cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

በዚህ ቻናል ላይ ጥቅሶች መዝሙሮች ፎቶ ግጥም እና ለጥሪ ሚሆኑ መዝሙሮች ይለቀቃሉ እራዕይዮሐንስ እየሆነ ያለውን እና ሚሆነውንም እናያለን ወስብሃት ለእግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
286
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በትናንትናው ዕለት ጥር 12/2014 ዓ.ም የወይብላ ማርያም እና ቅዱስ ሚካኤል በሚመለሱበት ጊዜ ከፀጥታ አካላት ጋር በተፈጠረው ግጭት አስካሁን ሦስት ኦርቶዶካሳውያን ሰማዕትነት ተቀብለዋል። አምላከ ቅዱሳን የሰማዕታቱን ነፍስ ይቀበልልን። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም አርፋ የነበረችው የወይብላ ማርያም ታቦት በአቡነ መልከ ጸዴቅ፣ እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለ ሃይማኖት መሪነት በሕዝበ ክርስቲያኑ ታጅባ በሰላም ወደ መንበረ ክብሯ ተመልሳለች።
نمایش همه...
ወይብላ ማርያም ከብዙ ለቅሶ በሁአላ ከደብሯ ገብታለች እግዚአብሔር ይመስገን
نمایش همه...
ወይብላ ማርያም ++++++++++++++++++++++++++++++++ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ወደ መቅደሷ ሳትገባ ወደ ኋላ ተመልሳ ቀራንዮ መድኃኔዓለም የቆየችውን ወይብላ ማርያም ታቦትን ለማስገባት ምእመናንንም ለማጽናናት በቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ተገኝተዋል። ከእርሳቸው ጋር የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ጉባኤ ቆሞስ አባ ተክለሀይማኖት ወልዱ በስፍራው ተገኝተዋል። በክስተቱ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና ሌሎች የቤተክርስቲያናችን ክፍሎች የሚሰጡትን መረጃ ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል። © EOTC TV
نمایش همه...
የታቦት አታስገቡም ፍጥጫው ቀጥሏል። ታቦቷ ባለችበት እንድታድርም መወሰኑ ተነግሯል። • #SHARE_SHARE_SHARE ይደረግ። አዲስ አበባ ጫፍ ቀራንዮ ወይብላ ማርያም #ኦሮሚያ ክልል
نمایش همه...
"…የወይብላ ማርያም እና የቅዱስ ሚካኤል ታቦታት ወደ ደብራቸው አናስገባም ስላሉ ታቦታቱ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ተመልሰው አድረዋል። ወይብላ ማሪያም ላይ እየተሰራ ያለው ግፍ ይቁም ዛሬ ታቦት አስመለሱ ነገስ እስከመች ነው ኦሮሚያ ክልል አንዲ ሚሆነው @natiteferi
نمایش همه...
ወይ ብላ ወይ ብላ አናስገባም አሏት ከወጣች በዋላ @natiteferi
نمایش همه...
ይህን ሼር ያላደረገ ሰው እንደ መስቀሉ ጠላቶች ነው ምቆጥረው ስለ ቤተክርስቲያናችን ስንል ስለ መስቀሉ ስንል እንዋጋለን 👇👇👇👇👇👇👇 ፉክክሩ Digitized ሆኗል መስቀል አደባባይን ጎግል ማፕ ላይ እየገቡ ኢድ አደባባይ እያሉ ኢዲት እያደረጉት ነው። ይህ ደግሞ የአንድ ሰው ኢዲት ብቻ ሳይሆን ሙስሊሞች እየተረባረቡ ኢዲት እያደረጉ ስለሆነ ጎግል መስቀል አደባባይን ''መስቀል አደባባይ ወይም ኢድ አደባባይ ብሎ ቀይሮታል። ኦርቶዶክሳወያን መበሳጨት አያስፈልግም ነገሩ ቀላል ነው ሁላችንም እንረባረብና ኢዲት ያደረጉትን እኛም ኢዲት አድርገን ''ወይም ኢድ አደባባይ'' የሚለውን እናጥፋው። እንዲያውም ''Land mark'' የሚለው ላይ ባለቤቱ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስለሆነች ''Orthodox church'' የሚል እንጨምርበታለን። በቀላሉ አሻራዎን ያሳርፉ ከቤ/ክ ጎን ይቁሙ ። ይህንን ለማድረግ ስልኮት ላይ ጎግል ማፕ (Google map) ይክፈቱ እና ደረጃ በደረጃ ያዘጋጀሁትን አጭር የ Screen shoot instruction ይመልከቱ። N.B ይህንን ለማድረግ የGmail account (email) login info ከጠየቀዎ User name እና password ያስገቡ ከዛም: 1. Google Map Application ይክፈቱ 2. Search Bar ላይ ሄደውMeskel square ብለው ይጻፉ እና Meskele Square, Addis Ababaን ይምረጡ 3. ቀዩን የ ፒን(📌) ምልክት ይጫኑ 4. ከመጡት አማራጮች ውስጥ Sugest Edit የሚለውን ይምረጡ 5. Change Name or other details ይጫኑ 6. Meskel Square ከሚለው በታች በአማረኛ የተጻፈውን ''መስቀል አደባባይ ወይም ኢድ አደባባይ'' የሚለውን ይንኩ እና ''ወይም ኢድ አደባባይ የሚለውን'' ያጥፉ እና መስቀል አደባባይን የሚለውን ብቻ ያስቀሩ 7. Historical Land mark ላይ የሚለው ላይ ይግቡ (ባለቤቱ የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ስለሆነች) 8. ከአማራጮች ውስጥ Religion የሚለውን ይንኩ 9. ''search more category'' የሚለው መፈለጊያ ባር ላይ Orthodox church የሚል ይጻፉ እና Orthodox church የሚለውን አማራጭ ይጫኑ 10. መጨረሻ ላይ ዝርዝሩ ቼክ ያድርጉ ከላይ በእንግሊዘኛ : Meskel Square በአማረኛ : መስቀል አደባባይ Category : Orthodox church ከዛም ከአናቱ ላይ ያለችውን የቀስት(የ telegram ወይም Send ምልክት) የምትመስለውን ይጫኑ። እርማትዎ ለጎግል ይደርሰዋል። ጎግል የእርማቱን (Edit) ብዛታ ተመልክቶ ''ወይም ኢድ አደባባይ የሚለውን ከቀናት በኋላ ያጠፋዋል። እርሶ ወደነበረበት ''መስቀል አደባባይ'' አርመው (Edit) አድረገው መመለስዎ የቤ/ክ ክብርን መመለስዎ እንደሆነ አይርሱ። ሲጨርሱ ይሄንን ፖስት ለኦርቶዶክሳውያን ያጋሩ! #መስቀል_አደባባይ
نمایش همه...