Model biniyam
Commercial, fashion editorial, and photo model contact 0902390011 on tg @modelBiniyam on instagram @modelbiniyam follow me 😍😍😍😍😍😍
نمایش بیشتر206
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
🎬 🎙👩🏾ለባህል የሙዚቃ ቡድን #ኩዋየር አጃቢ ድምፃዊት #ሴት
እንፈልጋለን
ሰኞ እና ማክሰኞ ነዉ
ለሁለት ቀን ብቻ
ቀን ቀን ነዉ ስራዉም
3 ሰአት ጀምሮ
የማታ አይደለም
ለመሳተፍ አቅሙ እና ልምዱ ያላችሁ
በዚ ፃፎልን
👇👇👇
@cast_agent
Repost from Hawine Pictures
#Casting #Call
አዳማ ላሉት ተዋናዮች
ነገ ወንጂ ለሚሰራው የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ሁለት ወጣት ሴቶችን፣ሁለት ወጣት ወንዶችን እና አንዲት እናትን እንፈልጋለን።
👉 የቀረፃው ቀን፦ ነገ ሃሙስ
👉 የቀረፃው ቦታ፦ አዳማ ወንጂ
#መስፈርት #ለወጣት #ሴቶች
👍 ዕድሜ፦ከ18 በላይ
👍 ቁመት፦ ከ1.68 በላይ
👍 ቆንጆ የሆኑ
👍 የአዳማ ወይም የወንጂ ነዋሪዎች የሆኑ
#ለእናት
👍 ዕድሜ ከ50 በላይ
👍 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍 አዳማ ወይም ወንጂ ነዋሪ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ሰፈር እና ቁመት ላኩልን።
@Musiye @Yehawinelij
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.