cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

|| INAS ﷺ ||™

۞ ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው። ISLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL © FOR CROSS :- @Hayatiiii12

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
977
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+87 روز
+5130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ሀብታም ባል ሲመጣላት ያለማንገራገር ትቀበላለች ደሃ ባል ሲመጣ ግን ሰላተል ኢስቲኻራ ትሰግዳለች.... አልሃምዱሊላህ ድሀው ግን አላህን አስታወሳት" SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
نمایش همه...
👍 2
ከዓሹራእ ጾም ጋር የተያያዙ ዐስር ህግጋት: ‐ ❶ የዓሹራ ጾም ያለፈውን ዓመት ኃጢኣት ያስምራል። ይህ ሲባል ተውበት የሚያሻቸውን ከባባድ ኃጢኣት ሳይሆን ቀላል (ሶጛኢር) ኃጢኣቶችን ነው። ❷ ዓሹራን መጾም የተወደደበት ምክንያት አላህ ነቢዩ ሙሳን (ዐለይሂስ‐ሰላም) እና ህዝባቸውን ከፊርዐውን ያዳነበት ቀን መሆኑን በማሰብ አላህን ማመስገን ነው። ❸ የዓሹራ ጾም ደረጃዎች ሦስት ናቸው። በላጩ አስቀድሞ አንድ ቀን ከበስተኋላውም አንድ ቀን በድምሩ ሦስት ቀን መጾም ነው።  ሁለተኛው ከበስተፊቱ ወይም አንድ ቀን ከበስተኋላው መጾም ነው። በድምሩ ሁለት ቀን መጾም። ሦስተኛው ሁኔታ እራሱን የዓሹራን ቀን (ሙሐረም 10ን) መጾም ናቸው። ❹ ከበስተፊቱ ወይም/እና ከበስተኋላው አንድ ቀን መጾም የተወደደበት ምክንያት ከአይሁዶች ለመለየት ነው። እነርሱ የዓሹራን ቀን ብቻ ነው የሚጾሙት። ❺ በዓሹራ ቀን ከጾም ውጪ ከሌሎች የዓመቱ ቀናት በተለየ ሁኔታ የተደነገገ ምንም ዓይነት ዒባዳ የለም። ነገርግን ቤተሰብን በሚበላና በሚጠጣ ነገር ማስፋፋት (ማንበሻበሽ) እንደሚወደድ የሚገልፅ ሐዲስ ተዘግቧል። አብዝሃኞቹ ልሂቃንም በሐዲሱ ሠርተዋል። ከዚያ ውጪ ለእለቱ መታጠብ፣ ሽቶ መቀባባት፣ መኳል… ተወዳጅ ነው የሚሉ የቅጥፈት (መውዱዕ) ሐዲሶች ተዘግበዋል። መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ❻ ከረመዳን ወር በኋላ ለጾም የተወደዱ ወራት አሽሁሩል‐ሑሩም (የተከበሩት ወራት) ናቸው። ከነርሱ ደግሞ በላጩ ሙሐረም ነው። ከዚያም ረጀብ፣ ዙል‐ሒጃ፣ ዙል‐ቀዕዳ በተከታታይ ለጾም የተመረጡ ወራት ናቸው። ከአሽሁሩል‐ሑሩም ቀጥሎ ሸዕባን ምርጥ የጾም ወር ነው። ❼ በዓሹራ ቀን ለረመዳን ቀዷ ነይቶ የጾመ ሰው የሁለቱንም ጾሞች ምንዳ ያገኛል። ፈርዱ ከጫንቃው ላይ ይነሳል፤ ሱና የሆነውን የዓሹራን ምንዳ ያገኛል። ❽ የዓሹራን ቀን ከእለቱ የዙህር ወቅት በፊት ባለው ጊዜ ነይቶ መጾም ይቻላል። ይኸውም እንደማንኛውም ሱና ጾም ማለት ነው። በሌሊት ነይቶ ማደር ግዴታ አይደለም። እንደሚታወቀው ፈርድ ጾሞች ግን ለነገ ጾም ከመግሪብ እስከ ፈጅር ባለው ካልተነየተ አይሆንም። ❾ የዓሹራ ጾም ያመለጠው ሰው ቀዷ ቢያወጣው ይወደዳል። የሻፊዒያ መዝሀብ ዐሊሞች መደበኛ ጾሞችን ቀዷ ማውጣት እንደሚወደድ በግልፅ ፅፈዋል። ❿ በመሰረቱ ሴት ባሏ በሀገር እያለ ያለፍቃዱ መጾም አትችልም። ነገርግን በተለይ እንደ ዓሹራ በዓመት አንዴ የሚዘዋወሩ ቀናትን ለመጾም አለመከልከሉ ብቻ ይበቃታል። ስለዚህ በግልፅ መፍቀዱ ወይም ማስፈቀድ አያስፈልጋትም። አላሁ አዕለም! ኡስታዝ ተውፊቅ ባህሩ SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ :              قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّم " أَفْضَلُ الصِّيَامِ بَعْدَ رَمَضَانَ شَهْرُ اللَّهِ الْمُحَرَّمُ وأفضل الصلاة بعد الفريضة صلاة الليل "                         📚 رواه مسلم                🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 የአላህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ከረመዷን በኋላ በላጩ ጾም የአላህ ወር ሙሐረም ነው፣ ከግዴታ ሶላት በኋላ በላጩ ሶላት የሌሊት ሶላት ነው።” 📚[ሙስሊም ዘግበውታል።] የነገን ፆም መፆም እንዳንረሳ ኢንሻአላህ SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
نمایش همه...
«ሪዝቅህን ማንም አይወስድብህም፤ ዒባዳህንም ማንም አይሠራልህም።» SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ዘመኑ የቴክኖሎጂ💻 ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ፤ ለዚህም ወቅታዊ መረጃዎችን ሚያደርስዎትን ቻናል ይቀላቀሉ አይቆጩበትም⚠️
نمایش همه...
📲የተረሳ pattern እንደት እንደሚከፈት
potoshop picture አሰራር
👨‍💻Professional haking አሰራር
💻For ur pc💻
📲For ur phone📲
አዲስ የተከፈተ ነገር ግን ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞችን ይዞ እየመጣ ያለ ምርጥ ቻናል ይኸውላቹ።
نمایش همه...
ኢስላሚክ Content ☀️
የመስጂዶቻችን ታሪክ
የሰሀቦች ታሪክ
//JOIN
ዐሹራ ሙሐረም 10፡ #ማክሰኞ ሲሆን: አሏህ ሙሳና ህዝቦቹ ከፊርዓውን ነፃ ያወጣበት ቀን ነው። 💎የዓሹራ ፆም ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል ብለዋል ረሱል ﷺ። 👉በፆሙም አይሁዶችን ተቃረኑ ብለዋል። 🟥የዓሹራ ፆምን በተመለከተ ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና አራት ደረጃዎች አሉት ይላሉ፡ 💎1ኛው ደረጃና በላጩ 9ኛው 10ኛውና 11ኛው ቀን መፆም ነው። ምክነያቱም በዚህ መልኩ አይሁዶችን ተቃረኑ የሚል በኢማሙ አህመድ የተዘገበ ሀዲስ ስላለ፡ በተጨማሪም በወር ሶስት ቀን የመፆምን ምንዳ ስለሚያስገኝ። 💎2ኛ ደረጃ፡ 9ኛውና 10ኛው መፆም፡ ረሱል ﷺ ለሚቀጥለው አመት ከቆየሁ 9ኛውና 10ኛው እፆማለሁ ያሉበት ሀዲስ ስላለ፡ ይህንን ሱና ይገጥማል። 💎3ኛ ደረጃ፡ 10ኛና 11ኛው ቀን መፆም። 💎4ኛ ደረጃ፡ 10ኛው ቀን ብቻ መፆም። ከዑለሞች ይፈቀዳል ያሉም ይጠላል ያሉም አሉ ብለዋል። ማሳሰቢያ፡- 9ኛው ማለት ሰኞ፡ 10ኛው ማክሰኞ፡ 11ኛው ደግሞ ሮብ ናቸው። አሏህ በእዝነቱ ከሚጠቀሙት ያድርገን። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
نمایش همه...
👍 1
እናቴ ጋ ብዙ ሚስጥር አለን። የሆነ ቀን ማታም እንዲሁ ሚስጥር ነገርኳት። የሆነች የወደድኳት ልጅ አለች። ቱርካዊ ናት። ትወደኛለች እወዳታለሁ። ለመጋባትም አስበናል። ግን እናቴ ይህን ጉዳይ ለማንም አትንገሪ አልኳት። እሷም "ሚስጢርህ ጥልቅ ጉድጓድ ዉስጥ እንደተቀበረ አስበው አብሽር።" አለችኝ። ጠዋት ላይ ለቁርስ እንደተቀመጥን አባቴ ወደኔ እያየ "እ ጎረምሳወ ሱልጣን ኦግሎ እንዴት አደርክ!" አለኝ። እናንተስ እንዴት አደራችሁ! አባት ጋ ሳይደርስ እናት ጋ የሚቀር ሚስጥር የለም ልላችሁ ፈልጌ ነው ልጆች። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
نمایش همه...
👍 2
╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ 👉The Best Islamic  Channel On               Telegram ‼            ┏━━━━━━━━┓        🌹👀 ፍቅርን በፍቅር. 🌹             ┗━━━━━━━━┛             ┏━━━━━━━━┓      🌹ምርጥ ምርጥ ታሪኮች🌹             ┗━━━━━━━━┛             ┏━━━━━━━━┓           🌹    ለወጣቶች  🌹             ┗━━━━━━━━┛                       ┏━━━━━━━━━┓     🌹 አጫጭር ግጥሞች 🌹          ┗━━━━━━━━━┛                      ┏━━━━━━━━━━━┓   🌹 አጫጭር የቁርዓን አያወች 🌹         ┗━━━━━━━━━━━┛                ┏━━━━━━━━━┓            🌹 ጣፋጭ ንግግሮች 🌹                ┗━━━━━━━━━┛                      ┏━━━━━━━━━━┓      📖 የነብያቶች ሙሉ ታርክ 📖           ┗━━━━━━━━━━┛ 🌹. ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል የሚፈልግ ብቻ!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
😍❤አዲስ 😍❤ ❤መንዙማ እና ነሺጃዎችን❤ ❤ መንዙማ ነሺዳ 😍❤
نمایش همه...
👏መንዙማ 👏
🫶ነሺዳ🫶
❤Qur'an❤
😍Quran audio😍
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.