cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

DXN® sheger

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 832
مشترکین
-524 ساعت
+197 روز
-2 07830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Lions Mane.pdf
نمایش همه...
Lions Mane.pdf3.50 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት 11 የጤና ጥቅሞች 1. አንጀታችንን ያጸዳል 2. መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ከሰውነት ያስወግዳል 3. ራስ ምታትን ይከላከላል 4. የምግብ ፍላጎትን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል 5. በኃይል እንድንሞላ ይረዳናል 6. ሜታቦሊዝምን ያፋጥናል 7. ክብደት ለመቀነስ ይረዳናል 8. የቆዳችንን ጤንነት በመጠበቅ አንጸባራቂ ቆዳ እንዲኖረን ያስችላል 9. በተመሳሳይ የፀጉራችንን ጤና በመጠበቅ አንጸባራቂ እንዲሆን ያደርጋል 10. የኩላሊት ጠጠር እንዳይፈጠር ይከላከላል 11. የተፈጥሮ በሽታ የመከላከል አቅማችንን ያጠናክራል። ለበለጠ የጤና ምክሮች ⬇️⬇️ subscribe https://t.me/dxn_sheger
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
GANOZHI SOAP ለብጉር ቆዳ ለማለስለስ የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ ለሽፍታ ♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil. ♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure. ♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process. ♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer. 👉Why choose DXN products? ♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring. ♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop Contact-@abrillo12 ☎️+251919400228 t.me/dxn_sheger
نمایش همه...
👍 2
እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት ማድረግ የሌለብዎን ያውቃሉ? ✔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የአካል ብቃት እቅስቃሴ ማድረግ ለጤናማ ሕይወት መሰረትና ለጥሩ እና ሰላማዊ እንቅልፍዎ ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ ነገር ግን እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት በ3 ሰዓታት ውስጥ የሚሰሩ ከሆነ የሰውነት ሙቀት መጠንዎ ስለሚጨምር እና በቶሎ ለመቀዝቀዝ ጊዜን ስለሚፈጅ ለመተኛት ይቸገራሉ፡፡ ስለዚህም አካል ብቃት እንቅስቃሴ በጠዋት ቢሰሩ ይመከራል፡፡ ✔ ቴሌቪዢን ወይንም ኢንተርኔት መጠቀም ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ከነዚህ ቁሳቁሶች የሚመጣ ከፍተኛ ብርሃን ሰውነታችን እንቅልፍ እንድንተኛ የሚረዳን ሆርሞን (ሜላቶኒን) እንዳይመነጭ ስለሚያደርግ እንቅልፍ ከመተኛትዎ ከአንድ ሰዓት በፊት ቴሌቪዢንዎን/ኮምፒተርዎን/ማጥፋት አይዘንጉ፡፡ ✔ የሙቅ ሻወር መውሰድ /በሙቅ ውሃ ገላን መታጠብ እንደ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ሁሉ የሙቅ ሻወር መውሰድ ጥሩ እንቅልፍ እንዲተኙ የሚረዳ ሲሆን ለእንቅልፍ ችግር የሚሆነው ግን ከመተኛትዎ እጅግ ቀርቦ ሲተገብሩት ነው፡፡ የሰውነት ሙቀት እጅግ ከጨመረ ለመተኛት ሰለሚቸገሩ ሰውነትዎ እስኪቀዘቅዝ ጊዜ ይስጡ፡፡ ✔ ብዙ ፈሳሽ መውሰድ ካፌን ያላቸውና አልኮል መጠጦችን መውሰድ ሰላማዊ ቅንቅልፍ እንዳይወስድን የሚዳርጉ ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪ ማንኛውንም ዓይነት ፈሳሽ ከአንድ ወይንም ሁለት ሰዓታት በፊት መውሰድ የውሃ ሽንት ለማስወገድ ከአንዴ በላይ እንዲነሱ ስለሚያደርግ አይመከርም፡፡ይህ ሲባል ግን እየጠማዎት ይተኙ ማለትም አይደለም፡፡ ምክንያቱም ውሃን ለመጠጣት መነሳትዎ አይቀርምና ስለዚህ ቀደም ብለው ተጥተው እና የውሃ ሽንት አስወግደው ሰላማዊ እንቅልፍ መተኛት ይችላሉ፡፡ ✔ ሥራ መስራት በተቻለ መጠን ሥራዎን በጊዜ ለማጠናቀቅ ይሞክሩ ምክንያቱም ሥራን ዘግይቶ/አምሽቶ መስራት አንጎልዎን የማነቃቃትና ላልተፈለገ ጭንቀትም ሊዳርግዎ ስለሚችል ነው፡፡ ✔ ልብ አንጠልጣይ የሆኑ ልብ ወለድ መጻሕፍትን ማንበብ አብዛኛውን ጊዜ አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለዶችን ማንበብ እንቅልፍ ከመተኛት ሊያግዱን ይችላሉ ወይንም ከለመድነው ሰዓት እጅግ እንድንዘገይ ያደርጋሉ ይህም ሰውነታችን የሚገባውን የዕረፍት መጠን ስለሚሻ እንቅልፍ ሳንጨርስ መነሳት ለተቀረው ቀን የሚኖረንን ውጤታማነት በእጅጉ ይቀንሳል፡፡ ✔ ከጥጋብ በላይ መመገብ እና ጨዋማ ምግቦችን መውሰድ ከጥጋብ በላይ መመገብ እንዲጨነቁና እንቅልፍ በቶሎ እንዳይወስድዎ ስለሚያደርግ እራት ሲመገቡ በልኩ ቢሆን ይመከራል፡፡ጨው የበዛባቸው ምግቦችን በአራት ሰዓት መመገብ ሌሊት በውሃ ጥማት ስለሚቀሰቅስዎ እንዲመገቡ አይመከርም፡፡ ✔ ከህይወት አጋርዎ/ከቤተሰብዎ ጋር መጋጨት እንቅልፍ ለመተኛት ቢያስቡ አዕምሮዎን ነጻ አድርገው መሆን ይኖርብዎታል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከጥል ወይንም ከአስደንጋጭ አጋጣሚ በኋላ ወዲያውኑ ለመተኛት እጅግ እንደምንቸገር ነው፡፡ ስለዚህ የሚፈታ ችግርም ካለ በጊዜ ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት ለሰላማዊ እንቅልፍ ወሳኝ ነው፡፡ መልካም ምሽት🙏 @dxn_sheger
نمایش همه...
👍 1 1

Health

መልካም ጤንነት !!

ስልክ ስንጠቀም ማድረግ የሌሉብን 10 ነገሮች 1 , ከፍተኛ ዝናብ በሚሆን ሰዓት የስልካችንን Network ማጥፋት ይህም ማለት ወደ (Airplane mode) መቀየር እና ማድረግ ሌላው Bluetooth, network መብረቅ ይስባል:: 2, ኤፍ ኤም ወይም ማንኛውንም የራዲዮን ፖሮግራም በጆሮ ማዳመጫ አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙውን ጊዜ የስማርት ስልኮች ራድዮ አንቴና ስለሌላቸው ማዳመጫውን እንደ አንቴና ስለሚጠቀሙት ስለዚህ በማዳመጫው ስናዳምጥ Electro Magnetic Radiation ጭንቅላታችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርስብናል፡፡ 3, ስልክን ቻርጅ እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም የተሻለ ነው በተለይ አለማዳመጥ Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት የተመረጠ ነው፡፡ 3, በጆሮ ማዳመጫን ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ እስፈላጊ ነው ምክንያቱም የተስተካከለ ድምፅ ስንጠቀም ለጆሯችን ያለውን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል የHz አለመጣጣም፡፡ 4,ስልክንትልልቅ Magnetic field ያላቸውን ነገሮች አቅራቢያ አለማስቀመጥ፡፡ 5, የስልክ እስክሪን Bluelight የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brigtness መቀነስ አለበለዚያ Blue light Filter የሚባል Application መጠቀም የተሻለ ያደርገዋል 6, የስልካችን ባትሪ ቻርጅ በጣም ዝቅ ያለ ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ቢኖረን ጥሩ ነው  ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው ጨረር መጠን ይጨምራል፡፡ 7, በሞባይል ደውለው ስልክ ሲያወሩ ስልኩን ከጆሮዎ የተወሰነ ሴንቲ ሜትር ራቅ ማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለው ጨረር ራስን ይጠብቃል፡፡ 8, የሞባይል ስልክ ታቅፈው አይተኙ ከሚተኙበት አልጋ 1.2 - 1.6 meter ማራቅ ሲደወል ከሚለቀው ጨረር ራስን ለመጠበቅ ያስችላል፡፡ 9, አንዲት ነፍሰጡር ሴት ሞባይል ስትይዝ እና ስትጠቀም ጥንቃቄ ያስፈልጋታል  ጽንሱን ለElectronics Radiation እጅግ እሳልፎ በመስጠት ለተለያዮ ጉዳቶች ይዳረጋል ስለዚህ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረዥም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ ይኖርባቸዋል፡፡ 10, ብረት ነገር ባሉበት ቦታዎች ዙርያ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElectric Magnet Radiation ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ አውሮፕላን ውስጥ ሊፍት ውስጥ፡ ባቡር ውስጥ ፡ ጋራጅ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡ @dxn_sheger

Tips To avoid Stress 1. Keep a positive attitude. 2. Accept that there are events that you cannot control. 3. Be assertive instead of aggressive. Assert your feelings, opinions, or beliefs instead of becoming angry, defensive, or passive. 4. Learn to manage your time more effectively. 5. Set limits appropriately and say no to requests that would create excessive stress in your life. 6. Make time for hobbies and interests. 7. Don't rely on alcohol, drugs, or compulsive behaviors to reduce stress. Drugs and alcohol can stress your body even more. @dxn_sheger
نمایش همه...
👍 1
ይህን ያውቃሉ🤔    👨‍⚕️ጤናማ የሚባል የወገብ ልኬት *ለወንዶች እስከ 104cm *ለሴቶች =88cm #   ከዚህ በላይ ከሆነ ለተለያዪ በሽታዎች እና አላስፈላጊ ውፍረት እየተጋለጥን ነው ማለት ነው። @dxn_sheger
نمایش همه...
Health

መልካም ጤንነት !!

👏 2
Shiitake mushroom COMING SOON! @dxn_sheger
نمایش همه...
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.