cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Optimistic Batch

StJoseph 2k12 12th BatchOfficial Channel 💥Azg Voices 💥School shot 💥Meme 💥vines 💥Daypic's 💥Funny video's 💥DayVlogs Be STJosph tark #1 Batch @Mickymg_1 @EyosiAl @kingmiku @yiduman19 Join us we will show u how school life is!!! 😜 #All_Right ....

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 916زبان مشخص نشده استآموزش60 022
پست‌های تبلیغاتی
565
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ተመረቅን !! Prom Night ማታ ….💯 https://youtu.be/GXZAkWhYA6k
نمایش همه...
ተመረቅን !! Prom Night ማታ ….💯

This is the 2012 E.C 2021 GC Batch of Nazret Adama Stjosph Called Optimistic Batch we’ve made countless memories throughout the years of Our High School journey Unforgettable memories proud to be apart of the Batch May God Bless you all with all the Success ! Just wanted to share The little Enjoyment and make some one Smile !!

የሴንጆ ተማሪ ጉድ / Stjosph oldies day https://youtu.be/1muPctmUGIg?sub_confrimation=1
نمایش همه...
የሴንጆ ተማሪ ጉድ / Stjosph oldies day

ig mickymg__ This video was optimistic batch 2012 Stjosph Adama School i hope you enjoyed the video . #ethiopia #habesha #MickyMG #school

/ My First Youtube Video / https://youtu.be/MZwf1Xt9EU0
نمایش همه...
ሌቦች ሆነው መጡ !! / My First Youtube Video /

I have a passion for making videos And this is my first video at my 12grade workday event .Thank you for stopping by my channel and for being a part of my fun! IG:- MickyMG_

It’s only been a year since Graduation and we’ve lost Many R.I.P
نمایش همه...
Rip legend u were one of the best Teacher our batch have ever seen.
نمایش همه...
፨እስካሁን 31 ዩንቨርሲቲዎች የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀንን አሳውቀዋል 1.#AddisAbabaUniversity 📌ሰኔ 19 ና 20 2.#WolaytaSoddoUniversity 📌ሰኔ 26 እና 27 3 #WoldiaUniversity 📌ሰኔ 29 እና 30 4 #ASTU 📌ሰኔ 24 5. #GonderUniversity 📌ሰኔ 23 ና 24 6. #WollegaUniversity 📌ሰኔ 28 ና 29 7 #InjibaraUniversity 📌ሰኔ 28-30 8. #WachamoUniversity 📌ሰኔ 29 ና 30 9. #AssosaUniversity 📌ሰኔ 26-30 10. #WolloUniversity 📌ሰኔ 29 ና 30 11. #HawassaUniversity 📌ሰኔ 21 ና 22 12. #DebreTaborUniversity 📌ሰኔ 28 ና 29 13. #DebarkUniversity 📌ሰኔ 26-30 14. #AASTU 📌ሰኔ 24 ና 25 15. #DebreBirhanUniversity 📌ሰኔ 25-30 16 #JimmaUniversity 📌ሰኔ 24 እና 25 17. #SelaleUniversity 📌ሰኔ 24 ና 25 18. #WolkiteUniversity 📌ሰኔ 28 ና 29 19. #MekdelaAmbaUniversity 📌ሰኔ 27 - 29 20 #MekelleUniversity 📌ሰኔ 21 - 26(ጊዚያዊ) 21 #DireDawaUniversity 📌ሰኔ 27 - 30 22 #DillaUniversity 📌ሰኔ 22 ና 23 23 #BahirdarUniversity 📌ሰኔ 22 እና 23 24 #GambelaUniversity 📌ሰኔ 28 እና 29 25 #MettuUniversity 📌ሰኔ 28 እና 29 26 #SemeraUniversity 📌ሰኔ 26 እና 27 27 #MeddaWalabuUniversity 📌ሰኔ 28 እስከ 30 28 #WerabeUniversity 📌ሰኔ 28 እና 29 29 #EthiopianTechnicalUniversity 📌ሰኔ 28 እና 29 30 #Bulehora University 📌ሰኔ 28 እና 29 31 #Jigjiga University 📌ሰኔ 28 እስከ 30 New coming students👇 https://t.me/Freshstudents             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
نمایش همه...
نمایش همه...
"አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከሰኔ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ" - የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመጪው ምርጫ በኋላ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ የየሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። ከምርጫው በኋላ ሰኔ 21 ሁሉም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል። በሌላ በኩል ነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመጪው ምርጫ ወደደቤተሰቦቻቸው በመሄድ በምርጫው ይሳተፋሉ ብለዋል። "የተማሪዎቹ መሄድ ግዴታ አይደለም" ያሉት ሚኒስትር ዲኤታው ፤ መምረጥ ለሚፈልጉ ነባር ተማሪዎች እንዲመች ከምርጫው በፊትና በኋላ ያሉ ቀናት የዕረፍት ጊዜ እንደሚሆኑ ገልፀዋል። "ምርጫ ማድረግ መብት እንደመሆኑ፤ መምረጥ የማይፈልጉ ነባር ተማሪዎች በያሉበት ዩኒቨርሲቲ መቆየት ይችላሉ" ብለዋል። ነባር ተማሪዎቹ ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ ባዘጋጀው የበይነ መረብ የመራጭነት መመዝገቢያ አማካኝነት በምርጫው ለመሳተፍ የመራጭነት ምዝገባ አድርገዋል። ተማሪዎቹ ወደየመጡበት አካባቢ በመሄድ በምርጫው እንዲሳተፉ ምርጫ ቦርዱ ውሳኔ ማስተላለፉን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀደም መዘገቡ ይታወሳል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ : https://t.me/joinchat/RYD_4tbNBwRoKR2h @tikvahuniversity
نمایش همه...
🙋‍♂️🙋‍♂️ሰላም ሰላም optimistic batch 📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣 የፊታችን ማክሰኞ ማለትም 10/09/2013 ኦርጅናል የ12ኛ ክፍል ውጤት ስለደረሰ እንድትወስዱ እናሳስባለን 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
نمایش همه...