cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፍቅር እና ጠበሳ

😘ወንዱ ሴት ለማናገር ብለህ ወሬ ጠፍቶብህ ትደናበር ይሆን ሴቱአስ እንደወንዱ ሆነሽ ታቂያለሽ? 😘 ሴት ልጅ ወደ አንተ መሳብ እንዴት እንደሆነ ያቅትህ ይሆን አንቺስ ያቅትሽ ይሆን? 😘 ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አታቁም ይሆን? አያሳስባቹ ቤተሰባዊ ቻናል ይቀላቀሉን። 😘ለማንኛውም መልእክት ሆነ አስተያየት 👇👇👇👇👇 @Amirlovelys

نمایش بیشتر
أثيوبيا3 829امهری3 682دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
2 009
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-157 روز
-6730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አጀብ ነው ሁሉም ይዘርፋል ስለራበኝ ፍቅር ይናገሩታል ይተነብዩታል ፍቅርን ያዩት የኖሩት እያላቸው ምርር ቀን መቶ አንስቷቸው ሲወድቁ ላያቸው ደስታ በስቶባቸው አለም ሲርቃቸው እንዴት አይብጠለጠ ክፉ ሰራቂ ሂወት ይሉታል እርኩስነው ሰራቂ የደስታ የከባድ ሀዘን ቋት አይ ፍቅር ስንቶች ይዘልፉታል በማያልቁ ቃላት እንዲ እንዳ እያሉ ምን ያክል ያሳዝናል አዙረው አንስተው ሲያፈርጡት ግን ሁሉም አልገባቸው በተለይ ላላዩት ከውጭ ቆመው በአሉባልታ የፍቅርን ስም ለሚሰጡት አንድ ነገር አለ አንተ ማትረዳው እነሱ ያዩት ባዶ ሆኖባቸው እኮነው ሲመጡ ወዳንተ ሂወት ብጠይቃቸው የተጎዱትን ፍቅር አውሯቸው በከተማው ሰው ሚባል ማይታያቸውን እንዲ ነው መልሳቸው አዎ ተጎድተናል ተጎሳቁለናል ከሰውነት ማረግ ሹልክ ብለን ወተናል ግን አሁንም ምንድን ነው መፍትሄው ብለህ ብጠይቀው መቼም ጠልተሀታል ብለህ ብጠይቀው እብድ ነው ምትመስለው ስላጣት ተጎድቶ ጠላሀት ስትለው ብር የጠፋበት ሰው ሲናደድ ካየኸው ወይም ሲያለቅስ ምን ያህል ነው ሚደሰተው ብሩ ቢመለስ በፍቅር ተጎድቶ የጨለለውም ፍቅሩ ቢመለስለት ደስታው ገደብ አይኖረውም አዎ ጠልሽቷል የፍቅር ስም ጠፍቷል እንደዛም ሆኖ ግን እየዋለ እያደር ይጣፍጣል ሚገቡበት በዝተዋል ብዙዎቹም ለመግባት አሰፍስፈዋል ለዛም ነው ያፃፈኝ  ያስገረመኝን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ፍቅር ሆኖብን ✍ አሚር አደም 11/8/2015 @fonkabcha1 @fonkabcha1
نمایش همه...
ረመዳን ረመዳን እክ ማመስገኛችን ነው ይሄንን ያመጣልን መማር ሲፈልግ ነው ሀጢያት ሰርተናል አውቀንም ሳናውቀው ተውበት ያላረገ ገሀነም እኮ ነው ነገ ሚጠብቀው መፀፀት አለብን ነብስያን ተገፍቶ አላህ መሀሪ ነው አይጎልበት ከቶ ሀጢያታችን በዝቶ ጣራ እንኳ ቢነካ ፈጣሪ ታጋሽ ነው በሀጢያታችን ፋንታ ሀጅር እስክንተካ በዚ ቀን ካልቶበትን ምኑን ሰው ሆነው ሀጅር መሰብሰቢያ የረመዳን ወር ነው አንድ ሀጢያት ብሰራ አንዱ ነው ሚፃፈው ጥሩ ግን ብሰራ በሺ ተባዝቶ ነው ረመዳን እኮ የተውበት ግዜ ነው አላህን አጥብቀን ምስጋና እንድንሰጠው ረመዳን እኮ የአላህ ስጦታ ነው ለኛማ ሚሻለው እያወደስነው እሱን ማስደሰት ነው ረመዳንን በንፁ ልባችን ከፆምነው አላህማ አዛኝ ነው እሱማ መሀሪ ነው ✍አሚር አደም @fonkabcha1 @fonkabcha1
نمایش همه...
​​​​​​​​❦ ​​​​​​══•⊰❂ ጣፋጭ ግጥሞች  ❂⊱•══ ❦ 😘አንዴ ብትሰጠኝ🤣 ቀምሼው አላውቅም እያልኳት አትስጭኝ ልብሱን ገለጥ አርጋ መልኩን ብታሳየኝ እኔው ሰፍ ብዬ አልኳት ስጭኝ ስጭኝ እርሷም ሳትሳሳ አንድ ጊዜ ብትሰጠኝ ሁሌም ስጭኝ አልኳት በጣም ነው የጣመኝ ስሙንም ስትነግረኝ እንዳይጠፋኝ ብላ ለካስ የማውቀው ነው ደስታ ከረሚላ!!!       😁😁😁         @fonkabcha1
نمایش همه...
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹 🔥 እንቅልፍና ሴት 📝           ••••✍✍•••• በአንድ አልጋ ላይና   በአንዲት ሴት ላይ ሶስት አይነት አንድነት ህልም-ፍቅር-ህይወት ከነዚህ መሀከል-ህልም የምንለው ፈቺ የሚፈልግ አሳሪ የሌለው የኔና ያንቺ ፍቅር ያልጋ ላይ ህይወት ነው ፍቅሬ ገብቶሽ እንደው ፍቅር እንደዚህ ነው። ከራስ አስበልጦ ሌላ ሰውን መውደድ ባንድ አለም ተከብሮ ባንዲት ሴት መዋረድ ክብር ነው ትርጉሙ በሴት ልጅ ተማርኮ ከዙፋን ላይ መውረድ። ፍቅሬ ገብቶሽ እንደው ህይወት እንደዚህ ነው ተኝቶ መነሳት የታወሰን መርሳት ያሰሩትን መፍታት ኖሮ ኖሮ መሞት። ፍቅሬ ገብቶሽ እንደው ሴትና እንቅልፍ ያው ነው የትኛውም ፍጥረት ባልጋው ያንቀላፋል ማንም ወንድ ነኝ ቢል በሴት ይሸነፋል። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@fonkabcha1 @fonkabcha1
نمایش همه...
ያገር ልጅ ህይወቱ ፣ ከ ጽሁፍ ሲጣቀስ እንዴት ዝቅ ይባላል ፣ ከ ሽንት ቤቱ ጥቅስ? "Work as a slave live as a king" ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ስራው ማለት ኑሮው ፣ በሆነባት ሃገር እንደባርያ ስራ ፣ እንደ ንጉሶች ኑር ይለኛል ገራገር . . ተረግጦ ተረግጦ ተረግጦ ሲብሰው እንደ ነገስታት ኑር ፣ ይለኛል  የዋህ ሰው . . የብሶቱን ጽዳጅ ሊጸዳዳው መጥቶ ፣ ባለ ሽንትቤቱ ዝቅ በል ይለኛል ብቸኛ ነው መሰል ፣ ዝቅ ያለው ህይወቱ . . ብቸኛ ነው መሰል ፣ መውረዴን ይመኛል ከዚህ በላይ ዝቅጠት ከዚህ በላይ ውርደት ፣ ከወዴት ይገኛል ፅድድቱን ረስቶ ሽንት ቤት በጻፈው ፣ ንጉሦ ነኝ ይለኛል . . አላወቀም እንጂ... ሳር ሳሩ እየታየ ፣ በተማሰ ቅጥር ጎምበስ ብሎ ሰርቶ ፣  ቀና ማለት ቢጥር ቁልቁል ነው ሚወረድ ፣ ዝቅ ባለ ቁጥር . . ወፊቱ አለቀሰች ፣ ዜማ ወጥቷት ዕምባ መወጣጫ ሲሆን ፣ ያጎንባሽ ሰው ጀርባ ዝቅ አልኩኝ እያለ ፣ ሰው ገደል ሲገባ . . ወፊቱ አለቀሰች ፣ እምባ ወጥቷት ዜማ የለፍቶ አደር መዳፍ ፣ ቀን ተ ቀን ሲደማ ማለዳ ማለዳ ፣ እሮሮ ስትሰማ <ምንአረኩ> እያለ ፣ ሰው አምላኩን ሲያማ። . . ወፊቱ በትዝብት ፣ እንዲ አለች አንድ ቀን <ከፍ ብለን ስናይ ፣ እኛም  ከሰው ልቀን አይፍጠርህ እንጂ ፣ ከታችኛው መደብ አንተም ስትረግጥ ነው ፣ ከላይ ምትመደብ> . . አይፍጠር ነው መቼስ                             [ ቶማስ ትግስቱ ] @fonkabcha1
نمایش همه...
////የተጠገነ ቃል\\\ ------------------------------- የተሰበረ ልብ በምን ይጠገናል፣        ጊዜ ሽሮት እንኳን        ጠባሳውም ያማል፣ በታወሰ ቁጥር ህመም ያገረሻል፣         ስንት ነው ተመኑ         ዋጋ ወጥቶለታል፣         ያፈቀረን መግፋት       እንደው ስንት ያወጣል።   ከረፈደ ነቅተው የቦዘዙ አይኖች፣  በእርጅና የደከሙ የዛሉ ጉልበቶች።          ማስተዋል ሲያገኙ          ሲነቁ ከህልማቸው፣  እንደው ቢጠየቁ ቢሰማ ድምፃቸው፣           የገፉትን ማግኘት         ይሆን ወይ መልሳቸው።                   እንጃ፣ ብቻ፣ ባላወኩት አለም በሃሳብ ተሰድጄ፣   የጎዳሽኝ አንቺን በሀሳብ አስረጅቼ።            ድንገት ባስብ ጊዜ፣    ስለሰበርሽው ልብ ፀፀቱ ሲገልሽ፣             ከሀሳብ መለስ ብዬ             ደብዳቤ ፃፍኩልሽ፣      እርሺኝና ኑሪ ሀዘን አይብዛብሽ፣   አለም አሰቃይታ ቁጭት አይግደልሽ፣ ሺህ ብታደሚኝም ይኸው ይቅር አልኩሽ፣  በሄድሽበት ሁሉ መልካሙ ይግጠምሽ፣     በእንባዬ አትሜ ይቅርታን ላኩልሽ፣       እውነት መልካሙ ይግጠምሽ። @fonkabcha1 @fonkabcha1
نمایش همه...
ምንድን ናት እናት ምንድን ናት ቃል አላት ብቻ ግን ውድ ናት ልትፈታ ማችል ቅኔ ናት ሴት እናት ስትሆን ሂወትም አይኖራት የኔ ለኔ የሚባል ጥቂት ደስታም የላት እና እናት ምንድን ናት ቃል አላት ምን ገልጿት ምን ልንላት ብቻ እናት ውድ ናት በየቦታው ያለች እንቁም ልዩም ናት ገጣሚ አሚር አደም ጥር 21/2015 @fonkabcha1 @fonkabcha1
نمایش همه...
🤰🤰🤰 ናፍቆትክን በሆዴ 🤰🤰🤰 ድምፅህን ለመስማት ጆሮዎቼ ቋምጠው እጆቼ አንገትክን በእጅጉ ናፍቀው ከንፈሬ ከንፈርህን በጣሙን ተርበው ትመጣለህ እያልኩ ደጅ ደጁን እያየው ግና አንተም የለህ ድምፅንም አልሰማው ይኸው ናፍቆትክን በሆዴ እንዳረገዝኩ አለው። 👇 ------------------------------------------- @fonkabcha1 @fonkabcha1
نمایش همه...
መቼ ነው ያንን ሁሉ አመሌን ትቼ አንቺን ሳገኝ የአይኔ ብሌን ፍቅርሽ መምሪያ ሆኖኝ ሁሉን እንቃለው ፍቅርሽ መኩሪያ ሆኖኝ መኖሬን ያስመኘኝ ያ የያዘኝ ፍቅርሽ ደስታን ያሳየኛል ሲነጋም ሲመሽ ውዷ የኔ ሂወት ሀላሌ እናቴ መቼ ነው አቅፈሺኝ ሚበራው ሂወቴ እቅፍሽ ውስጥ መኖርን እስክመኝ እስከለተ ሞቴ መቼ ነው......... መቼ ነው ምትስሚኝ በዛ ውብ ከንፈርሽ መች ነው ምታሳዪኝ ለኔ ያለሽን ስሜት ገዳዩን ፍቅርሽ መቼ ነው...... እራቀብኝ ፍቅርሽ ቃል ብቻ ሆነብኝ ብቻ ሞቴን በራሴ እጅ እንዳላረገው አንዱ አንቺን ጠልፎብኝ በጣሙን ናፍቆኛል በአካል ተገናኝተን እኔ ሳወራ አንቺ ስትሰሚኝ ስሜቴን ስገልፅልሽ ካንቺጋ መኖር እንደምመኝ ፈጣሪዬን አመሰገነዋለው እልሻለው አንቺን ስለሰጠኝ ግን መቼ ነው መቼ...... ✍አሚር አደም
نمایش همه...
ማታ ስናወራ ሁሌ በየቀኑ ጧት ሳይሆን ማታ ከ ፍቅሬ ጋር ስናወራ ከዚ በላይ አለ እንዴ ደስታ ጭር ባለ ሰአት ስናወራ እርቀን ከሰው ጫጫታ ከወፎች የድምፅ እሩምታ እርቀን ስናወራ ይሰማኛል ጥልቅ የሆነ ደስታ ዘወትር ምደውለው ጠብቄ ሲመሽ ልነግርሽ እኮ ነው ጅላጅል ስላረገኝ ፍቅርሽ የኔ ጣፋጭ ስትይኝ እማ ከደስታ ብዛት እቀልጣለሁ ልክ እንደ ሻማ ፍቅርሽ እኮ ሀያል ነው ማብረጃ የሌለው ጉልበት እንዳለው ሰው አክት አሳያለው ግን እኮ በፍቅርሽ ሞቻለው ለዛ ነው እማ የውስጤን ለማውጣት ፍቅሬን ለመግለፅ ምሽትን ምመርጠው ከረብሻ እርቀን ጨረቃን እያየን ልገልፅልሽ ነው ይሄንን አቃለሁ እለፈልፋለሁ ብዙ አወራለሁ ስለያዘኝ ፍቅር አንዳንዴ ግን እሰጋለሁ ይሰለችሻል ብዬ ወይ ይልሻል ቅር እጓጓለሁ መሽቶ እስክናወራ ፍቅሬ ሙድ አለውኮ ስለፍቅራችን ማታ ስናወራ ✍አሚር አደም @fonkabcha1 @fonkabcha1
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.