TTS Dish Installation
262
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
arsenal vs shefield
watan 2 live now wow
Watan watan Watan wow wow
ሰላምዛ ሬ ይዤላቹ የመጣሁት አሞስ(amos 4) ስለሚባለው ሳተላይት ነው ይመቻቹ👍
አሞስ በውስጡ
👉10 የሚደርሱ sport chanals
👉Kids chanals
👉documentary chanals
👉Movie chanals
👉እንዲሁም ተወዳጁ MTV
እና
👉 adult CHANALS የያዘ ሳተላይት ነው
አሞስ በምዕራብ(west) አቅጣጫ 4 ድግሪ ላይ የሚገኝ ሲሆን አብዛኛዎቹ በሚባል መልኩ በ ዶላር ምልክት አለባቸው ያ ማለት የሚከፈትበት ሌላ ሲስተም ያስፈልጋል 👉Server
ልክ እንደ ቫርዚሽ bissky ሞልተን አደለም ምንከፍታቸው እንግዲህ server ምንድነው ? ለምን ይጠቅማል ? የሚለውን እንይ ከ አሞስ ጋር ምን ያገናኘዋል ?
-ቻናሎቹ ለመክፈት የግድ Server ይፈልጋሉ። server ማለት ቻናሎችን በትንሽ Connection ምክንያት እንዲከፍቱ ማረጊያ Account ሲሆን። እንደ እየ Serveru አይነት ከ1 ወር ጀምሮ እስከ 12 ወር ይኖራል።
ከሰርቨሮች መካከል።
-"Cccam" ይህ ማለት ሁሉም HD ሪሲቨሮች ላይ ያለ server ሲሆን ከታች የምዘረዝራቸው Serverኦች ለሌላቸው ሪሲቨሮች የሚሆነው ብቸኛ አማራጭ ነው።
🔥 የማይቆራረጥ Cccam የለም። ሪሲቨር መግዛት ካልቻሉ ብቻ ነው ይህንን Server እንዲጠቀሙ ምንመክረው። (Cccam በሁሉም HD ሪሲቨር ስለሚሰራ wifi antenna ብቻ ገዝተው መጠቀም ይችላሉ)
💥-"Forever server"-
ይህ በጣም ጀግና እና አንደኛ Serverየምለው ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
• ታይger T8,T8 High class v2,T3000 Mega,T8 Mini ultra,T8 Mini ultra V2
•Staርሳat T-14 Extreme,90000,2000,X1 Pro,X2 Extreme እና ሌሎችም።
•Lifestar 9090,9090 Diamond ,9595
⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።
💥-"Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus" - ሁለቱም ያው እና አንድ ነው!
ያለምንም መቆራረጥ Amos እና O.ኤስ.N ቻናሎችን የሚከፍት ሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•LEG N24+ Plus, LEG N24 pro,LEG N24 Pro Iron , LEG H-14 , LEG M-18 HD , LEG N24 (NEW) ይገኙበታል።
•Superstar V8 እና V8 plus
•Lifestar 1000++ እና Ls9200 Gold እና LS9300 GOLD
-Lifestar 9200 እና 9300 ተጠቃሚ ከሆኑ ያለው ብቸኛ አማራጭ Cccam ብቻ ነው።
⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።
💥-"Funcam" -
ይህ በጣም ምርጥ የሚባል Server ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮቭ መካከል።
•Realstar 1010 ሪሲቨር።
•Supermax F-18 Supertech/Superplus
•ሁሉም Supertech የሚሉት የsupermax 2350፣2425፣9200 ሪሲቨሮች።
•Lifestar,6060,8080,8585 ሪሲቨሮች።
•Starsat 4080 ሪሲቨር ይገኙበታል።
⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።
ለምሳሌ ያህል እነዚን ጠቀስን እንጅ ብዙ አይነት serveroch አሉ
‼️‼️‼️አሞስ ለመስራት ምን ያስፈልጋል
Nile sat ተጠቃሚ ከሆኑ👇👇
1ኛ HD ሪሴቨር ነገር ግን ካሎት አያስፈልግም
2ኛ Wifi antenna ሪሴቨር ላይ የምትሰካ
3ኛ Lnb ነገር ግን የተቀመጠ ካለ አያስፈልግም
4ኛ Switch
Nile sat ማትጠቀሙ ከሆነ 👇👇
1ኛ ዲሽ ሰሀን
2ኛ HD ሪሴቨር ነገር ግን ካሎት አያስፈልግም
3ኛ Wifi antenna ሪሴቨር ላይ የምትሰካ
4ኛ Lnb ነገር ግን የተቀመጠ ካለ አያስፈልግም
5ኛ Switch
📡📡📡📡 ማንኛውንም አይነት ዲሽ ስራ እንሰራለን 📡📡📡📡
👉AMOS 4
👉ETHIOSAT
👉IDMAN AND CBC SPORT
👉NILESAT
👉Tv Varzish And Football Hd
👉Ds Tv
👉GOD CHAANAL
ለተጨማሪ
+251940280092
😳ለ አዲስ አበባና አከባቢዋ ብቻ‼️‼️
UPDATE
Nilesat 7°W ላይ አዲስ ቻናለ ተጠቃሚዎች
🖥Best OF Ethiopia
✏️11512V27500
SHARE @tesfadish
የሳምንቱ የሳተላይት ዲሽ ዜናዎች
1. EthioSat 57°E ላይ ያሉት የ Hornsport ቻናሎች በ Multimedia የመቆለፊያ ሲስተም ተቆልፈዋል እስከ አሁን በማንኛውም ረሲቨር እየሰሩ አይደለም አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል።
2. EthioSat 57°E ላይ ያሉት የ MBC Package ቻናሎች ድምፅ በ SuperStar እና በ LIFESTAR ረሲቨሮች እየሰሩ ነው።
3. Yahsat 52.5°E ላይ ያሉት Football HD እና TV Varzish English Premier League ቀጥታ ማስተላለፍ ጀምረዋል።
4. Nilesat ላይ ያሉት የ OSN ቻናሎች ሁሉም ቶልፈዋል በማንኛውም ረሲቨር እየሰሩ አይደለም ስለዚህ እስከሚከፈት ድረስ Amos 4°W Yes Package ሰርታችሁ ወይም አሰርታችሁ ብትጠቀሙ ይሻል አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል።
5. Apollo እና ብዙ የ IPTV ቻናሎች በቴሌ ኔትወርክ ብሎኪንግ ምክንያት በጣም እያስቸገሩ ነው ቴሌ ብሎክ ያደረጉትን እስኪያስተካክሉ ድረስ መታገስ ግድ ነው ሌላ ሀገር በጥራት ይሰራል አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል።
6. Eutelsat 7°E Canal plus Ethiopia Package ላይ ብዙ ቻናሎች እንደገቡ ይታወቃል SuperSport ጨምሮ ብዙ የ DSTV ቻናሎች Free ናቸው አብዛኞቹ ቻነሰሎች ድምፃቸው Dolby Digital Plus ስለሆነ ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ ተሲቨሮች ውስጥ የሚሰሩት በ LIFESTAR 9595, LIFESTAR 9090HD, LIFESTAR 9090HD mini, LIFESTAR, 9090 Diamond ናቸው። ለተጨማሪ መረጃ @tesfadish
ለ Yahsat 52°E ተጠቃሚዎች
አዲስ ቻናል ገብቷል
OMN TV
11938 H 27500
@tesfadish
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.