cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

❤🌛ÅŁ ŇĚĴAŚHĮ ĴĖMĚÅ❤🌛

የዘይኔ ሙሂቦች ተሠብስበን የሣቸው ፍቅር አዋልሎን 💟💟 ፍቅሩ በውስጣችን ቢጠናብን ልናመድህ መጣን ቻናል ከፍተን💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟 ለፕሮግራሞ ድምቀት ከፈለጉን @haytulalem @ama1686 @yazeynya ላይ ያናግሩን ❤ መርሀግብር ❤ ሰኞ👉ሀያቱ ሶሀባ✍📖 ማክሰኞ👉ዒሽቅናሀድራ👏 እሮብ👉የኢስላም አዳቦች ትረካ✍📖 ኸሚስ👉ሞቅ ያለ ሀድራ🔊

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
193
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:23
Video unavailableShow in Telegram
ለወሐቢያ ነው መልዕክቱ
نمایش همه...
2.13 MB
Repost from AL-faruq-tube
نمایش همه...
የማማር ጥግ || አዲስ ሱዳኒክ የህብረት ነሺዳ #ቀስዋ_2 || NEW SUDANIC NESHIDA #QESWA_2

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||

https://www.youtube.com/c/ALFaruqTube

የፌስቡክ ገፅ ||

https://www.facebook.com/FALfaruuq/​​...​

ቴሌግራም ||

https://t.me/alfaruqtube

Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ #ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️ #ቀስዋ 2 በቀስዋ 1 #መድረካችን ቡዙዎችን ያስደሰተው ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ ከድንቅ የህብረት ነሺዳ እንዲሁም #ከወጣት እና ከድንቅ ማዲሆችንእና ሙንሺዶቻችን ጋር ከድንቅ ሰርፕራይዝ ጋር ይጠብቆታል ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም #በአምባሳዳር ሲኒማ አዳራሽ ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ። #ሰኔ 19 የኛ ናት ለመቅረት የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ። ሰኔ 19 በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ እንገናኝ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 ስልክ 0967332384 0919845355 0993638767 0900078077 እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ https://t.me/qaswa_7 https://t.me/qaswa_7
نمایش همه...
ቀስዋ 1 የመድረክ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ድንቅ ቲያትር Watch "ቀስዋ ፕሮግራም #የአማር ኢብን ያሲር ረ.ዐ የህይወት ታሪክ ቲያትር #ዝህረ ሱሀባ qasewa islamic program #ኢላ ፕሮዳክሽን ela production" on YouTube https://youtu.be/Td5_0J3iVKs
نمایش همه...
ቀስዋ ፕሮግራም #የአማር ኢብን ያሲር ረ.ዐ የህይወት ታሪክ ቲያትር #ዝህረ ሱሀባ qasewa islamic program #ኢላ ፕሮዳክሽን ela production

በቀስዋ የመድርክ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ቲያትር ነው የአማር ኢብን ያሲር ረ.ዐ የህይወት ያጠነጠነ ለየት ያለ ቲያትር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዳዲስ የመድረክ ነሺዳ እንዲሁ የመንዙማ ስራዎች ላይ ድንቅ ብቃታቸውን እያሳዩን ያሉት እነዚህ ድንቅ ማዲሆች አሁን ደግሞ በሚያስደንቅ ጥምረት የመዲናው ሹም የተሰኘውን የሼሆች ስራ @AlFaruk multimedia production ይዘውልን መተዋል 💖💖💖💖💖💖💖💖 ሙሉ ስራውንም ኸሚስ ምሽት ይጠብቁ https://youtu.be/tWSgKjVue6c
نمایش همه...
#የመዲናዉ_ሹሙ||#ኢሳም አል- ሙነወል||እና||#አቡበከር መካ||ኸሚስ ምሽት ይጠብቁ@Al Faruk Multimedia Production

ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! ******* ******* Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን *************** *************** * አያልቅበት ዳዊትን በጥያቄ አፋጠጠ!. እዉነት አፍቅረሃት ነዉ ወይስ ለብር ብለህ ነው * የቶፊቅ እና የማሪና የመጨረሻ ውሳኔ ሀይማኖቱ | MK PODCAST * ጉድ መጣ ጌታዬን አላውቀውም! ወጣቱ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል • አላህ ማን ነው? የአደባባይ ጥያቄዎች እና አሳዛኝ መልሶች • Addis kememoch * Netflex ላይ እየታየ ነው... የሀይለስላሴ ልጅ ነው የክርስትና አባቴ... * በሷ ምክንያት የውጭ እድል አሳልፌያለሁ || በጓደኛዋ ምክንይት ልንለያይ ነበር *🔴አነጋጋሪው የሳያት ደምሴ ጉዳይና የሀናን ታርቅ ሰርፕራይዝ | Seif on Ebs * 🛑 አነጋጋሪው ዘፈን እና አወዛጋቢው ሃብታም | Seifu on EBS #seifuonebs ፕራንክ አዲስ አማረኛ ፊልሞች * ሲሳይ ነው - Ethiopian Movie Sisay New 2022 Full * ልማልልሽ 2 - Ethiopian Movie Lemalelesh Hulet 2022 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh Hulet 2022 Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • New saron Babi • ethiopia youtube trend ኒቃብ • አረብ ሀገር • ኒቃብ ጭፈራ • በኒቃብ ጭፈራ • ኒቃብ ሙዚቃ • ኒቃብ አለባበስ • የኒቃብ ፈትዋ • ስለ ኒቃብ • ኒቃብ ለብሰው • ጂልባብ • ሂጃብ • ሀራም • ሀላል • አል ፈታዋ • ረመዳን • የረመዳን ህጎች • ስለ ረመዳን • ስንት ቀን ቀረው • ስደት #ተዋወቋት #babi #ethiopia #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian…

#ጁመዓ 📚📚የመፅሀፍ ግብዣ📚📚 🌤ህዝቦች ላይ ግዴታ የሆኑ የነብዩ ﷺ መብቶች(በራሪ) ✍ነሲሃ ተከታታይ መልዕክት 📚📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📚 ቻናላችን፦ t.me/sunatube
نمایش همه...
ህዝቦች_ላይ_ግዴታ_የሆኑ_የነቢዩ_መብቶች.pdf6.68 KB
የቂያማ ምልክቶች • ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • የደጃል መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች • ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል • ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ)ሺ) • "ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን
نمایش همه...
ሳታነቡት እንዳታልፉ አንዲት የፈረንሳይ ሴት አል-ጀዛይር ውስጥ የምትኖር እስልምናን ተቀበለች። ቤትሰቦቿ ሁሉም ሙስሊሞች አይደሉም ፈረንሳይ ውስጥ ነው ሚኖሩት; ከዚያን ቡሃላ በጠና ህመም ተያዘች በካንሰር ህመም ማለት ነው ; ከዚህ በፊት ሂዳ ምትታከምበት ዶክተር ጋር ሄዳ ስታናግረው ህመሟ በሰውነቷ ውስጥ እንደተሰራጨ እናም ይህ ማለት መዳን እንደማትችል ነገራት ትንሽ ቀን ብቻም እንደቀራት ጭምር ነገራት ከዛ ቡሃላ ሞት ብቻ ነው ብሎ; ይህንንም ቃሉን ጽፎ ፎቶዋንም ለጥፎ ሰጣት. ቤትሰቦቿ እንደታመመች ሲያውቁ እንዲህ አሉአት የጌታ ቁጣ ነው ወደ ቀድሞ ሀይማኖትሽ ተመለሺ እስላም ስለሆንሽ ነው ነው እስልምናን ከለቀቅሽ ጌታሽ ያድንሽ ይሆናል። እሷ ግን ያሉአትን ትታ በእስልምና ጸናች; ቤትሰቦቿም ፈረንሳይ ሂዳ ከአል-ጀዚራ የተሻሉ ዶክተሮች ። ከዛም ወደ ፈረንሳይ አመራች ቤትሰቦቿም ልትድን እንደማትችል አወቁ; መስለም ፈልጎ ለሚሰልም ሰውምክር ይሆን ዘንድም ቤትሰቦቿ ሰዎች በሚሰበሰቡበት ቦታ እየተዘዋወሩ እንዲህ ማለት ጀመሩ ይህ ወደ እስልምና የሚገባ ሰው ጀዛ ነው! ልጅቷ በጣም አለቀሰች ቤትሰቦቿ ያሰቡትን ባወቀች ጊዜ ወደ አል-ጀዚራ ተመልሳ ሞቷን መጠባበቅ ጀመረች በእልምናዋ ጸንታ ቁጭ አለች ።አንድ ለሊት አንድን ነገር አስተዋለች እሷ ከሞተች ምክር ይሆናል ላልተመከረ ሰው ደግሞ ማለትም እሷ የሞተችው እስልምናን ስለተቀበለች ነው ለሚሉት ለሀገሯ ሰዎች ። ለሊት ላይ ውዱእ አድርጋ መስገጃዋን አንጥፋ እንዲህ በማለት አላህን ለመነች( ያ አላህ እኔ ሞትን አልፈራም አንተንም መገናኘትን ነገር ግን እኔ ምፈራው እኔ ከሞትኩ ይሰድቡኛል እስልምናን ስለያዝኩኝ የሞተችው ብለው ሰዎችም እስልምናን ይፈራሉ; ያ አላህ አድነኝ ያንተን ቁድራክን እና ራህመትክን እንዲያውቁ ሰዎችም እኔ ምሳሌ ሁኛቸው እስልምናን እንዲቀበሉ እናም በኔ ምክንያት ከእስልምና እንዳይሸሹ ።ከዛም አንዳች ነገር ተሸፈነባትና ተኛች እስኪነጋ ድረስ ።በሁለተኛው ቀን አስር ላይ ምንም ህመም አልተሰማትም አወቀች ሞት እንደሆነ እናም ልትሞት እንደሆነ! !! ነገር ግን ምሽቱ ሲመጣ አልሞተችም ለሊቱን ቆመች እስከ ሱብሂ ድረስ አሁንም አልሞተችም ተገረመች አንድም ህመም አልተሰማትም ከዛም ወደ ቀድሞ ዶክተሯ ሆደች ። ዶክተሩም ሁሉንም ነገር ከመረመራት ቡሃላ ይዞት ወደ እርሷ ሄደ አንቺ ማነሽ አላት? እሷም እገሌ ነኝ የኔ ወረቀት አንተ ዘንድ አለ ። ዶክተሩም እንዲ አላት አረ አንቺ ሌላ ሰው ነሽ እዚህ ላይ የተጻፈው ስም አይደለም; ወረቀቱ ሚለው አንቺ በካንሰር ህመም እንደተያሽ ነው ሚናገረው ለመዳን እድል የሌለሽ አንቺ ግን በፍጹም ካንሰር የለብሽም ማነሽ አንቺ??? ለ አላህ ሱጁድ አደረገች አላህ በማላቅና በምስጋና ። "እስኪ የአላህን እዝነት እይ ባሮቹን እንዴት እንደሚሰማ" ። "ያአላህ ይህን መልክት ላስተላለፈ ወንጀሉን ማረው ልቦናውንም አስፋለት አምሩንም አቅልለት የነብዩንም ሃውድ አጠጣው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" ። ከነበባቹ ቡሃላ ሱብሃነላህ ብለክ ሼርን ተጫን ወደ ሁሉም ግሩፕ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር #ሼር_አድርጉት
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.