cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

"Tebiban Training, counseling and youths empowerment center"

To strength our thinking by providing positive information. "Knowing new thing means starting new life!!!!! "

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
354
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Join our Facebook page " General psychology" Have a good Monday ☺️🌞🌞🌞
نمایش همه...
نمایش همه...
Snookies collection 🍪 .. 😋

Feel the moment with snookies 😋!!

Photo unavailableShow in Telegram
#psychology fact collection
نمایش همه...
self value(ለራስ ዋጋ መስጠት)፡- " ወርቅ በእሳት ይፈተናል" ለራስ ዋጋ መስጠት የሚጀምረው ራስን ከማወቅ ነው። አትችልም ስለተባልክ አለመቻልህን አምነህ የምትቀበል ከሆነ ራስህን አላወቅከውም።ትችላለህ ብለው ሙገሳ ሲቸሩህ ችያለው ብለህ አትንቀባረር ራስህን ሁል ጊዜም ቢሆን ፈትሽ። ለምሳሌ፡- የተቀጠርክበት መስሪያ ቤት የአንተ ዋጋ የማይገባው ይሆንና አንተ ብትሄድም ነገ የአንተን ቦታ ተክቶ የሚሰራ ሌላ ሰራተኛ እንደሚያገኝ ይነግርሀል። አንተም ታምነውና ከእሱ መስሪያ ቤት ብትወጣ ህይወት የማይኖርህ ይመስልሀል።እንዲስ ብታስብ አንተ ማለት ለመስሪያ ቤቱ ልክ እንደ ተሽከርካሪ ጎማ ነህ ከአራቱ ጎማዎች አንዱ ባይሰራ ሌላ እስኪተካበት ድረስ አይሰራም።ስለዚህ ተሽከርካሪው ለደቂቃም ይሁን ለሰአታት መቆሙ አይቀርም በዚህም በሰአቱ ማግኘት ያለበትን ከማጣቱ ውጪ ጊዜና ገንዘብ ተከፍሎታል። ###በአለም ላይ ከአንተ ውጪ አንተን መስሎና ሁኖ የተፈጠረ የለም ስለዚህ አንተ ከሌላው የተለየህ ነህ። ###ሁሌም መቼምና የትም ቦታ ለራሳችን ራሳችን የሰጠነው ዋጋ ያስከብረናልም ያዋርደናልም።ሌሎች ሰዎችም የእኛን ዋጋ ሚረዱት ራሳችን ለራሳችን የሰጠነውን ዋጋ ያክል ነው።" ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀነቁ" አይደል ተረቱ። ### ለራሳችን በቂ መልስ እስክንመልስ ድረስ እኔ ማን ነኝ እያልን ሁል ጊዜ መጠየቅ አለብን።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.