cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የፍቅር ማዕድ❤️

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!! ሶሻል ሚዲያ ልባችንን በተቅዋ ለማነፅ እንጠቀምበት :¨·.·¨: ❀ ·.join😉

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
191
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

«ለይለቱል‐ጁሙዐ ከዐሽሩል‐አዋኺር ነጠላ ቀናት ጋር ከተጋጠመች ለይለቱል‐ቀድር መሆኑ እጅግ የተገመተ ነው!» ታላቁ የሐንበሊዎች ልሂቅ ኢብኑ ሁበይራ (ረሒመሁላህ) : ዛሬ ለይሉ ለይለቱል‐ጁሙዐ ነው። 21ኛው ለይልም ነው። ስለዚህ ገጥሟልና እንታገልበት! በዱዓችሁ አስታውሱን።
نمایش همه...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
“The Night of Qadr is better than a thousand months.”
نمایش همه...
6.67 KB
💜 ዛሬ በሐራም እንቢ ያልከውን ነገ አላህ (ሱ.ወ) በሐላል እጥፍ ድርብ አድርጎ ይሰጥሃል ።
نمایش همه...
💜 ሐያእ የሌላት ሴት መዓዛ እንደሌላት አበባና ብርሃን እንደሌላት ፀሐይ ናት ። JOIN US & SHARE 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yesarisjemea https://t.me/yesarisjemea https://t.me/yesarisjemea
نمایش همه...
ቡኻሪ የየቲሞችና የልማት መረዳጃ ዕድር

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ ) ምስኪኖችን ውደዱ አቅርብዋቸው እርዷቸው አላህ የቂያማ ቀን ያቀርባቹሀል ብለዋል። #የቲምን የረዳ በጀነት የእኔ ጎረቤት ይሆናል ። ✔አላማችን የተራቡትን ,የታረዙትን, የቲሞችን ና አረጋውያንን በገንዘብ ፡በዕውቀት በጉልበታችን እና በጊዜያች ለማገልገል ነው።

👆👆👆👆 JOIN US HABIBATY
نمایش همه...
💜 እንደ ደሃዎች የሚያምር የለም እንደ ድህነት የሚያስጠላ ነገር የለም ። https://t.me/yesarisjemea
نمایش همه...
ቡኻሪ የየቲሞች ና የልማት መረዳጃ ዕድር የሰው ልጅ ሀብታም ለመሆን ካሻህ <ቆጥብ> ይልሀል። #አላህ ደግሞ ለሌለው <ስጥ ይሰጥሀል!> ይላል!💙 https://t.me/Yesarisjema
نمایش همه...
💜 ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞ በዛው ላይ መቆየት ነው ። ነገር ግን የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው ።
نمایش همه...
💜 ጥሩ ወንድም ከነፍስህ በላይ ላንተ ይሻላል ። ምክኒያቱም ነፍስ በመጥፎ ስታዝ ጥሩ ወንድም ደግሞ በጥሩ ነገር እንጂ አያዝም ።
نمایش همه...
💜 በሰው ልብ እየተጫወቱ ልባቸው እንድትረጋጋ ከአላህ ይከጅላሉ !!
نمایش همه...