cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሩቅያ ጅልባብ መሸጫ አዳማ

👉 በአሏህ ፍቃድ ሸሪዐውንና ጥራታቸውን የጠበቁ ጅልባቦችን እናቀርባለን 🌺🌺🌺 👉 ለበለጠ መረጃ @umuabdellah40 በሚለው ያናግሩን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
170
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌷🌹ሸሪዐዊ ሒጃብ ማሟላት ያለበት መስፈርት🌸 💎شروط الحجاب الشرعي 🌷 ﺃﻭﻻ : ‏ ﺍﺳﺘﻴﻌﺎﺏ ﺟﻤﻴﻊ ﺍﻟﺒﺪﻥ . المرأة كلها عورة . 🌷 ﺛﺎﻧﻴﺎ : ﺃﻥ ﻻ ﻳﻜﻮﻥ ﺯﻳﻨﺔ ﻓﻲ ﻧﻔﺴﻪ ؛ 🌴 ﻟﻘﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : " ﻭﻻ ﻳﺒﺪﻳﻦ ﺯﻳﻨﺘﻬﻦ " .. سورة النور ( 31) 📘 ﻓﺈﻧﻪ ﺑﻌﻤﻮﻣﻪ ﻳﺸﻤﻞ ﺍﻟﺜﻴﺎﺏ ﺍﻟﻈﺎﻫﺮﺓ ﺇﺫﺍ ﻛﺎﻧﺖ ﻣﺰﻳﻨﺔ ﺗﻠﻔﺖ ﺃﻧﻈﺎﺭ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﺇﻟﻴﻬﺎ ، ﻭﻳﺸﻬﺪ ﻟﺬﻟﻚ 🌴 ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : " ﻭﻗﺮﻥ ﻓﻲ ﺑﻴﻮﺗﻜﻦ ﻭﻻ ﺗﺒﺮﺟﻦ ﺗﺒﺮﺝ ﺍﻟﺠﺎﻫﻠﻴﺔ ﺍﻷﻭﻟﻰ " ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ 📘 🌴ﻭﻗﻮﻟﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : " ﺛﻼﺛﺔ ﻻ ﺗﺴﺄﻝ ﻋﻨﻬﻢ : ﺭﺟﻞ ﻓﺎﺭﻕ ﺍﻟﺠﻤﺎﻋﺔ ﻭﻋﺼﻰ ﺇﻣﺎﻣﻪ ﻭﻣﺎﺕ ﻋﺎﺻﻴﺎ ، ﻭﺃﻣﺔ ﺃﻭ ﻋﺒﺪ ﺃﺑﻖ ﻓﻤﺎﺕ ، ﻭﺍﻣﺮﺃﺓ ﻏﺎﺏ ﻋﻨﻬﺎ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻗﺪ ﻛﻔﺎﻫﺎ ﻣﺆﻭﻧﺔ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻓﺘﺒﺮﺟﺖ ﺑﻌﺪﻩ ﻓﻼ ﺗﺴﺄﻝ ﻋﻨﻬﻢ " . 📚 ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺤﺎﻛﻢ ‏( 1/119 ‏) ﻭﺃﺣﻤﺪ ‏( 6/19 ‏) ﻣﻦ ﺣﺪﻳﺚ ﻓﻀﺎﻟﺔ ﺑﻨﺖ ﻋﺒﻴﺪ ﻭﺳﻨﺪﻩ ﺻﺤﻴﺢ ﻭﻫﻮ ﻓﻲ " ﺍﻷﺩﺏ ﺍﻟﻤﻔﺮﺩ " . 🌷 ﺛﺎﻟﺜﺎ : ‏( ﺃﻥ ﻳﻜﻮﻥ ﺻﻔﻴﻘﺎ ﻻ ﻳﺸﻒ ‏) ﻓﻸﻥ ﺍﻟﺴﺘﺮ ﻻ ﻳﺘﺤﻘﻖ ﺇﻻ ﺑﻪ ، ﻭﺃﻣﺎ ﺍﻟﺸﻔﺎﻑ ﻓﺈﻧﻪ ﻳﺰﻳﺪ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻓﺘﻨﺔ ﻭﺯﻳﻨﺔ ، 🌴ﻭﻓﻲ ﺫﻟﻚ ﻳﻘﻮﻝ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : " ﺳﻴﻜﻮﻥ ﻓﻲ ﺁﺧﺮ ﺃﻣﺘﻲ ﻧﺴﺎﺀ ﻛﺎﺳﻴﺎﺕ ﻋﺎﺭﻳﺎﺕ ﻋﻠﻰ رؤوسهم ﻛﺄﺳﻨﻤﺔ ﺍﻟﺒﺨﺖ ﺍﻟعجاف العنوهنَّ فإنهنَّ ملعونات لو كانت وراءكم أمةً من الأمم لخدمن نساؤكم نساءهم كما يخدمنكم نساء الأمم قبلكم " رواه مسند أحمد 📚 🌴ﺯﺍﺩ ﻓﻲ ﺣﺪﻳﺚ ﺁﺧﺮ " ﻻ ﻳﺪﺧﻠﻦ ﺍﻟﺠﻨﺔ ﻭﻻ ﻳﺠﺪﻥ ﺭﻳﺤﻬﺎ ﻭﺇﻥ ﺭﻳﺤﻬﺎ ﻟﺘﻮﺟﺪ ﻣﻦ ﻣﺴﻴﺮﺓ ﻛﺬﺍ ﻭﻛﺬﺍ " . ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ﻣﻦ ﺭﻭﺍﻳﺔ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ .📚 🌷 ﺭﺍﺑﻌﺎ : ‏( ﺃﻥ ﻳﻜﻮﻥ ﻓﻀﻔﺎﺿﺎ ﻏﻴﺮ ﺿﻴﻖ ﻓﻴﺼﻒ ﺷﻴﺌﺎ ﻣﻦ ﺟﺴﻤﻬﺎ ‏) ؛ ﻓﻸﻥ ﺍﻟﻐﺮﺽ ﻣﻦ ﺍﻟﺜﻮﺏ ﺇﻧﻤﺎ ﻫﻮ ﺭﻓﻊ ﺍﻟﻔﺘﻨﺔ ﻭﻻ ﻳﺤﺼﻞ ﺫﻟﻚ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻔﻀﻔﺎﺽ ﺍﻟﻮﺍﺳﻊ ، ﻭﺃﻣﺎ ﺍﻟﻀﻴﻖ ﻓﺈﻧﻪ ﻭﺇﻥ ﺳﺘﺮ ﻟﻮﻥ ﺍﻟﺒﺸﺮﺓ ﻓﺈﻧﻪ ﻳﺼﻒ ﺣﺠﻢ ﺟﺴﻤﻬﺎ ﺃﻭ ﺑﻌﻀﻪ ﻭﻳﺼﻮﺭﻩ ﻓﻲ ﺃﻋﻴﻦ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﻭﻓﻲ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﺍﻟﻔﺴﺎﺩ ﻣﺎ ﻻ ﻳﺨﻔﻰ . 🌴 ﻗﺎﻝ ﺃﺳﺎﻣﺔ ﺑﻦ ﺯﻳﺪ : " ﻛﺴﺎﻧﻲ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻗﺒﻄﻴﺔ ﻛﺜﻴﻔﺔ ﻣﻤﺎ ﺃﻫﺪﺍﻫﺎ ﻟﻪ ﺩﺣﻴﺔ ﺍﻟﻜﻠﺒﻲ ﻓﻜﺴﻮﺗﻬﺎ ﺍﻣﺮﺃﺗﻲ ﻓﻘﺎﻝ : ﻣﺎ ﻟﻚ ﻟﻢ ﺗﻠﺒﺲ ﺍﻟﻘﺒﻄﻴﺔ ❓ ﻗﻠﺖ : ﻛﺴﻮﺗﻬﺎ ﺍﻣﺮﺃﺗﻲ ، ﻓﻘﺎﻝ : ﻣﺮﻫﺎ ﻓﻠﺘﺠﻌﻞ ﺗﺤﺘﻬﺎ ﻏﻼﻟﺔ ، ﻓﺈﻧﻲ ﺃﺧﺎﻑ ﺃﻥ ﺗﺼﻒ ﺣﺠﻢ ﻋﻈﺎﻣﻬﺎ " . 📚 ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﻀﻴﺎﺀ ﺍﻟﻤﻘﺪﺳﻲ ﻓﻲ " ﺍﻷﺣﺎﺩﻳﺚ ﺍﻟﻤﺨﺘﺎﺭﺓ " ‏( 1/441 ‏) ﻭﺃﺣﻤﺪ ﻭﺍﻟﺒﻴﻬﻘﻲ ﺑﺴﻨﺪ ﺣﺴﻦ . 🌷 ﺧﺎﻣﺴﺎ : ‏ ( ﺃﻥ ﻻ ﻳﻜﻮﻥ ﻣﺒﺨﺮﺍ ﻣﻄﻴﺒﺎ ‏) ﻷﺣﺎﺩﻳﺚ ﻛﺜﻴﺮﺓ ﺗﻨﻬﻰ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻋﻦ ﺍﻟﺘﻄﻴﺐ ﺇﺫﺍ ﺧﺮﺟﻦ ﻣﻦ ﺑﻴﻮﺗﻬﻦ، ﻭﻧﺤﻦ ﻧﺴﻮﻕ ﺍﻵﻥ ﺑﻴﻦ ﻳﺪﻳﻚ ﻣﺎ ﺻﺢ ﺳﻨﺪﻩ ﻣﻨﻬﺎ : 🌴ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻣﻮﺳﻰ ﺍﻷﺷﻌﺮﻱ ﻗﺎﻝ : ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : " ﺃﻳﻤﺎ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﺍﺳﺘﻌﻄﺮﺕ ﻓﻤﺮﺕ ﻋﻠﻰ ﻗﻮﻡ ﻟﻴﺠﺪﻭﺍ ﻣﻦ ﺭﻳﺤﻬﺎ ﻓﻬﻲ ﺯﺍﻧﻴﺔ " .. رواه النسائي . 📚 🌴وقال ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻳﻘﻮﻝ : " ﻣﺎ ﻣﻦ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﺗﺨﺮﺝ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻤﺴﺠﺪ ﺗﻌﺼﻒ ﺭﻳﺤﻬﺎ ﻓﻴﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﻬﺎ ﺻﻼﺓ ﺣﺘﻰ ﺗﺮﺟﻊ ﺇﻟﻰ ﺑﻴﺘﻬﺎ ﻓﺘﻐﺘﺴﻞ " . 📚 ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺒﻴﻬﻘﻲ ‏( /3 133 ﻭ 246 ‏) 🌷 ﺳﺎﺩﺳﺎً : ‏( ﺃﻥ ﻻ ﻳﺸﺒﻪ ﻟﺒﺎﺱ ﺍﻟﺮﺟﻞ ) ؛ ﻓﻠﻤﺎ ﻭﺭﺩ ﻣﻦ ﺍﻷﺣﺎﺩﻳﺚ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ ﻓﻲ ﻟﻌﻦ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﺘﻲ ﺗﺸﺒﻪ ﺑﺎﻟﺮﺟﻞ ﻓﻲ ﺍﻟﻠﺒﺎﺱ ﺃﻭ ﻏﻴﺮﻩ، ﻭﺇﻟﻴﻚ ﻣﺎ ﻧﻌﻠﻤﻪ ﻣﻨﻬﺎ : 🌴 ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﻗﺎﻝ : " ﻟﻌﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﺮﺟﻞ ﻳﻠﺒﺲ ﻟﺒﺴﺔ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ، ﻭﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺗﻠﺒﺲ ﻟﺒﺴﺔ ﺍﻟﺮﺟﻞ " .. ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ .📚 🌷 ﺳﺎﺑﻌﺎً : ‏ ( ﺃﻥ ﻻ ﻳﺸﺒﻪ ﻟﺒﺎﺱ ﺍﻟﻜﺎﻓﺮﺍﺕ ‏) ؛ ﻓﻠﻤﺎ ﺗﻘﺮﺭ ﻓﻲ ﺍﻟﺸﺮﻉ ﺃﻧﻪ ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﻟﻠﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﺭﺟﺎﻻً ﻭﻧﺴﺎﺀً ﺍﻟﺘﺸﺒﻪ ﺑﺎﻟﻜﻔﺎﺭ ﺳﻮﺍﺀ ﻓﻲ ﻋﺒﺎﺩﺍﺗﻬﻢ ﺃﻭ ﺃﻋﻴﺎﺩﻫﻢ ﺃﻭ ﺃﺯﻳﺎﺋﻬﻢ ﺍﻟﺨﺎﺻﺔ ﺑﻬﻢ ﻭﻫﺬﻩ ﻗﺎﻋﺪﺓ ﻋﻈﻴﻤﺔ ﻓﻲ ﺍﻟﺸﺮﻳﻌﺔ ﺍﻹﺳﻼﻣﻴﺔ . 🌷ﺛﺎﻣﻨﺎً : ‏ ( ﺃﻥ ﻻ ﻳﻜﻮﻥ ﻟﺒﺎﺱ ﺷﻬﺮﺓ ‏) ؛ 🌴ﻓﻠﺤﺪﻳﺚ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ : ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ " ﻣﻦ ﻟﺒﺲ ﺛﻮﺏ ﺷﻬﺮﺓ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺃﻟﺒﺴﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺛﻮﺏ ﻣﺬﻟﺔ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔ ﺛﻢ ﺃﻟﻬﺐ ﻓﻴﻪ ﻧﺎﺭﺍً " .. ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ..📚 والله تعالى أعلم .. 🌷💐🌷💐
نمایش همه...
ሴት ልጅ በሶሻል ሚድያ ዜና አቅራቢ ሆና ስራ መስራቷ እንዴት ይታያል?በራዲዮ ጣቢያ በቴሌቪዥን መስኮት በዩቱብ ቻናል ቀጥታ ስርጭት እና ሌሎችም መሰል ነጥቦች የተዳሰሱበት ነውhttps://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/3602 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/AbuImranAselefy/3242 https://t.me/AbuImranAselefy/3242
نمایش همه...
هل يجوز للمرأة أن تعمل مذيعة.mp34.18 MB
10 ደቂቃ ያህል ብቻ ነው!!
نمایش همه...
የሒጃብ_ትሩፋቶቹ_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_ኡመር_አልአሩሲ_فضائل_فوائد_الحجاب.mp32.84 MB
🔶 የሒጃብ ትሩፋቶቹ!! 🔶 فضائل (فوائد) الحجاب !! 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/AbumuslimAlarsi/7261             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📚 ምንጭ "አል-ሒጃብ ፣ ብይኑ (ፍርዱ) ፣ መስፈርቶቹ እና ትሩፋቶቹ" ከሚለው ሙሓደራ ክፍል/103 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•        🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል  ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
نمایش همه...
ABU MUSLIM A-DUROOS

10 ደቂቃ ያህል ብቻ ነው!!

Video
نمایش همه...
5.29 MB
✍ውዱ ወንድሜ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ . 📌☞ እባክህን ወንድሜ ሴቶች አያምራቸውም እያልክ ፂምክን እየላጨክ ኑርክን አትግፈፉ። ☞ዓይንክን መስበር አቅቶክ ነብሲያክን አትፈትን። ☞ አጭር፣ረዥይም እያልክ 10 ሯን አታማርጥ። ☞ድንገት የኔ ከሆነች እያልክ ሁሎንም አትልከፍ። ☞ አላህ ላንተ ያላት አተቀርም። ☞ ብታምር ብታስጠላ መውሰድክ አይቀርም። ☞ የኔ ቆንጆ እያልክ (chat) ላይ አታዋክብ። ☞ አላህን ያስቆጣል እና ወንድሜ አደራ። ☞ እንድትባል የጀነት ሙሽራ አንተህ ጥሩሁን እና አላህ ይሰጥካል ጥሩዋን በተራ። أخي العزيز . ☞ أرجوك يا أخي تقولي أن النساء لسن جميلات لا تدفع المنقار أثناء الحلاقة. لا تحاول كسر عينك. አታ لا تختر العشرة القصيرة والطويلة والقصيرة. ☞ لا تقل صدفة أنها تخصني. ما تركه الله لك. ☞ إذا كنت تبدو جميلًا ، فسوف تكرهها. አታ لا تعبث بجمالي. يغضب الله ويوكل أخي. أنت عروس الجنة وأنت خير الله يعطي الخير بدوره .👇👇👇👇👇 https://t.me/menhajselefiya123 https://t.me/menhajselefiya123
نمایش همه...
🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።💐

وَآعْبُدُواْ ﷲ وَلاَ تُشْرِكُواْ بِهِ شَيْءً وَبِاْ لْوٰلِدَيْنِ اٍحْسانً. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ 🌸➖➖➖➖➖➖🌸 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧

https://t.me/menhajselefiya123

#ክፍል_ሶሥት ============ ============= ☑️ የ'አብኑ ሙነወር ጥያቄዎችእና መልሶቻቸው 🎙#በኡስታዝ_አሊ_ሑሴን(#ሀፊዘሁሏህ)
نمایش همه...
የ'ኢብኑ_ሙነወር_ጥያቄዎች_እና_መልሶቻቸው.mp31.91 MB
👉ሼይኽ ፋውዛን ሀፊዟሁሏሁ 👉ሙብተዲዕ የሆን አከል ሙብተዲዕ የማይል ሰው ሁክሙ ምንድን ነው የሙብተዲዑን ፍርድ ያገኛልን ? አቡኑህ ሚስባህ ሙሃመድ ✔️#ለአስተያየትና ጥቆማ !!! @MisbahAsery 👉ሌሎችንም ትምህርቶችን #ለመከታተል 👉የቴሌግራም ቻናላችንን ⤵️ #join ያድርጉና #ይቀላቀሉ https://t.me/MisbahAsselefy https://t.me/MisbahAsselefy
نمایش همه...
حكم الذي لا يبدع المبتدع .mp34.21 KB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በባለፈው መንገድ በመዘጋጋት ምክንያት ተሰሪዞ የነበረው ሴቶች በሴቶች ሙሓደራ የፊታችን ኡሁድ ቀን 16/12/2013 ይኖራል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ አዲስ ሙሓደራ ለአዳማ ሴቶች በሴቶች ቀን ኡሁድ 16/12/2013 ሰዓት 4:00___7:00 ሪዕስተውሂድ እና ሽርክ የዒልም ደረጃ ቦታ፦ 🌎አዳማ ከተማ ገንደሀራ ከፊ ብሎ አቦ ቤተ ክርስትያን ገባ ብሎ የሰለፊዮች መስጅድ (ሙዓዊያ መስጅድ) ብቅ በሉ ✍ሙሓደራው በማን ነው ካላችሁ 🎙የታላቁ ዓሊም የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አንጋፋ ተማር የሆነችዋ ኡስታዝት ኡሙ ፉደይል ሰፊያ ዴተሞ አለህ ይጠብቃት 🎙أستاذة أم فضيل صفية بنت دتمو من أشهر تلاميذة شيخ عبد الحميد بن ياسين اللتمي حفظهم الله تعالى ማሳሰብያ አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ቦታው ከጠፋችሁ ወይም ካላወቃችሁት ገንደሀራ ደርሳችሁ በዚህ ስልክ ደዊሉ 0902459740 0911968608 ከፈለጋችሁ ቦት ላይ ገብተው ያናግሩኝ👇 @Abu_fureyhan_Bot https://telegram.me/Abufurayhan
نمایش همه...
Abu Furayhan

https://telegram.me/Abufurayhan

أبو فريحان አስተያት እርምት እነ ቅሬታ ካላችሁ በዚህ bot ሊንክ ገብታችሁ ጠቁሙኝ ✍🏼 قال ابن بطة العكبري - رحمه الله - : *« فرحم الله عبداً لزم الحذر واقتفی الأثر ، ولزم الجادة الواضحة وعدل عن البدعة الفاضحة » .* @Abu_fureyhan_Bot

ሁላችሁም አዳምጧት በተለይም ምድያ ላይ የምትፂፉ ሁለተኛ ምስት የምያገባን ወንድ ብቻ የሱን አይብ እየለቃቀማችሁ ሴትቱዋን ጥፋት እንደሌለባት ነገር አድርጋችሁ ሁለተኛ ያገባን ሁለ የምትጨፈጭፉ እህት ወንድሞች አለሃን ፊሩ ወንዱ ላይ ችግር እንዳለ ሁላ እሷም ላይ ችግር ኣለ አንዳንድ ወንድሞች እና እህቶች ባጠፉት ጥፋት አለህ ሀላል ያደረገውን ነገር ሀራም ለማድረግ ጥረት የምታደርጉ ወንድሞች እና እህቶች የኢብን ዑሰይሚን ንግግር አዳምጡ ሁለተኛ አታግቡ ከማለት ሁለተኛ አግብተው ጥፈት የፈፀሙ ሰዎች ሊንመክራቸው ይገባል በተለይ እህቶች አለሃን ፊሩ https://telegram.me/Abufurayhan ትክክለኛው እስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአንና ከሐዲስ ከደጋግ ቀደምቶች አረዳድ ከታማኝ ዑለሞች የሚሰራጭበት ቻናል ነው። በተጨማሪም ተውሂድንና ሽርክን እንዲሁም ሱናንና ቢድአን እንዲሁም የቢድአ ሰዎችን ለሰዎች በፁሁፍና በሙሀደራ መልክ ግልፅ ማድረግ https://telegram.me/abumerymadama
نمایش همه...
VID-20210821-WA0003.mp43.62 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.