምዝገባው በዚህ ውስጥ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማሪያ ቻናል መቀላቀል ነው ✅ @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድትጋብዟቸው እንላለን። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533
نمایش همه...
👍 17🥰 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.