cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Kewser Official channel

"ያላወቅነው በዝቶ ያወቅነው ምን አለ?" "ልናገር እጀምር እና መልሼ አቆማለሁ። ነገም እመጣና ልክ እንደ ትናንቱ ልናገር ስል ቢያስቆሙኝስ? እላለሁ። በቃኝ አልናገርም እኔ እፈራለሁ!።"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
182
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የ12ኛ ክፍል ፈተና የካቲት 29 ይሰጣል። የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ/ል እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከየካቲት 22 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ል የዲጂታል መታወቂያ ይሰራጫልም ብሏል። የፈተናው ገለጻ የካቲት 26 ቀን ተካሂዶ ፈተናው ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ል ድረስ እንደሚሰጥም ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በቀጥታ (ኦንላይን) ይሰጣል ተብሎ የነበረው ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥም የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገልጸዋል፡፡ ፈተናው በወረቀት እንዲሰጥ ውሳኔ ላይ የተደረሰው ታብሌቶች ወደ ሀገር ውስጥ ባለመግባታቸው ነው። ትምህርት ሚኒስቴር በፈተና አሰጣጡ ላይ ለተፈጠረው መዘግየት በይፋ ይቅርታ መጠየቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።
نمایش همه...
ማክሮን:-"ቱርክ ወታደሮቿን በፍጥነት ከሊቢያ ልታስወጣ ይገባል።" ኤርዶጋን:-"ስለ ወታደራዊ ዘርፍ ያለህ እውቀት አናሳ ነው።ለነገሩ ስለዚህ ዘርፍ ለማጥናት ራሱ ረጅም ጊዜን ይፈልጋል።"
نمایش همه...
የ12ኛ ክፍል ፈተና መዘግየት ከፍተኛ ቅሬታ አሳድሯል። በ2012 ዓ/ል የ12ኛ ክፍል ፈተና መውሰድ የነበረባቸው ተማሪዎች እስካሁን ፈተና አልወሰዱም፤ ፈተናውን የሚወስዱበት ቀንም አልታወቀም። ከሰሞኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ12ኛ ክፍል ፈተና ተቆርጦ ለህዝብ እንዲነገር ለትምህርት ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጥቶ እንደነበር ይታወሳል። ትምህርት ሚኒስቴር ፥ "ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ለማሳወቅ ለፈተናው የሚያስፈልጉት 400 ሺህ ታብሌቶች ወደ አገር ውስጥ አልገቡም" የሚል ምላሽ ነበር የሰጠው። ከወራት በፊት የ12ኛ ክፍል ፈተና በጥር መጨረሻ ለመስጠት ታስቧል የሚሉ መረጀዎች ከትምህርት ሚኒስቴር በኩል ሲገለፅ ነበር። ዛሬም ድረስ የፈተናው ቀን አልተወሰነም ፤ ጭራሽ አልታወቀም። ከፈተናው መዘግየት ጋር በተያያዘ ተማሪዎች እንዲሁም ወላጆች በተለያየ መልኩ ቅሬታ እያሰሙ ይገኛሉ። ትኩረት እንዲሰጥም እያሳሰቡ ነው። ጉዳዩ በቀላሉ የሚታይ እንዳልሆነ አጥብቀው በማስገንዘብ ፤ በአስቸኳይ የፈተናው ቀን ተቆጦ እንዲገለፅ ፤ ፍትሃዊ ፈተና እንዲሰጥ፣ አለመረጋጋት ባለባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች ያሉ ተማሪዎችም የሚያማክል ስራ እንዲሰራ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ በፈተናው መዘግየት ሳቢያ ለከፍተኛ የስነልቦና ጫና መዳረጋቸውን ገልፀዋል። በመንግስት / ትምህርት ሚኒስቴር በኩል የሚሰጡ እርስ በእርስ የተጣረሱ መረጃዎችም በመንግስትና በሚኒስቴሩ ላይ ያላቸውን እምነት እየሸረሸረው መምጣቱን አሳውቀዋል። ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ከትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ ለማግኘት ስልክ ብንደውልም፤ በፅሁፍ መልዕክት ብናስቀምጥም መላሽ ማግኘት አልቻለም ፤ ምላሽ እንዳገኘን እናሳውቃለን።
نمایش همه...
🌺اللهمَّﷺ🌸صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌷وَبَارِكﷺْ🌻علىﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌻🌺🌷 اللهمَّﷺ🌹صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْ على ﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌹🌺🌺🌹
نمایش همه...
መሪነት ማለት በተግባር ሰርቶ ማሳየት ነው ልክ እንደ ኤርዶጋን አንድ አመት አልሞላው በቱርክ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ዜጎቿን መኖሪያ አልባ ያደረገው ። እኚህን ሁላ ቤት አልባ ህዝቦች ባለቤት ለማድረግ አመት አልፈጀባቸውም ። የ 70000 ቤቶች ቁልፍ አደጋ ለደረሰባቸው ሰዎች በዛሬው እለት ተሰጥቷል ።
نمایش همه...
4_5935783298587428325.mp31.24 MB
هدية وصلتنى لا أعرف كاتبها ولكنه أحسن فجزاه الله خيرا القابضون على الجمر : 36 نصيحة تعيش بها سعيداً مرتاح البال • ابدأ يومك بصلاة الفجر وأذكار الصباح وتوكل على الله ليحصل لك الانشراح واليُسر والفلاح .. 1 • واصل الإستغفار فإنه يمحو الذنوب ويجلب الرزق. 2 • لا تقطع الدعاء فإنه حبل النجاة. 3• أكثروا من الصلاة على الحبيب فالله عز وچل يصلي علينا ويمدحنا بين الملائكة. 4 • تذكر أن كلماتك تكتبها الملائكة. 5 • تفاءل ولو كنت في عين العاصفة. 6 • جمال الأصابع في عقدها بالتسبيح. 7 • إذا أقبلت الهموم وتكاثرت الغموم فقل: "لا إله إلا الله". 8 • اشترِ بالمال دعاء الفقراء وحب المساكين. 9 • سجدة مطمئنة خاشعة أفضل من ذهب الأرض. 10 • فكر قبل إخراج الكلمة ؛ فرُبَّ كلمة قاتلة. 11 • احذر دعوة المظلوم ودمعة المحروم. 12 • قبل قراءة الكتب والجرائد والمجلات ، اقرأ القرآن. 13 • كن سبباً لاستقامة أهلك. 14 • جاهد نفسك على الطاعة ، فإن النفس أمارة بالسوء. 15 • قبِّلْ كفوف والديك ، تنل الرضوان. 16 • ملابسك القديمة، جديدة عند الفقراء. 17 • لا تغضب ، ولا تُباغِض ، ولا تقطع ما أمر الله به أن يوصل؛ فالحياة أقصر مما تتصور. 18 • معك أقوى الأقوياء وأغنى الأغنياء، إنه الله جل جلاله ؛ فثق وأبشر. 19 • لا تغلق باب الإستجابة بالمعصية. 20 • الصبر والصلاة خير ما يعينك على المصائب والمتاعب والواجبات. 21 • تجنب الظنون السيئة، تُريح وتستريح. 22 • سبب كل هم، الإعراض عن الله، فأقبل عليه. 23 • صَلِّ صلاةً تدخل معك قبرك. 24 • إذا سمعت من يغتاب فقل له: إتق الله. 25 • داوم على تلاوة سورة المُلك فهي المنجية من عذاب القبر. 26 • المحروم، من حُرم صلاة خاشعة وعينا دامعة.. 27 • لا تلاحق المؤمنين الغافلين بالأذى. 28 • اجعل الحب كله لله ولرسوله، وخالق الناس بخلق حسن. 29 • سامح من اغتابك، فإنه أهدى إليك حسناته. 30 • الصلاة والتلاوة والذِكر نور في وجهك وانشراح في صدرك وتوفيق في عملك. 31 • من تذكر حر النار صبر عن دواعي المعصية. 32 • مادام الليل ينجلي، فإن الهم سيزول، ويُبدل الضيق فرجا والعسر يسرا. 33 • اهجر "قيل وقال" فعندك من الأعمال كالجبال. 34 • صل بخشوع فكل ما ينتظرك أقل شأنا من الصلاة. 35 • اجعل المصحف عند رأسك، فقراءة آية خير من الدنيا وما فيها. 36 • الحياة جميلة وأجمل منها أنت بإيمانك. لماذا يختار الميت "الصدقة" لو رُجع للدنيا كما قال تعالى : ﴿وَأَنفِقوا مِن ما رَزَقناكُم مِن قَبلِ أَن يَأتِيَ أَحَدَكُمُ المَوتُ فَيَقولَ رَبِّ لَولا أَخَّرتَني إِلى أَجَلٍ قَريبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِنَ الصّالِحينَ﴾ [المنافقون: ١٠] ولم يقل: فأعتمر.. أو فأصلي .. أو فأصوم ؟! قال أهل العلم : ما ذكر الميت الصدقة إلا لعظيم ما رأى من أثرها بعد موته .. فأكثروا من الصدقة فإن المؤمن يوم القيامة في ظل صدقته.. ​وأفضل صدقة تفعلها الآن هي : نشر هذه الرسالة بنية الصدقة لأن كل من يعمل بما فيها وينصح به الناس فلك أجره بإذن الله..​ ​لا تحتفظ بها في جوالك لعلها تَصِلُ قلباً واعياً مستقبلا
نمایش همه...
ማስታወቂያ‼😂😂 ETV 😂ጅልባብ😂 ቤት ★★★★★★★ ምርጥ ምርጥ ጅልባብ እና ኒቃብ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ ETV ጅልባብ ብቅ ይበሉ 😂 የኛን ጅልባቦች ለየት የሚያደርጋቸው ዋሻ ውስጥ እንኳን ለወራት ተለብሶ አይቆሽሽም አያረጁም 😂 የተለያዩ የከለር አማራጮች ቀርበውላችዋል ኑና ይጎብኙን ከእርሶ እስታየል ጋ የሚሄደውን መርጠው ይውሰዱ😂 ‼አድራሻችን‼ በሁሉም የማንቂያ ደውል የተሰኘው ፊልም በሚታይባቸው ሲኒማ ቤቶች ያገኙናል😂
نمایش همه...
Facebook 542015803119440(m4a).aac26.48 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.