cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

IN christ

**************** (👉 ኢየሱስ የሆነላችሁን እና እናንተን ያደረጋችሁን በማሰብ በምስጋና ዋሉ......ተባረኩበት) ያ የተረገመ ፣ የተባረከ ቀን ለኛ የነፃነት ፣ ለሱ የሰቀቀን ለኛ የደስታ ፣ ለሱ የጭንቅ ቀን የፍስሀ ፣ የምጥ ሰአት የእርካታ ፣ የመጠማት የእስራት ፣ የአርነት የህማም ቀን ፣ የድህነት ቀን ሊሆነን....... በህመሙ ፣ ሊፈውሰን ኃጢአት ሆኖ ፣ ሊቀድሰን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
221
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ፀሎቴ ጋ Helina Dawit New Gospel Song.mp36.12 MB
AZEB_HAILU_AUG_26,2021(128k).m4a9.39 MB
Addisu_Terefe_@_Kingdom_Sound_Worship_Night_,_'_Alisham_'_Original.m4a11.66 MB
Alfa_neh_Omega_-_Samuel_T_Michael(128k).mp34.30 MB
Amen_አሜን_Intimate_Worship_Live__s726NeAI48E_140.m4a10.36 MB
BEREKET_TESFAYE_የፍቅር_ስጦታዬ_Live_Concert(128k).mp38.80 MB
Egzihabher_Aleh_"እግዚአብሔር_አለ_"_የአቶ_ካሳ_ቤተሠብ_መዘምራን_JOSSY_KASSA_New.mp36.50 MB
Fikru_ፍቅሩ_Samuel_T_Michael_New_Amharic_Mezmur_2017128k.m4a7.66 MB
HELINA_DAWIT_NEW_2017_PROTESTANT_SONG(360p)(1).mp4 - Copy.mp32.55 MB
Kenessa_and_Solomon_Bula_|_ኬነሳ_እና_ሰለሞን_ቡላ_ርስታችን_2022_Live_Worship128k.mp38.78 MB
“ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” — ሮሜ 3፥23
نمایش همه...
Alfa_neh_Omega_-_Samuel_T_Michael(128k).mp34.30 MB
1ማወቅ 2መቁጠር 3ራሳችንን ለእግዚአብሔር መቅረብ 4በመንፈስ መመላለስ ።።።።።።።።።። ከክርስቶስ ጋር መሞታችን።።።።።።።። ። ሮሜ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን? ³ ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? ⁴ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን። ⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤ ⁶ ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና። ⁷-⁸ ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤ ⁹ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ ፊት እንዳይሞት ሞትም ወደ ፊት እንዳይገዛው እናውቃለንና። ¹⁰ መሞትን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጢአት ሞቶአልና፤ በሕይወት መኖርን ግን ለእግዚአብሔር ይኖራል። ¹¹ እንዲሁም እናንተ ደግሞ ለኃጢአት እንደ ሞታችሁ፥ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቁጠሩ። ✝️✝️✝️✝️ ሮም 6:6
نمایش همه...
በልሳን የሚጸልዩ ሰዎች መንፈሳቸው ሬማን (የጌታን ድምፅ) ለመያዝ በጣም ክፍት እና እጅግ ቅርብ ነው። አንድን ልጅ በመንፈስ መጸለይ ምን ማለት ነው? ብዬ ስጠይቀው “ዓይን ጨፍኖ መጸለይ” አለኝ፡፡ በመንፈስ መመላለስስ ምን ማለት ነው ብዬ ብጠይቀውስ ምን ይል ይሆን? ብዬ አስቤ ፈገግ አልኩ፤ ዓይን ጨፍኖ መሄድ? ዓይን ጨፍኖ መንዳት…? ወይስ ምን ሊሆን ይችላል? ..በመንፈስ መጸለይ ማለት በልሳን መጸለይ ወይም ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሆኖ መጸለይ ማለት ነው፡፡ በልሳን መጸለይ በአእምሮ ከምንጸልየው በላይ እንዴት ውስጠኛውን ሰውነታችንን እንደሚያጠነክር ልነግራችሁ አልችልም! በልሳን አብዝተን መጸለይ አለብን፡፡ በልሳን የሚጸልይ ራሱን ይገነባል፣ ያንጻል (ቻርጅ ያደርጋል)፣ ያነሳሳል፣ ያሳድጋል፣ ያበረታታል ይላል፡፡ 1ቆሮ 14:4 (ምናልባት በልሳን የማትናገሩ ከሆነ በዚህ ሰአት በእምነት መቀበል ትችላላችሁ) ሐዋሪያው ጳውሎስ ከሁላችሁ ይልቅ አብዝቼ በልሳን እናገራለሁ ያለን ለዚህ ነው፡፡ “ከሁላችሁ የበለጠ በልሳን ስለምናገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥18 በልሳን የሚጸልዩ ሰዎች መንፈሳቸው ሬማን ለመያዝ በጣም ክፍት እና ቅርብ ነው፤ ልሳን ሰማያዊ ቋንቋ ነው፡፡ በልሳን መናገር ውስጣችሁን ይገነባል፡፡ ለዚህ ነው በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ እንድትጠነክሩ የሚለን፡፡ “በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥” — ኤፌሶን 3፥16-17 ሎጎስ የሆነው ቃል ውስጣችሁ ካለ በልሳን ስትጸልዩ ሬማ የሆነው የጊዜው ቃል ከመንፈሳችሁ ውስጥ ይወጣል፡፡ ቃሉ ለዚህ ነው ሳናቋርጥ በመንፈስ እንድንጸልይ የነገረን፡፡ “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤” — ኤፌሶን 6፥18 🗾🗾🗾🗾https://t.me/joinchat/WBlGYUoC2iqtIIKU🗾🗾🗾🗾 join @inchrist_life @inchrist_life
نمایش همه...

NEW_LIVE_WORSHIP_|_WITH_CHERINET_|_JCP_BAND(360p).mp320.27 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ተሐድሶ (Reformation) ተሐድሶ ግን ምንድን ነው? ተሐድሶ ማለት ማደስ፣ መለወጥ፣ ማበረታታት፣ አዲስ ነገር ማውጣት፣ ... ማለት ነው። (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ገጽ .435) ተሐድሶ ማለት ያረጀን፣ የተበላሸን፣ የቀድሞ ይዘቱን የለቀቀን ነገር ቀድሞ ወደነበረበት ይዘት መመለስ ወይም አዲስ ማድረግ ማለት ነው። (ጌታቸው ኃይሌ) ተሐድሶ የሚለውን ቃል የሚተኩት የእንግሊዝኛ አቻዎቹ #Reformation, #Renewal & #Restoration ናቸው። Reformation _ ማለት እንደገና መለወጥ፣ የተበላሸውን እና የተመሰቃቀለውን ቦታ ስርዓት አስይዞ ማስቀመጥ፣ ፈር የለቀቀውን አዲስ ሥርዓት ማስያዝ ማለት ነው። Renewal _ ማደስ፣ የቀድሞ መልክና ውበትን መመለስ ማለት ነው። Restoration _ ወደ ቀድሞ ስፍራው መመለስ ማለት ነው። "ተሐድሶ ማለት የነገረ መለኮታዊ፣ የአስተሳሰብ፣ የድርጅታዊ እና የፕሮግራም አወቃቀሮችን ዳግም ማደስ ማለት ነው።" ቦቢ ግሊያም (ተሐድሶ _ #በጸጋአብ #በቀለ) ተሐድሶ የሃይማኖት ድርጅት ወይም ተቋም አይደለም!. ተሐድሶ ሰዋዊ አስተሳሰብ አይደለም!. ተሐድሶ የማይጨበጥ ሕልም አይደለም!. ተሐድሶ የግለሰብ መጠሪያ ስም አይደለም!. ተሐድሶ ወቅታዊ እንቅስቃሴ አይደለም!. ተሐድሶ በሰው የሚለኮስ ችቦ አይደለም!. ተሐድሶ ንጹሕ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል የሚያስነሳው አብዮት ነው!. ተሐድሶ ከራሱ ከእግዚአብሔር የሚነሳ አብርሆት ነው!. የተሐድሶ አቀጣጣይ ራሱ እግዚአብሔር ነው!. ተሐድሶ ወቅታዊ ሳይሆን ሂደታዊ ነው!. ተሐድሶ በአማኞች ኑሮ ቀጣይነት ያለው ለውጥ እንዲመጣ ያደርጋል!. ተሐድሶ ... በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሳሳን የሰው አሳብ ያመክናል!. ተሐድሶ ዘመን ያስቆጠሩ ቢሆኑ እንኳን እንደ ቃሉ ያልሆኑ ትምህርቶችን፣ ትንቢቶችን፣ ሥርዓቶችን፣ ልምዶችን፣ ልምምዶችን፣ አካሂያዶችን እና አደራረጎችን ይነቅላል። The Way Reformation Ministry, Ethiopia. ለሌሎች አካፍሉ፦ #Grace #Commission https://t.me/inchrist_life
نمایش همه...
IN christ

**************** (👉 ኢየሱስ የሆነላችሁን እና እናንተን ያደረጋችሁን በማሰብ በምስጋና ዋሉ......ተባረኩበት) ያ የተረገመ ፣ የተባረከ ቀን ለኛ የነፃነት ፣ ለሱ የሰቀቀን ለኛ የደስታ ፣ ለሱ የጭንቅ ቀን የፍስሀ ፣ የምጥ ሰአት የእርካታ ፣ የመጠማት የእስራት ፣ የአርነት የህማም ቀን ፣ የድህነት ቀን ሊሆነን....... በህመሙ ፣ ሊፈውሰን ኃጢአት ሆኖ ፣ ሊቀድሰን

نمایش همه...
IN christ

**************** (👉 ኢየሱስ የሆነላችሁን እና እናንተን ያደረጋችሁን በማሰብ በምስጋና ዋሉ......ተባረኩበት) ያ የተረገመ ፣ የተባረከ ቀን ለኛ የነፃነት ፣ ለሱ የሰቀቀን ለኛ የደስታ ፣ ለሱ የጭንቅ ቀን የፍስሀ ፣ የምጥ ሰአት የእርካታ ፣ የመጠማት የእስራት ፣ የአርነት የህማም ቀን ፣ የድህነት ቀን ሊሆነን....... በህመሙ ፣ ሊፈውሰን ኃጢአት ሆኖ ፣ ሊቀድሰን

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.