cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሌላው ዓለም

ስነፅሁፍ እና ሌሎች የጥበብ ስራዎች @ytbara ☝️☝️☝️ 4 comments 👇👇👇👇 @ytbarak Or @Eyu5633

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
407
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አየህ ያ'ገር ፍቅር? ወንድሙን ገለኸው ውስጡ ቢቃጠልም እየሞተ እንኳን በቃኝ ይላል እንጂ ሰንደቁን አይጥልም። #Ethiopia #Amhara #Bahir_Dar #Stop_Amhara_Genocide 💚💛❤️ ✊✊✊ @ytbara @ytbara
نمایش همه...
፡ ካለፈው እኔነት ከወደቀው ስሜ፣ ደብዝዞ ከጠፋው ፤ ከሰውነት ቀለሜ፣ እጄን ካቆሸሸው ዕድፍ ዝቃጭ ስራ፣ አምላኬ መልሰኝ አውጣኝ ከመከራ፣ @ytbara
نمایش همه...
አንቺ ያለሽ ማዶ ከለመለመው መስክ ከብርሃን መካከል፣ እኔ ደሞ እስረኛ ማየት የምችለው በቀዳዳው በኩል፣ እንዴት አድርጌ ነው መሞቅ የምችለው ጸሐይን ካንቺ እኩል? @ytbara
نمایش همه...
🍃🌹🍃....✍ ‍አምሮብሽ ስቶጪ ሀገሩ በሙሉ ካይን ያውጣሽ እያለ ያደንቅሻል አሉ : ትላንት እንዲ ነበር የናትሽም ውበት ዛሬ ላንቺ ረግፎ ደምቀሽ ወጣሽበት : ሰው ባያደንቀውም አንቺ እንዳትክጂ የብቻሽ አይደለም የእናትሽም እንጂ #ክብር_ለእናቶች @ytbara
نمایش همه...
''እግዜር ዝቅ ብሎ'' -------------------------------------- አልመህ ካቀድከው - ከምኞትህ ሁላ በአይንህ መትረህ - ልብህ ከሚሞላ ከምድር በረከት - ስጋን ከሚያረካ ከሰማይ ረድኤት - ነፍስን ከሚያፈካ . . የትኛውን ልስጥህ - ብሎ ቢጠይቀኝ ካንድ አንቺ በስተቀር - የቱንም አልመኝ @ytbara
نمایش همه...
አይሆኑትን ሆኖ ፣ አይችሉትን ችሎ አንድ ቀን ፍለጋ ፣ አንድ ዘመን ጥሎ ማለፍ በጎ አይደለም ፣ "ለበጎ ነው " ብሎ!!! #ሼርርርርርርርርር @ytbara @ytbara @ytbara
نمایش همه...
ሐዘን ትካዜሽን ጋርዶታል ደመና ወስዶታል ንፋሱ፣ ከምድር ከፍ በይ እንዲሰማሽ እሱ። ኢ.ት.ዮ.ጵ.ያ.ዬ!! @ytbara @ytbara
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.