cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሳቅ በፈረቃ😂😞😂

በመሳቅ ላይም ማልቀስ አለ ..............

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከ3 አመት በፊት ሲመረቅ ከተነሳዉ ፎቶዉ ስር "Congrats!" እያሉ ለሚኮምቱ ወዳጆቹ እስካሁን "Thanks!" እያለ ይመልሳል... #My_ብራዘር እሱን ትተህ 4ተኛ አመት ሳይመጣብህ ተፍ ተፍ ብለህ ስራ ብታፈላልግ አይሻልም?!
نمایش همه...
💁‍♂ሁሌ ደስተኛ ከሆንክ ጭንቀት ከሌለብህ ለሰው ጥሩ ካሰብክ መልካም አመለካከት ካለህ። #አንተ_በቃ ትክክለኛ #የሙድ_እንያዝ በእኛ ቤተሰብ ነህ፤ ብትኮራም ምክኒያት አለህ !
نمایش همه...
አስበው ሰፈርህ ውስጥ ያለቺው ቅርጿ የሚያምረው ጎረቤትህ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወድቃ ጨልላ ራቁቷን ስትሄድ 😂
نمایش همه...
Age 10 #I_want_to_be_a_doctor👨‍⚕ Age 14 #I_want_to_be_a_teacher👨‍🏫 Age 18 #I_want_to_be_a_engineer👷 Age 25 #Follow_me_on_tik_tok_for_more_videos
نمایش همه...
ለታናሽ ወንድሜ ተረት ተረት ልነግረው አንድ ሰውዬ ነበር ስለው... #ብሔሩ_ምንድነው ?
نمایش همه...
አያቴ ከሰው በላይ ያድርግህ ብላ መርቃኝ ይሀው አሁን ኮንዶሚኒየም 8ተኛ ላይ ነው የተከራየሁት ቤቴ🤔
نمایش همه...
ጓደኛዬ በጣም ደፋር ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ ሳያጠፋ ነው መብራት እሚሰራው... ነብሱን ይማረውና
نمایش همه...
እዚች ሀገር ላይ በማበጠሪያ እሚጣሉ ሰዎች መላጣዎች ናቸው ! በማያገባቹ አትግቡ ለማለት ነው
نمایش همه...
ኢትዮ ቴሌኮም ምናለበት የሚስት ብድር ቢጀምር ሁሌም የማታ ጥቅል እገዛ ነበር #አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው😂😂
نمایش همه...
ትናንተ ስልኬን የእህቴ ልጅ ጌም ልጫወት ብሎ ወስዶ ሲነካካ  አንድ ነጥብ dot (.) ድንገት ቻናል ላይ post ይሆንበታል። ከ40 ደቂቃ ቡሃላ ስገባ 2ሺ Like 500 ሼር እና 300 ኮመንት አለው።          ከኮመንቶቹ መካካል.... 1. አይ ተኬ ቅኔህ እኮ ከባድ ነው ይሄ መንግስት አበቃለት ማለትህ ነው። 2. ገባኝ ገባኝ የኦሮሞ ችግር አበቃ ማለትህ ነዋ። ኧረ ተው እርግጠኛ ያልሆናችሁትን ነገር Share አታድርጉ😉😁
نمایش همه...