fa
Feedback
FREE ETHIO CRYPTO ZONE 🌏

FREE ETHIO CRYPTO ZONE 🌏

رفتن به کانال در Telegram

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Meki_26 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @Meki_26 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

نمایش بیشتر
799
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-2530 روز
آرشیو پست ها
Binnance red packet እድላችሁ ሞክሩ ከ0.011$ እስከ 5$ ባለው ልታገኙ ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ግቡ ፣ ከዛ Go to app በሉት። ሞክሩ። https://app.binance.com/uni-
Binnance red packet እድላችሁ ሞክሩ ከ0.011$ እስከ 5$ ባለው ልታገኙ ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ግቡ ፣ ከዛ Go to app በሉት። ሞክሩ። https://app.binance.com/uni-qr/KKpUGHyF?utm_medium=web_share_copy @EthioCrypto_26

Check ለማድረግ ይሄንን ተጭናችሁ ነው የምታዩት @EthioCrypto_26
Check ለማድረግ ይሄንን ተጭናችሁ ነው የምታዩት @EthioCrypto_26

Blum eligibility check አድርጉ ☄️ @EthioCrypto_26
Blum eligibility check አድርጉ ☄️ @EthioCrypto_26

Blum daily check in አስፈላጊ እንደሆነ ገልፀዋል @EthioCrypto_26
Blum daily check in አስፈላጊ እንደሆነ ገልፀዋል @EthioCrypto_26

Internet በ0 birr የሚያስጠቅማችው VPN ይህን VPN ከplay store ላይ አውርዱት። https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.or
Internet በ0 birr የሚያስጠቅማችው VPN ይህን VPN ከplay store ላይ አውርዱት። https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.org ✔️ቁጥር 1) VPNኑ የሚሰራላችሁ በሰአት ነው፡፡ ሰአቱን ከፍ የምታደረጉት ደግሞ ማስታወቂያ ስታዩ ነው። 1 ግዜ ስታዩ 2 ሰአት ይሰጣችኋል። በተደጋጋሚ በማየት ሰአቱን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ። check ቅጥር 1 on the image. አስተውሉ!! ⚫ማስታወቂያ ማየት የምትችሉት በwifi ወይም በdata ነው። በzero ብር ማየት አትችሉም። ⚫ ማስታወቂያ ካያችሁ በኋላ data ወይም አየር ሰአት የሌለውን ሲም internet በማብራት ቪፒየኑን  connect አድርጉት። ለመስራት ግዴታ ሲም ካርዳችሁ zero ብር መሆን አለበት። ብር ወይም data ካለው በብሩ ወይም በዳታው ነው የሚሰራው። ✔️ቁጥር 2 ሰርቨር ምረጡለት። ✔️ቁጥር 3 Config file ምረጡለት። የማይሰራላችሁ ከሆነ ወይም እየተቆራረጠ ካስቸገራችሁ ሰርቨሩንና config fileን እየቀያየራችሁ ሞክሩት። VPNን ቶሎ ቶሎ update አድርጉት። @EthioCrypto_26

Bums Listing And Tokenomics Soon❤️‍🔥🎁 @EthioCrypto_26
Bums Listing And Tokenomics Soon❤️‍🔥🎁 @EthioCrypto_26

ምንድነው የማየው😆 የBlum CMO VLADIMIR SMERKIS ከBlum ጋር ከዚህ በዋላ አብሮ እንደማይቀጠል ተናግረዋል PAWS 2.0 🔜 @EthioCrypto_26
ምንድነው የማየው😆 የBlum CMO VLADIMIR SMERKIS  ከBlum ጋር ከዚህ በዋላ አብሮ እንደማይቀጠል ተናግረዋል  PAWS 2.0 🔜 @EthioCrypto_26

Programmer ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች የግድ ማወቅ አለባችሁ። https://code-projects.org/ የተለያዩ የተሰሩ የcoding ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት ድረ ገፅ stackoverflow
Programmer ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች የግድ ማወቅ አለባችሁ። https://code-projects.org/ የተለያዩ የተሰሩ የcoding ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት ድረ ገፅ stackoverflow.com programming ነክ የሆኑ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዲሁም ከዚህ በፊት ሰዎችጰየጠየቋቸውን ጥያቄዎች ታገኙበታላችሁ። https://leetcode.com ራሳችሁን challenge እያደረጋችሁ የprogramming ክህሎታችሁን የምታዳብሩበት ድረገጽ ነው። roadmap.sh ልትማሩት ስላሰባችሁት skill roadmap ከማውጣት በተጨማሪ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በውስጡ አካቷል። codinginterview.com በgoogle ኢንጂነሮች የተበለፀገው ይህ ድረገፅ ለcoding interview ያዘጋጃችኋል። carbon.now የፃፍነውን አጭር code የሚያማምሩ የcoding ፎቶዎች ይቀይርልናል። (specialy social media ላይ content የምትሰሩ ሰዎች ይጠቅማችኋል።) https://www.showwcase.com programmer ከሆናችሁ በርካቻ የስራ እድል የምታገኙበት ድረገፅ ነው። የprogrammers LinkedIn ቢባል ማጋነን አይሆንም። በተጨማሪም MikkeGoes FreeCodeCamp Skillcrush Codecademy Hackr.io InterviewBit @EthioCrypto_26

BLUM UPDATE በBLUM TICKET መጫወት የምትችሉት እስከ MAY 13 ማለትም ከ6 ቀን በዋላ በTICKET BP POINT መሰብሰብ ይቆማል በተጨማሪም የምትሰበስቡት በ2x ይባዛል PROBABLY NOTHING @EthioCrypto_26

የmedicine ተማሪ ከሆናችሁ እንዚህ ድረገፆች ይጠቅማችኋል። www.osmosis.org የተለያዩ ከትምህርቱ ጋር የተገናኙ animation ቪድዮዎች የምታገኙበት ሲሆን ስለምትማሯቸው ነገሮች በደንብ
የmedicine ተማሪ ከሆናችሁ እንዚህ ድረገፆች ይጠቅማችኋል። www.osmosis.org የተለያዩ ከትምህርቱ ጋር የተገናኙ animation ቪድዮዎች የምታገኙበት ሲሆን ስለምትማሯቸው ነገሮች በደንብ መረዳት ያስችላችኋል። lecturio.com ከphysiology እስከ pharmacology cover የሚያደርጉ video lectures ታገኙበታላችሁ። kenhub.com የmed ዕውቀታችሁን የሚጨምሩ ጥያቄዎች፣ አጫጭር ኖቶች እና Articles የምታገኙበት ደረገፅ ነው። pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/ የተለያዩ የmedical ጥናታዊ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ሲሆን ይህም med ነክ ስለለሆኑ ነገረሮች የተብራራ መረጃ ማግኘት ያስችለናል። medscape.com/ ስለ መድሀኒቶች እና ስለተለያዩ med ነክ የሆኑ መረጃዎች ዕውቀት የምትቀስሙበት ደረገፅ ነው። @EthioCrypto_26

W Coin claim ማድረግ April 29 ይጀመራል @EthioCrypto_26
W Coin claim ማድረግ April 29 ይጀመራል @EthioCrypto_26

Best telegram bots (part 3) @ImajpgXD_Bot እስከ 100 mb ድረስ ያሉ ፋይሎችን ወደሊንክ የሚቀይርላችሁ bot ሲሆን ይህም አነሰዳንድ ነገሮችን በፍጥነትና በቀላሉ መላላክ ያስ
Best telegram bots (part 3) @ImajpgXD_Bot እስከ 100 mb ድረስ ያሉ ፋይሎችን ወደሊንክ የሚቀይርላችሁ bot ሲሆን ይህም አነሰዳንድ ነገሮችን በፍጥነትና በቀላሉ መላላክ ያስችላችኋል። @aliexpress_discounts_robot ከaliexpress እቃ ስትገዙ ቅናሹን መፈለግ አድካሚ ስራ ነው ታዲያ ለዚህ የቴሌግራም bot የምትገዙትን ዕቃ ሊንክ ከላካችሁለት በኋላ ቅናሹን ተመሳሳይ ዕቃ ፈልጎ ሊንኩን ይልክላችኋል። ነገርግን እናንተም check አድርጉ! @OCRFather_Robot ከቴሌግራም ሳትወጡ ፎቶላይ ያለን ፅሁፍ ወደ እውነተኛ ፅሁፍ የሚቀይር telegram bot ነው። @StylishFontMakerBot አንድን ፅሁፍ ከ30 በላይ ወደሆኑ ፎንቶች መቀየር የሚያስችላችሁ bot ነው። @flaguessbot የሀገራትን ባንዲራ እና ዋና ከተማዎችን የምትጠየቁበት bot ሲሆን ብቻችሁንም ሆነ ከጓደኛችሁ ጋር መጫወት ትችላላችሁ። የትኛው ተመቻችሁ @EthioCrypto_26

$BUMS Tokenomics Update! — Farming ends TODAY! — Medal snapshot happens right after farming ends — Check your medal count pos
$BUMS Tokenomics Update! — Farming ends TODAY! — Medal snapshot happens right after farming ends — Check your medal count post-snapshot —Conversion to $BUMS tokens up next!
Tokenomics: 45% for Airdrop, 10B total supply!
What’s your take on $BUMS?  🫡 Good vibes  😢 Zero expectation  🗿 TapSwap 2.0? @EthioCrypto_26

ስልካችሁን በመጠቀም መማር ከፈለጋችሁ ሊኖሯችሁ የሚገቡ መተግበሪያዎች። Douligo እንደ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ፣ አረብኛ ያሉ በርካታ ቋንቋዎችን ቀላል በሆነ መንገድ መማር ያስችለናል። እንዲሁም
ስልካችሁን በመጠቀም መማር ከፈለጋችሁ ሊኖሯችሁ የሚገቡ መተግበሪያዎች። Douligo እንደ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ፣ አረብኛ ያሉ በርካታ ቋንቋዎችን ቀላል በሆነ መንገድ መማር ያስችለናል። እንዲሁም ብዙ የውደድር መድረክ ስላለው ይበልጥ አንድንማር ይገፋፋናል። Brilliant የሒሳብ እና የሳይንስ ወዳጅ ከሆናችሁ ይህ መተግበሪያ በጣም ይጠቅማችኋል። (በተለይ ወደፊት ኢንጂነር መሆን የምትፈልጉ አውርዱት።) sololearn coding ጀማሪ ከሆናችሁ እንደ Python,C++,Java ያሉ programming languages በቀላሉና ለጀማሪ በሚመጥን መንገድ መማር ትችላላችሁ። Notion ምንም እንኳን የመማሪያ ፕላትፎርም ባይሆንም የትምህርት ፕሮግራማችንን እዚህ ላይ አሰናድተን የምንማራቸው ነገሮች ላዮ ይበልጥ ውጤታማ እንድንሆን ይረዳናል። Quora የጥያቄ እና መልስ ፕላትፎርም ሲሆን እናንተም ማንኛውም የሰዎችን መልስ የሚሽ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት የተጠየቁትን ጥያቄወዎች በመመልከትም ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ። @EthioCrypto_26

ስልካችሁን በመጠቀም መማር ከፈለጋችሁ ሊኖሯችሁ የሚገቡ መተግበሪያዎች። Douligo እንደ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ፣ አረብኛ ያሉ በርካታ ቋንቋዎችን ቀላል በሆነ መንገድ መማር ያስችለናል። እንዲሁም
ስልካችሁን በመጠቀም መማር ከፈለጋችሁ ሊኖሯችሁ የሚገቡ መተግበሪያዎች። Douligo እንደ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ፣ አረብኛ ያሉ በርካታ ቋንቋዎችን ቀላል በሆነ መንገድ መማር ያስችለናል። እንዲሁም ብዙ የውደድር መድረክ ስላለው ይበልጥ አንድንማር ይገፋፋናል። Brilliant የሒሳብ እና የሳይንስ ወዳጅ ከሆናችሁ ይህ መተግበሪያ በጣም ይጠቅማችኋል። (በተለይ ወደፊት ኢንጂነር መሆን የምትፈልጉ አውርዱት።) sololearn coding ጀማሪ ከሆናችሁ እንደ Python,C++,Java ያሉ programming languages በቀላሉና ለጀማሪ በሚመጥን መንገድ መማር ትችላላችሁ። Notion ምንም እንኳን የመማሪያ ፕላትፎርም ባይሆንም የትምህርት ፕሮግራማችንን እዚህ ላይ አሰናድተን የምንማራቸው ነገሮች ላዮ ይበልጥ ውጤታማ እንድንሆን ይረዳናል። Quora የጥያቄ እና መልስ ፕላትፎርም ሲሆን እናንተም ማንኛውም የሰዎችን መልስ የሚሽ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት የተጠየቁትን ጥያቄወዎች በመመልከትም ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ። @EthioCrypto_26

ቴሌግራምና ዋትሳፕ በርካታ ተመሳሳይ አገልግሎቶች። በርካቶቻችን WhatsApp አልያም telegram እንጠቀማለን። ታዲያ ሁለቱም messaging social midea እንደመሆናቸው መጠን ሁለቱም ላይ
ቴሌግራምና ዋትሳፕ በርካታ ተመሳሳይ አገልግሎቶች። በርካቶቻችን WhatsApp አልያም telegram እንጠቀማለን። ታዲያ ሁለቱም messaging social midea እንደመሆናቸው መጠን ሁለቱም ላይ የሚገኙ features/አገልግሎቶችን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። edit text፦ አንዴ የተላከ መልዕክትን በሁለቱም ፕላትፎርሞች ላይ ማስተካከል ሲቻል WhatsApp ላይ ግን ከፅሁፍ ውጭ ያሉትን መልዕክቶች ማስተካከል አንችልም። message reactions፦ በሁለቱም ማህበራዊ ሚድያዎች መልዕክት ላይ react ማድረግ የሚቻል ቢሆንም telegram ይህንን feature ስራ ላይ ያዋለው በ2021 ሲሆን WhatsApp ደግሞ በ2022 ስራ ላይ አውሎታል። status/stories፦ ይህም ሁለቱም ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህ feature WhatsApp ላይ ከተጨመረ ከአመታት በኋላ telegram ላይ ተጨምሯል። File sharing፦ ሁለቱም ፕላትፎርሞች ላይ እስከ 2GB ድረስ መጠን ያለው ፋይል መላላክ ስንችል telegram ላይ ግን telegram premium ተጠቃሚዎች እስከ 4GB መጠን ያለው file መላክ ይችላሉ። Polls and quizzes:- ይህ feature ሁለቱም ላይ ቢገኝም ነገር ግን telegram ላይ በprivate chat/ inbox ውስጥ አይገኝም በአንፃሩ WhatsApp ላይ ይገኛል። እንዲሁም WhatsApp ላይ quiz mode የለውም። Translation፦ ይህም feature ሁለቱም ላይ ቢገኝም whatsapp ላይ ግን መጠቀም የሚችሉት የbeta virsion ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው። @EthioCrypto_26

የስልካችሁን Software update check አድርጉ። One UI 7(Android15) ተለቋል። I think S24 ulra ላይ መሰለኝ ግን እስኪ check አድርጉ @EthioCrypto_26
የስልካችሁን Software update check አድርጉ። One UI 7(Android15) ተለቋል። I think S24 ulra ላይ መሰለኝ ግን እስኪ check አድርጉ @EthioCrypto_26

ስራ ፈጣሪ ለመሆን እየሞከራችሁ ከሆን እነዚህን ድረገጾች ጎብኟቸው። indiehackers.com የበርካታ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎችን የልምድ ተሞክሮ ከማግኘት በተጨማሪ ለ startup የሚሆኑ ጠቃሚ መረጃዎችንና እዎቀቶችን ታገኙበታላችሁ። www.canva.com ብዙዎችችሁ ታውቁታላችሁ ያለምንም ተጨማሪ የgrapic design እውቀት በቀላሉ እንደ poster እና የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት ያስችላችኋል። namechk.com ለምትሰሩት ስራ የሚሆን domain name check ለማድረግ እና የፈለጋችሁት domain name ከተያዘ ሌሎች ተቀራራቢ አማራጮችን ያቀርብላችኋል። blog.hubspot.com ስለ ማርኬቲንግ፣ ሴልስ እና ቢዝነስ በርካታ ዕውቀቶችን የምታገኙበት ድረገጽ ነው። namelix.com እናንተ ባስገባችሁለት key word አማካኝነት ለብራንዳችሁ በርካታ የስም አማራጮችን ይሰጣችኋል። የትኛው ይበልጥ ተመቻችሁ? @EthioCrypto_26

💡 Quote of the Day: Beverly Sills Hrum Link 👇 http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref311871174 ✅ @EthioCrypto_26
💡 Quote of the Day: Beverly Sills Hrum Link 👇 http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref311871174@EthioCrypto_26