cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

||ፍቅር ሀላል❤||

♥ ♥️وَخَلَقْنَٰكُمْ أَزْوَٰجًۭا♥️ 💕ጥንድ ጥንድ አድርገን ፈጠርናችሁ💕 (78:8) ስለ ሀላል ፍቅር እንወያያለን እንማማራለን! አስተያየት ካላቹ @Abdu_Na1ላይ አድርሱን!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
451
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
👍 0
👎 0
በተነፈስኩ ቁጥር የምቀርብሽ የመሰለኝ፣ በፍጥረተ አለሙ መገኘት እርገጠኛ ከሆንኩት ያለፈ እንደምንዋሀድ ያመንኩት፣ ቅዠት ለክፎኝ ወይስ ፍቅር? @In_Life_S Hijabi Writer, [28/06/2022, 21:10] [ Forwarded from Hijabi Writer ] [Photo] . . . በሰብር!💙 New Insta >> https://instagram.com/hijabi_writer?igshid=YmMyMTA2M2Y= ሀላል ፍቅር, [04/07/2022, 20:26] [Photo] አሚን🤲🕋 New Insta >> https://instagram.com/hijabi_writer?igshid=YmMyMTA2M2Y= ሀላል ፍቅር, [23/07/2022, 20:21] 💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 7 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-6 የቀጠለ… አምስት ሰው መያዝ በምትችለው correla ትንሽ የቤት መኪና ላይ አንደኛ ሚዜ እና ሹፌሩ ከፊት ሁለቱ ሙሽሮች ከሃላ ሁነው ተጨመጡ! "ተለያየን ቻው" አለ በመስኮት ወጣ ብሎ እዛ የቀሩ መሚዎችን ጉዞ ተጀመረ "ሸገር መጣሁልሽ አንደኛ ሚዜ መሆኔ ዛሬ ነው ያስደሰተኝ ሀሀ ዘና በሉ ሙሽሮች" አዲስ አበባ ጉዞ ተጀምራል ሚዜው የሰርግ ነሽዳ ይቀያይራል በመሀል በቃ በቃ እሱን ተወው አለ ሙሽራው! *********** ደስ ደስ ብሎኛል በይ ተደሰቺ ቃል እገባለሁ ላልለይ ካንቺ ሀ ያ ቲ ጎኔን ደጋፊ ነሽ አጋሬ የ ኔ ው ድ ባንቺ ይታያል ለነገው ፍቅሬ ሀ ቢ ብቲ ሀ ያ ቲ ሀቢብቲ *********** ነሽዳው እስኪያልቅ እሱ ለሷ የነሸደው እስኪመስል አብሮ እየነሸደ ጨረሰው! "ሀቢብቲ ካንቺ ላልለይ ቃል እገባለሁ!" አለ ነሽዳው እንዳለቀ "እኔም ውዴ መቼም ካንተ አልለይም አንተን ለማስደሰት ነው የምኖረው!!" አለች በፈገግታ "እክ እክ አለን ለኛም እሰቡሃ" ሚዜው አዲስ አበባ ገባን አንተ እንደዚህ ናትዴ ገና ከመግባታችን ማስታወቂያ እንኳን ወደ አዲስ አበባ ገቡ ዋልያ ቢያ ይጠጡ ይሸለሙ ከታች ዝቅ ብሎ አዋሽ ባንክ ይቆጥቡ ይሸለሙ "ይህን ህዝብኮ አደናገሩት ቆይ እንቆጥብ ወይስ እንጠጣ!😂" 🤵"አንሷሬ ምሳ በልተን ወደ ጅማ እንሄዳለን።" አንሷር ማለት የሙሽራው ጓደኛ እና የመኪናቸው ሹፌር ነው። 🚘"እ… ወደ ጅማ" ፊቱን አኮሳትሮ 🤵"አዎ ወደ ጅማ እዛ እንሄዳለን ምነው ችግር አለዴ" "የስ ሌላ ሀገር ላይ ነው" አለ ሚዜው 🚘"ይቅርታ ማሜ ጅማ ከዚህ ካለንበት አዲስ አበባ 345 ኪሜ ይርቃል! በሰላም ነው ግን ወደ ጅማ" 🤵"አዎ በሰላም ነው መንገድ ላይ እነግራችሀለሁ። አንሷሬ ወደ በኒ መስጂድ ውሰደን እዛ ሰላት እና ምሳ በልተን እንነሳለን።" 🚘"እንዳልክ ሙሽራው" አለ ፈገግ ብሎ 👰"ሀቢቢ ህክምናውን እናድርግ እሱ ይቅደም??" 🤵"አይ አይሆንም መጀመሪያ ጅማ ነው የምንሄደው?" ፊቱ መቆጣቱን ያሳብቃል 👰"እሺ ማር እንደፈለክ አትናደድ!" በኒ መስጂድን ስታይ "እዚህ ልንሰግድ ነው?" በመስጂዱ ውበት እየተደመመች 🤵"አዎ ፍቅር ምነው ደስ አለሽ?" 👰"ወላሂ እህ በጣም ምን ብየ ልንገርህ" አቅፋው "ከምነግርህ በላይ ደስ ብሎኛል" ዝሁር እና አስርን ቀስረው(የሙሳፊር ሰላት ማለትም አሳጥረው ዝሁርን 2 ረከአ አስርንም 2 ረከአ) ከሰገዱ ቡሀላ ምሳ በልተው ጉዞ ጀመሩ! ወደ ጅማ መንገድ ጀምረዋል 🚖🚖🚖🚖 ወሊሶ ወልቂጤ ዲላ 🚖🚖🚖🚖🚖 👰"ግን ወደ ጅማ ለምንድን ነው የምንሄደው?? አሁንስ አነግረንም ሀቢቢ!" 🤵"ስለ ጅማ ከህፃንነቴ ጀምሮ እየሰማሁ ነው ያደኩት። የአባቴ ሀገር ናት! የአባጅፋርን ቤተ መንግስት ማየት እፈልጋለሁ! በተለይ የአህመዲን ጀበልን ሶስቱ አፄዎች የሚለውን መፅሀፍ ካነበብኩ ቡሀላ ሁሌ ጅማን ማየት እመኝ ነበር! ታቂያለሽ ጅማ ዛሬ ለምንኖረው ለኢትዮጲያ ሙስሊሞች መኖር ትልቁን ድርሻ ተወጥታለች! አባጅፋር እስካሁን ድረስ ሳውዲ አረቡያ ላይ ያለ ቤት ለኢትዮጲያ ሙስሊም ሀጃጆች ሰርተው አውርሰውናል! አረ ብዙ ብዙ ግን የሚገርመኝ የኢትዮጲያ ቅርፅ ሲባል ሙስሊሙ ጋር ግንኙነት ያላቸው ቅርፆች አይነገርላቸውም {የሀረር ግንብ፣አልነጃሺ መስጂድ፣ሶፍመር ዋሻ፣ አፋር አሳይታ ላይ ያለው የልጅ እያሱ ቤተመንግስት} አረ በጣም ብዙ መጥቀስ ይቻላል የሚወራው ስለ አክሱም፣ ስለ ላሊበላ እና ጎንደር ብቻ ነው ይህ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ሳይቀር እንዲኖር ተደርጎ የተቀረፀ ነው። እስኪ አንድ ሙስሊም የሆነን ግለሰብ የኢትዮጲያ ቅርፆችን ጥቀስ ብለሽ ብጠይቂው መጀመሪያ እነ ላሊበላን ነው የሚጠቅሰው ከዛም አለቀ ሊል ይችላል አልነጃሺ መስጂድን እንኳ አይጠቅስልሽም እፍፍ…" በትልቁ ተነፈሰ! 👰"አዎ ልክ ነህ ውዴ ግን አትናደድ ያመሀል እሺ ብየህ የመጣሁትኮ ደስተኛ እንድኮንልኝ ነው!" 🤵"አይ አልናደድም! ማር ጅማ የመጣነው ለዛ ነው ገባሽ በዛ ላይ እይው ገና ከምንገዱ እንደምትረጂው በጣም ለምለም አገር ናት እግረ መንገዳችንን ደሞ የሶፉመር ዋሻን እናያለን! አላህ ካለ ቀጣይ የሀረር ግንብ ጀጎልን ወይም አልነጃሺ መስጂድን እናያለን!!" 👰"እሺ የኔ ውድ በጣም ደስ ይለኛል!" . . . . "ጅማ ገባን አይደል?" አለ ሚዜው 🤵"አዎ ጎበዝ ገማች ነህ" "የስ ጅ…ማ ጅማ መግባታችንን በዚህ ጀበና ነው ያወኩት!" 🤵"ማር ተነሺ ተነሺ" ትካሻው ላይ የተኛችውን ሚስቱ እየቀሰቀሰ 👰"እእ ገባንዴ?" አይኗን እያሸች "በጣም ጨልሟል" 🤵"አዎ የኔ ፍቅር ተነሺ አልጋ እየፈለግን ነው?" 👰"በስተመጨረሻ ገባን አልሀምዱሊላህ እንደዚህ እሩቅ መሆኑን ባቅ አልመጣልህም ነበር" በመንገድ ላይ ባገኙት ጋሊ ፔንሲዮን የሚል የእንግዳ ማረፊያ አልጋ ቤት ውስጥ ገቡ። አንሷሬ ወደ ፔንሲዮኑ ገብቶ አልጋ መኖሩን ካረጋገጠ ቡሀላ ሶስት አልጋ ይዞላቸው መጣ! አልጋ መያዙን ከነገራቸው ቡሀላ እሺ እንግባ ብለው ሊገቡ ሲሉ "ወንድሜ ሴት ይዞ መግባት አይቻልም ባልተቤትዎ ከሆነች የጋብቻ ወረቀት ማሳየት አለብዎት" አለ ዘበኛው በዱላው ወደ እንግዳ መቀበያው እየጠቆመ "ማሻአላህ አገራችን ላይ ይህንን ስላየን በጣም ደስ ይላል አሰራራችሁን ወድጀዋለሁ ደስ ብሎናል" አለ ፊት ለፊቱ ለቆመችው ኒቃቢስት የፔንሲዮኑ ሃላፊ 👩‍🎤"አዎ ወንድሜ እኛ ቤት ላይ ዚና እንዲሰራ አንፈልግም በቻልነው አቅም መጥፎ ነገርን ለመቀነስ ነው።" 🤵"ገብቶኛል ገብቶኛል ደሞ ልክ ናችሁ በርቱ" ባለትዳር መሆናቸው ከታወቀ ቡሀላ ወደ አልጋቸው አመሩ! 👩‍🎤"ውዱእ ማድረጊያ እና መስገጃ እታች አለልህ ጀመአ ስላለ መቀላቀል ትችላለህ" 🤵"በጣም ደስ ይላል እህት ጀዛኪላህ እንዲህ አይነት ፔንሲዎኖች ሀገራችን ላይ ቢበዙ ምኞቴ ነው! እንዳስተያየት ደሞ ለመለያ ሀላል የሚል ከሃላ ብጨምሩበት በጣም ሀሪፍ ነው!! ለምሳሌ…" 👩‍🎤"ገብቶኛል ለምሳሌ ጋሊ ሀላል ፔንሲዮን አይደል?" 🤵"አዎ ልክ ነሽ! መልካም አዳር! 🤵"ይህን አንሶላ አንሺው እና ቦርሳየ ውስጥ አንሶላ አለ ያንን አንጥፊው" 👰"ምነው ሁቢ አዲስ እኮ ነው?" 🤵"አይ በሰው አንሶላ አልተኛም!ዶ/ር ነግሮኛል መጠንቀቅ አለብኝ!" አንሶላውን ቀይራ ሙሽሪት እና ሙሽራው አልጋቸው ላይ ሁነው ጨዋታቸውን ቀጥለዋል!!
نمایش همه...

🤵"በጣም ነው ደስ ያለኝ!!" 👰"እኔ ግን መንገዱ አድክሞኛል!" 🤵"ሀቢብቲ አሁን ምን እንደምፈልግ ታቂያለሽ?" 👰"ምን ድን ነው ሀቢቢ ንገረኝ?" 🤵"እሺ እነግርሻለሁ ግን?" 👰"ግን ምን?" 🤵"ግን የምፈልገውን ታረጊልኛለሽ?" 👰"አዎ አንተ ያልከኝን ሁሉ አደርጋለሁ ማር" 🤵"እስኪ ወላሂ በይ" 👰"ወላሂ አንተ ደስ ካለህ ሁሉንም አደርጋለሁ ንገረኝ ሁቢ" ፊቱን በመዳፎቿ እየነካካች 🤵በጆሮሽ ልንገርሽ "ጠጋ ጠጋ በይኝ" 👰"እሺ ይሄው" 🤵"ድምፅ እዳታሰሚ ማለቴ እንዳትጮሂ ሀሀ" 👰"ሂዳ ባለጌ 😂😂 " 🤵"እኔ እንግዲህ ተናግሬያለሁ" 👰"አልጮህም እሺ ማር ትገርማለህ ግን…" 🤵"ምን እገርማለሁ አሁን ዝም በይ እስኪ አለመጮህሽን እንይ" . . . . ሀላል ፍቅር, [26/11/2022, 21:26] 💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 8 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-7 የቀጠለ… ከ 3 ቀን ቡሀላ……… ሰአቱ 11:03 ይላል።ሙሽሪት አልጋው ላይ ተዘርራለች! ሙሽራው ከአልጋው ተነስቶ በረንዳ ላይ ከግራ ወደ ቀኝ እየተመላለሰ ስልኩን ይቀጠቅጣል!! "የደወሉላቸው ደንበኛ ስልክ አይ መልስም እባክዎ ትንሽ ቆይተው ይሞክሩ" 🤵"አረ ዶ/ር አንሳው አንሳው……… ፈጠን በል……" ዶ/ር የባልተቤቱን ሰአት ማንም እንዲሻማበት አይፈልግም። ከሙያው ጋር በተያያዘ ስልክ ስለሚበዛበት ሁልጊዜ ማታ ስልኩን ሳይለንት ከማድረጉም በላይ አጠገቡ አያሳድረውም! ስልኩን ከቁርስ ቡሀላ ለስራ ሲዘጋጅ ነው የሚያነሳው። ሙሽሪት ከንቅልፏ ስትንነሳ ባልቴቤቷ አልጋው ላይ አልነበረም።ሙሽራውን ከጎኗ ያጣችው ሙሽሪት በመደናገጥ እና በድካም ስሜት ሆና ወደ ውጭ አመራች! ሙሽራው ከግራ ወደ ቀኝ እየተመላለሰ ነው ፊቱን በመደንገጥ እና ፈገግታ ይፈራረቅበታል! በራፉን ከፍታ ወደ ባሏ ግራ በመጋባት ስሜት አተኩራ እየተመለከተች! 🤵"ሀቢብቲ ምን ሆንሽ ግቢ ግቢ ግቢ እና ሻዋር ውሰጂ አለ" አለ ወደሷ ተጠግቶ ትካሻዋን እየገፋ 👰"ምን ሁነህ ነው! ምን ተፈጠረ !እቤት ሰላም አይደሉም? ንገረኝ ምነው?" 🤵"ውዴ እግርሽኮ እየተንቀጠቀጡ ነው ሀኪም ቤት እንሂድ?" 👰"አይ ድካሙ ነው ይተወኛል ውዴ" "በቃ እንግባ በቃ ነይ የኔ ውድ " በቅፎቹ አስገብቷት ወደ ክፍሉ ገባ። አልጋው ላይ የፈሰሰውን ደም ሲያይ ደነገጠ "እ እ "አይኖቹ ወደ ባልተቤቱ ሲመለከት የሳም ልብስ በደም ተሞልቷል! "ሀቢብቲ" ብሎ ጠበቅ አርጎ አቀፋት የኔ "ውዴ ሀኪም ጋር እንሂድ እ… እንሂድ?" 👰"አይ ውዴ ችግር የለውም ይተወኛል! አትጨነቅ ያመሀል" 🤵"ሀቢብቲ ካንቺ ደህንነት በላይ የሚያስጨንቀኝ ነገር የለም! ለኔ አትሰቢ ደህና ነኝ" "ለኔ አትጨነቅ! ዶ/ር ከሚያስጨንቅ ነገር ራቅ ብሎህ የለ" ብላ የማይነገረው ቦታ ላይ 💋💋 🤵"እሺ ሻዋር ግቢ እኔ አንሶላውን ልቀይር መጣሁ ዛሬ አብረን ነው ሻዋር የምንታጠበው" 👰"እጠቢኝ ካላልከኝ ችግር የለውም!" 🤵"አይ ማር ለዛሬ እኔ ነኝ የማጥብሽ ባይሆን ሌላ ቀን ብድሩን ትከፍያለሽ" "እሺ ፈጠን በል" ብላ ክላሳቸው ውስጥ ወዳለው ሻዋር ቤት ገባች!! ሙሽራው ተኝተውበት የነበረውን በደም የተለወሰ አንሶላ እያጠፈ የሻዋር ድምፅ ሰማ "እንዴ ጠብቂኝጂ ትቸው ልምጣዴ?" 👰"አረ ጨርስ! እኔ እየታጠብኩ ነው ካልሆነ ሱብሂ ያልፈናል!" "አረ ነው" ብሎ ወደ ስራው ተመለሰ አንሶላውን አጣጥፎ ወደ ቦርሳቸው ካስገባ ቡሀላ የ ፔንሲዮኑን አንሶላ አነጠፈ! አንጥፎ እንደጨረሰ ወደ ሻዋር ገባ "በል እኔ ጨርሻለሁ ቶሎ ውጣ" አለች ሙሽሪት "ቶሎ ውጣ አረ እንዲህ የሚባል ነገር የለም አብረን ነው የምንወጣው ነይ ሁለተኛ ታጠቢ" እጇን ወደ ሻዋር ቤት እየሳበ ሙሽሪት አየፈራች እና እየተሽኮረመመችም ቢሆን ለመጀመሪያ ጊዜ አብረው ሻዋር ወስደው ወጡ። . . ሰላት ሰግደው የደከመ ሰውነታቸውን ለማሳረፍ ወዳልጋቸው አመሩ! 🤵"ሀቢብቲ ጅማ በመምጣታችን ደስተኛ እንደሆንሽልኝ አልጠራጠርም" 👰"አዎ ሀቢቢ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ በተለይ የአባጅፋር ታሪክ ከሰማሁት በላይ ሁኖብኛል!! ያገሪቱ ልምላሜ ደሞ ልቤን ጅማ ላይ እንድጥል አያስገደደኝ ነው!" 🤵"ልብሽማ እኔ ጋር ናት! ባይሆን ኩላሊት ወይም አጓራሽን ጣይ😊!" ፈገግ እያለ 👰"ሀሀ አንተ" ብላ እየሳቀች "ግን መች ልንመለስ ነው??" 🤵"ዛሬ " 👰"ዛሬ?" 🤵"አዎ ዛሬ እንመለሳለን! ምነው" "አይ ምንም ግን…"ሀሳባን ቀይራ "ደስ ብሎኝ ነው ለምላሹ እየጠበቁን እንደሆነ እናቴ ነግራኝ ነበር!" ልባ ላይ የጥርጣሬ ሀሳብ አለ። 🤵"ማዘር ደውለው ነበርዴ?" 👰"እንዴ ታዳ አልነገርኩህምዴ?" 🤵"አዎ ውዴ አልነገርሽኝም! ባለፈው ለሰላምታ እንደደወሉ ብቻ ነበር የነገርሽኝ" 👰"ይቅርታ ውዴ አንተ ጋር ስደባደብ አስረስተሀኝ ነው!" 🤵"ስደባደብ! መደባደብ ናፍቆሻል ማለት ነው! " በትራስ እየመታት "አረ ተው አታናደኝ" አለች። "አረ ተናደድሽ መቆም ፈልጊያለሁ አትይም" ሙሽሪት ቁማ እሱ ተኝቶ ነው የሚጫወቱት ካልሆነ አትችለውም። ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ በሙሽሪት አሸናፊነት ተጠናቆ እንቅልፍ ይዛቸው ሄደ! . . ሰአቱ 1:30 ሙሽሪት አጠገብ የተቀመጠው የሙሽራው ስልክ እየጠራ ከንቅልፏ ቀሰቀሳት!! Dr abdukadir ይላል! የሙሽራው አተኛኘት ያሳዘናት ሙሽሪት ላለመቀስቀስ ስልኩን አነሳችው 👨‍⚕"አንተ ምንድን ነው በለሊቱ የምትረብሸኝ 10 missed call እኮ ነው ያገኘሁት። የሄድክበትን አሳክተህ መሆን አለበት" አለ ስልኩ እንደተነሳ 👰"ምን?" 👨‍⚕"እእ ይይይይይቅርታ ማማማሜ የለምዴ?" ሙሽሪት መሆኗን ያወቀ ጊዜ በአእምሮዋ ብዙ ነገሮች እየተመላለሱ "ለምድን ነው እዚህ የመጣው?" ቱ… ቱ… ቱ… ስልኩ ተዘጋ ሙሽሪት ወደ ሙሽራው ዙራ… Part-9 ይቀጥላል…… #join 👀 @muhba1 @muhba1
نمایش همه...
ሀላል ፍቅር, [10/02/2022, 17:40] 💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 6 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-5 የቀጠለ… "ይህን ነገር የምነግርሽ ላንቺ ብቻ ነው!ያው ምንም ቢፈጠር ምንም እንደማትሆኚ ቃል ግቢልኝ?ለማንም እንደማትናገሪም ጭምር??" "ምንድነው ዶ/ር አስጨነከኝ እኮ ባሌ ምን ሆኖ ነው??" "ቃል ግቢልኝ የምነግርሽ ቀላል ነገር አይደለም በአላህ ስም ቃል ግቢልኝ እና ተረጋግተሽ እንደምታዳምጪኝ!" 👰"ቃል እገባለሁ ዶ/ር" 👨‍⚕"አሁን ለማሜ ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ልፅፍለት ነው! ግን…" 👰"ግን ምን ዶ/ር" "ግን……ግን ተንከባከቢው፣ተጠንቀቂለት ሁሌም ከሚያስጨንቁ ነገራቶች ይራቅ የሚያስደስተውን ሁሉ አቅርቢለት ይህ ከሆነ ኢንሻአላህ ቶሎ ይድናል" 👰"እሺ ዶ/ር እሱ ይነሳልኝ እንጂ የፈገውን አረግለታለሁ" "ከጎኑ አትራቂ አብረሽው ሁኚ ጨርሰናል" የመጨረሻው መልክት ነበር እሺ ዶ/ር ብላ ከመቀመጫዋ ተነስታ በሩን እየከፈተች "በነገራችን ላይ አንቺ ነሽ አብረሽው ወደ አዲስ አበባ መሄድ ያለብሽ" አለ ዶ/ሩ እንደ ማሳሰቢያ አድርጎ እጁን እየቀሰረ "ደስ ይለኛል" በሀዘን የጠወለገውን ፊቷን ፈገግ እያደረገች ሙሽሪት ከዶ/ሩ ቢሮ ወጣች ሁሉም ከበቧት ምን አለሽ ምን ሆኖ ነው?? በጥያቄ አጣደፏት ደህና እንደሆነ እና አሁን እንደሚሻለው ግን ለቼች አፕ አዲስ አበባ መሄድ እንዳለበት እንደነገራት ደገመችላቸው 👵"ምን አዲስ አበባ" የሙሽሪትን ወሬ የሰሙት የሙሽራው እናት "ዶ/ር ልጄ ምን ነክቶት ነው አዲስ አበባ የሚሄደው ዶ/ር ንገረኝ" ያደረገውን ጋዋን ይዘው 👨‍⚕"ምንም አልሆነም ዝም ብሎ ለቸክአፕ ነው" 👵"ምን ማለት ነው ቸካፍ?" 👨‍⚕"ለመታየት ነው ምንም ደህና ነው" 👵"እሺ ምንም ካልሆነ ልጄን ማናገር እፈልጋለሁ" "ኑ ማዘር" ብሎ ይዟቸው ገባ ሲገቡ ሙሽራው ተነስቶ ዙሪያ ግድግዳውን እያየ ቁጭ ብሏል "ልጄ "ሩጠው ተጠመጠመበት በእናቱ እቅፍ ውስጥ ያለው ሙሽራ ዶ/ሩን አይኖቹን አፍጥጦ አንገቱን ቀና ቀና እያረገ ይጠይቀዋል ዶ/ርም አራት ጣቶቹን ጨብጦ አውራ ጣቱን ከፍ አድርጎ ጠቀሰው "እማየ ደህና ነኝ ቆይ ቁሜ ላሳይሽ" ቆሞ ተራመደ እናትየው ተረጋጉ "ልሩጥልሽዴ እማ" አለ ሙሽራው ከልብ እየሳቁ "ናልኝ ልቀፍህ" 🤵"ህይወቴ የት ናት" 👵"እ ደሞ ሂወቴ ማን ናት" 🤵 "ሙሽሪት ናታ አይሺቲ! የት ናት" "እ…" አሉ ሳይቀኑ የቀሩ አይመስሉም ፊታቸው ያሳብቅባቸዋል ዶ/ር ፈጠን ብሎ"እውጭ ናቸው መግባት ተከልክለው ነው ቆይ ላስገባልህ" አለ የአዲስ ሙሽራ ነገር እያለ በሆዱ ዶ/ር ከክፍሉ ወጣ ከክፍሉ በር ላይ ቆመው የነበሩት የሙሽሪት እናት "ዶ/ር መግባት እንችላለን አሉ" ፈጠን ብለው "አዎ አዎ ግቡ ማዘር" ራቅ ብላ ቁማ የነበረችውን ልጃቸውን እየገሰገሱ "ልጄ ልጄ ነይ እንግባ ግቡ አለ ዶክተሩ" "እ… እ ተነሳ?? ተነሳ?? ሁሉም ተከተሉዋቸው" ሁሉም ተከትለው ወደ ውስጥ ገቡ ሙሽራው ቁሞ ሲራድ ሲያዩት ሁሉም በደስታ ፈገግ አሉ ሙሽሪት እሩጣ አቀፈችው "ሀቢቢየ አስጨነከኝኮ" 🤵"ውዴ እኔም አንቺ ከጎኔ……" "መሀመድ አስጨንቀሀን ነበር" አሉ የሙሽሪት አባት "አባ" ሙሽሪትን ከእቅፉ አውጥቶ እየዘየራቸው "አሁን ደህና ነኝ" "እናትህም መተዋል" አሉ የሙሽሪትን እናት እየጠቆሙት "እማየ" ብሎ ጎንበስ ሲል "ኧረ ቀና በል ልጄ ቀና በል" ጎንበስ ብለው አነሱት "እሺ" ብሎ ግንባራቸውን ከሳመ ቡሀላ መዳፋቸውን ደገማቸው ሰብሰብ ብለው እየመጡ የሚዘይር እየዘየረ ሌሎችም ይመለከቱታል ትንሽ እንደቆዩ አዛን አለ 👵"መግሪብ አዛን አለ ዶ/ር መሄድ እንችላለን!" 👨‍⚕"አዎ ሂዱ ግን በፍጥነት ወደ አዲስ አበባ ሂዶ ቸክ መደረግ አለበት" 👵"እሺ… እሺ ነገ ጧት እንሄዳለን" "አይ አንቱ ባኬዱ ባይ ነኝ አንድ ሰው ይከተላቸው እና እነሱ ይሂዱ" አለ ዶ/ሩ 👵"ለምን እኔማ አልቀርም ልጄኮ ነው" ሁለም ተያይዘው እቤት ተመለሱ እቤት ተመልሰው ብዙም አልቆየም ኢሻ አዛን አለ! "ምላሹን መች ይሁን??" አሉ የሙሽሪት እናት "ከህክምና ሲመለስ ይሻላል አሁን እንዴት ማድረግ እንችላለን ነገ በለሊት ወደ አዲስ አበባ ይሄዳል" አሉ የሙሽራው እናት "በቃ ነገ ይሂድ እና ሲመለስ እናረገዋለን" የሙሽሪት አባት እሺ ቻው ሰላም እደሩ ሰላም እደሩ "ልጄ አይዞሽ በርታ በይ ከጎኑ ሁኚለት የሚሄድ ከለለ እከተላችሀለሁ " 👰"አይ አባ ችግር የለውም ብቻ ዱአ አድርግልኝ" "እማየ እወድሻለሁ እሺ" እኔም የኔ ጣፋጭ ብለው ጉንጮቻን አዛዙረው ስመዋት "በይ በርቺ" ብለዋት ሄዱ ሁሉም ወደየ ቤታቸው ተመለሱ ሚዜዎቹ ሲቀሩ። ሚዜዎቹ ዛሬ እዚህ ነው የምናድረው ብለው ተቀምጠዋል! "በሉ እዚህ እናድራለን ካላችሁ ዞር ዞር በሉና እራት በልታችሁ ኑ" አሉ የሙሽራው እናት" "እንዴ እዚህ የለምዴ" አለ ቀስ ብሎ ከሚዜዎቹ አንዱ "እሺ ማዘር " አለ ጮህ ብሎ "ከየት ይመጣል ማን ሰርቶት ለነሱም ካለ ጥሩ ነው" አለ ሌላኛው ተቀብሎ ሙሽሮቹ እቤት ገብተው የልብ ልባቸውን እያወሩ ነው ኳ…ኳ አቤት መጣሁ ፈጠን ብላ በሩን ከፈተችው።"እናቴ አንቱ ነሁ እንዴ?" 👵"አዎ ሰላም ናችሁ! ልጄ ደህና ነው? "ተኝተሀልዴ ደህና ነህ?" አሉ መ 🤵"አዎ እማ በጣም በጣም ደህና ነኝ" 👵"አልጫ እየተሰራ ነው ትበላላችሁ! ደሞ ለጉዞዋችን መኪና አጎትህን ጠይቄዋለሁ!" 🤵"እማ አንቺ አትሄጂም ያምሻል! ደሞ ለምን ጠየቅሽው በትራንስፖርት እንሄዳለንኮ" 👵"አጎትህ አይደልዴ ሹፌር ፈልገህ እንሄዳለን በቃ አለቀ " 🤵"አይ እማ አትሄጂም ወይ እኔ አልሄድም እዚህ መሆን አለብሽ ሰው ምን ይለናል ማንም አይኖርምኮ እኔ አይሺቲ ጋር እሄዳለሁ መኪና ደሞ የዶ/ር መኪና አለች ሌላ አልፈልግም" "እሺ ካልክ እሷን መርጠሀል ማለት ነው" ብለው በሩን በሀይል ዘግተው ሄዱ። 🤵"ቀንታ ነው ተያት" ብሎ ፈገግ አለ ሀሳብ እንዳይገባት በማሰብ 👰"እሺ ማር!" . . 11:07 pm ኳ…ኳ…ኳ… ተነሱ ተነሱ የዶ/ር መኪና መቷል! "እሺ እሺ" ተነስተው ሻዋር ወስደው ሱብሂን ከሰገዱ ቡሀላ መንገድ ሊጀምሩ ሲሉ "እማየስ??" አለ ሙሽራው አንደኛ ሚዜው "እቤት ናቸው ልጥራቸውዴ " አለ። 🤵"አኮረፈች ማለት ነው ነይ እንዘይራት እኔ እንደምስማት ትስሚያታለሽ " ሙሽሪገትን ይዟት ሄደ "እማ እናቴ" ጎንበስ ብሎ ጉልበታቸውን ከዛ ግንባራቸውን ስሞ ከቀኛቸው ተቀመጠ ሙሽሪትም ጎልበታቸውን ከዛ ግንባራቸውን ስማ" እናቴ አንቱ ካልፈቀዱ እንቀራለን!" አለች ፊት ለፊት ቁጭ ብላ "አይ ልጆቼ ሂዱ አላህ ይከተላችሁ" ብለው ግንባራቸውን ሳሟቸው! አምስት ሰው መያዝ በምትችለው correla ትንሽ የቤት መኪና ላይ አንደኛ ሚዜ እና ሹፌሩ ከፊት ሁለቱ ሙሽሮች ከሃላ ሁነው ተቀመጡ! "ተለያየን ቻው" አለ በመስኮት ወጣ ብሎ እዛ የቀሩ ሚዜዎችን ጉዞ ተጀመረ "ሸገር መጣሁልሽ አንደኛ ሚዜ መሆኔ ዛሬ ነው ያስደሰተኝ ሀሀ ዘና በሉ ሙሽሮች" አዲስ አበባ Part-7 ይቀጥላል…… join & share @halal_fkr Comment @Linaaye Hijabi Writer, [09/05/2022, 21:11] [ Forwarded from Hijabi Writer ] [Photo] 💝ቅዠት ነው ወይስ ፍቅር? በተራመድኩ ቁጥር የማገኝሽ የመሰለኝ፣
نمایش همه...
نمایش همه...
👍 0
👎 0
Repost from N/a
💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 8 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-7 የቀጠለ… ከ 3 ቀን ቡሀላ……… ሰአቱ 11:03 ይላል።ሙሽሪት አልጋው ላይ ተዘርራለች! ሙሽራው ከአልጋው ተነስቶ በረንዳ ላይ ከግራ ወደ ቀኝ እየተመላለሰ ስልኩን ይቀጠቅጣል!! "የደወሉላቸው ደንበኛ ስልክ አይ መልስም እባክዎ ትንሽ ቆይተው ይሞክሩ" 🤵"አረ ዶ/ር አንሳው አንሳው……… ፈጠን በል……" ዶ/ር የባልተቤቱን ሰአት ማንም እንዲሻማበት አይፈልግም። ከሙያው ጋር በተያያዘ ስልክ ስለሚበዛበት ሁልጊዜ ማታ ስልኩን ሳይለንት ከማድረጉም በላይ አጠገቡ አያሳድረውም! ስልኩን ከቁርስ ቡሀላ ለስራ ሲዘጋጅ ነው የሚያነሳው። ሙሽሪት ከንቅልፏ ስትንነሳ ባልቴቤቷ አልጋው ላይ አልነበረም።ሙሽራውን ከጎኗ ያጣችው ሙሽሪት በመደናገጥ እና በድካም ስሜት ሆና ወደ ውጭ አመራች! ሙሽራው ከግራ ወደ ቀኝ እየተመላለሰ ነው ፊቱን በመደንገጥ እና ፈገግታ ይፈራረቅበታል! በራፉን ከፍታ ወደ ባሏ ግራ በመጋባት ስሜት አተኩራ እየተመለከተች! 🤵"ሀቢብቲ ምን ሆንሽ ግቢ ግቢ ግቢ እና ሻዋር ውሰጂ አለ" አለ ወደሷ ተጠግቶ ትካሻዋን እየገፋ 👰"ምን ሁነህ ነው! ምን ተፈጠረ !እቤት ሰላም አይደሉም? ንገረኝ ምነው?" 🤵"ውዴ እግርሽኮ እየተንቀጠቀጡ ነው ሀኪም ቤት እንሂድ?" 👰"አይ ድካሙ ነው ይተወኛል ውዴ" "በቃ እንግባ በቃ ነይ የኔ ውድ " በቅፎቹ አስገብቷት ወደ ክፍሉ ገባ። አልጋው ላይ የፈሰሰውን ደም ሲያይ ደነገጠ "እ እ "አይኖቹ ወደ ባልተቤቱ ሲመለከት የሳም ልብስ በደም ተሞልቷል! "ሀቢብቲ" ብሎ ጠበቅ አርጎ አቀፋት የኔ "ውዴ ሀኪም ጋር እንሂድ እ… እንሂድ?" 👰"አይ ውዴ ችግር የለውም ይተወኛል! አትጨነቅ ያመሀል" 🤵"ሀቢብቲ ካንቺ ደህንነት በላይ የሚያስጨንቀኝ ነገር የለም! ለኔ አትሰቢ ደህና ነኝ" "ለኔ አትጨነቅ! ዶ/ር ከሚያስጨንቅ ነገር ራቅ ብሎህ የለ" ብላ የማይነገረው ቦታ ላይ 💋💋 🤵"እሺ ሻዋር ግቢ እኔ አንሶላውን ልቀይር መጣሁ ዛሬ አብረን ነው ሻዋር የምንታጠበው" 👰"እጠቢኝ ካላልከኝ ችግር የለውም!" 🤵"አይ ማር ለዛሬ እኔ ነኝ የማጥብሽ ባይሆን ሌላ ቀን ብድሩን ትከፍያለሽ" "እሺ ፈጠን በል" ብላ ክላሳቸው ውስጥ ወዳለው ሻዋር ቤት ገባች!! ሙሽራው ተኝተውበት የነበረውን በደም የተለወሰ አንሶላ እያጠፈ የሻዋር ድምፅ ሰማ "እንዴ ጠብቂኝጂ ትቸው ልምጣዴ?" 👰"አረ ጨርስ! እኔ እየታጠብኩ ነው ካልሆነ ሱብሂ ያልፈናል!" "አረ ነው" ብሎ ወደ ስራው ተመለሰ አንሶላውን አጣጥፎ ወደ ቦርሳቸው ካስገባ ቡሀላ የ ፔንሲዮኑን አንሶላ አነጠፈ! አንጥፎ እንደጨረሰ ወደ ሻዋር ገባ "በል እኔ ጨርሻለሁ ቶሎ ውጣ" አለች ሙሽሪት "ቶሎ ውጣ አረ እንዲህ የሚባል ነገር የለም አብረን ነው የምንወጣው ነይ ሁለተኛ ታጠቢ" እጇን ወደ ሻዋር ቤት እየሳበ ሙሽሪት አየፈራች እና እየተሽኮረመመችም ቢሆን ለመጀመሪያ ጊዜ አብረው ሻዋር ወስደው ወጡ። . . ሰላት ሰግደው የደከመ ሰውነታቸውን ለማሳረፍ ወዳልጋቸው አመሩ! 🤵"ሀቢብቲ ጅማ በመምጣታችን ደስተኛ እንደሆንሽልኝ አልጠራጠርም" 👰"አዎ ሀቢቢ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ በተለይ የአባጅፋር ታሪክ ከሰማሁት በላይ ሁኖብኛል!! ያገሪቱ ልምላሜ ደሞ ልቤን ጅማ ላይ እንድጥል አያስገደደኝ ነው!" 🤵"ልብሽማ እኔ ጋር ናት! ባይሆን ኩላሊት ወይም አጓራሽን ጣይ😊!" ፈገግ እያለ 👰"ሀሀ አንተ" ብላ እየሳቀች "ግን መች ልንመለስ ነው??" 🤵"ዛሬ " 👰"ዛሬ?" 🤵"አዎ ዛሬ እንመለሳለን! ምነው" "አይ ምንም ግን…"ሀሳባን ቀይራ "ደስ ብሎኝ ነው ለምላሹ እየጠበቁን እንደሆነ እናቴ ነግራኝ ነበር!" ልባ ላይ የጥርጣሬ ሀሳብ አለ። 🤵"ማዘር ደውለው ነበርዴ?" 👰"እንዴ ታዳ አልነገርኩህምዴ?" 🤵"አዎ ውዴ አልነገርሽኝም! ባለፈው ለሰላምታ እንደደወሉ ብቻ ነበር የነገርሽኝ" 👰"ይቅርታ ውዴ አንተ ጋር ስደባደብ አስረስተሀኝ ነው!" 🤵"ስደባደብ! መደባደብ ናፍቆሻል ማለት ነው! " በትራስ እየመታት "አረ ተው አታናደኝ" አለች። "አረ ተናደድሽ መቆም ፈልጊያለሁ አትይም" ሙሽሪት ቁማ እሱ ተኝቶ ነው የሚጫወቱት ካልሆነ አትችለውም። ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ በሙሽሪት አሸናፊነት ተጠናቆ እንቅልፍ ይዛቸው ሄደ! . . ሰአቱ 1:30 ሙሽሪት አጠገብ የተቀመጠው የሙሽራው ስልክ እየጠራ ከንቅልፏ ቀሰቀሳት!! Dr abdukadir ይላል! የሙሽራው አተኛኘት ያሳዘናት ሙሽሪት ላለመቀስቀስ ስልኩን አነሳችው 👨‍⚕"አንተ ምንድን ነው በለሊቱ የምትረብሸኝ 10 missed call እኮ ነው ያገኘሁት። የሄድክበትን አሳክተህ መሆን አለበት" አለ ስልኩ እንደተነሳ 👰"ምን?" 👨‍⚕"እእ ይይይይይቅርታ ማማማሜ የለምዴ?" ሙሽሪት መሆኗን ያወቀ ጊዜ በአእምሮዋ ብዙ ነገሮች እየተመላለሱ "ለምድን ነው እዚህ የመጣው?" ቱ… ቱ… ቱ… ስልኩ ተዘጋ ሙሽሪት ወደ ሙሽራው ዙራ… Part-9 ይቀጥላል…… #join 👀 @halal_fkr @halal_fkr
نمایش همه...
Repost from N/a
💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 7 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-6 የቀጠለ… አምስት ሰው መያዝ በምትችለው correla ትንሽ የቤት መኪና ላይ አንደኛ ሚዜ እና ሹፌሩ ከፊት ሁለቱ ሙሽሮች ከሃላ ሁነው ተጨመጡ! "ተለያየን ቻው" አለ በመስኮት ወጣ ብሎ እዛ የቀሩ መሚዎችን ጉዞ ተጀመረ "ሸገር መጣሁልሽ አንደኛ ሚዜ መሆኔ ዛሬ ነው ያስደሰተኝ ሀሀ ዘና በሉ ሙሽሮች" አዲስ አበባ ጉዞ ተጀምራል ሚዜው የሰርግ ነሽዳ ይቀያይራል በመሀል በቃ በቃ እሱን ተወው አለ ሙሽራው! *********** ደስ ደስ ብሎኛል በይ ተደሰቺ ቃል እገባለሁ ላልለይ ካንቺ ሀ ያ ቲ ጎኔን ደጋፊ ነሽ አጋሬ የ ኔ ው ድ ባንቺ ይታያል ለነገው ፍቅሬ ሀ ቢ ብቲ ሀ ያ ቲ ሀቢብቲ *********** ነሽዳው እስኪያልቅ እሱ ለሷ የነሸደው እስኪመስል አብሮ እየነሸደ ጨረሰው! "ሀቢብቲ ካንቺ ላልለይ ቃል እገባለሁ!" አለ ነሽዳው እንዳለቀ "እኔም ውዴ መቼም ካንተ አልለይም አንተን ለማስደሰት ነው የምኖረው!!" አለች በፈገግታ "እክ እክ አለን ለኛም እሰቡሃ" ሚዜው አዲስ አበባ ገባን አንተ እንደዚህ ናትዴ ገና ከመግባታችን ማስታወቂያ እንኳን ወደ አዲስ አበባ ገቡ ዋልያ ቢያ ይጠጡ ይሸለሙ ከታች ዝቅ ብሎ አዋሽ ባንክ ይቆጥቡ ይሸለሙ "ይህን ህዝብኮ አደናገሩት ቆይ እንቆጥብ ወይስ እንጠጣ!😂" 🤵"አንሷሬ ምሳ በልተን ወደ ጅማ እንሄዳለን።" አንሷር ማለት የሙሽራው ጓደኛ እና የመኪናቸው ሹፌር ነው። 🚘"እ… ወደ ጅማ" ፊቱን አኮሳትሮ 🤵"አዎ ወደ ጅማ እዛ እንሄዳለን ምነው ችግር አለዴ" "የስ ሌላ ሀገር ላይ ነው" አለ ሚዜው 🚘"ይቅርታ ማሜ ጅማ ከዚህ ካለንበት አዲስ አበባ 345 ኪሜ ይርቃል! በሰላም ነው ግን ወደ ጅማ" 🤵"አዎ በሰላም ነው መንገድ ላይ እነግራችሀለሁ። አንሷሬ ወደ በኒ መስጂድ ውሰደን እዛ ሰላት እና ምሳ በልተን እንነሳለን።" 🚘"እንዳልክ ሙሽራው" አለ ፈገግ ብሎ 👰"ሀቢቢ ህክምናውን እናድርግ እሱ ይቅደም??" 🤵"አይ አይሆንም መጀመሪያ ጅማ ነው የምንሄደው?" ፊቱ መቆጣቱን ያሳብቃል 👰"እሺ ማር እንደፈለክ አትናደድ!" በኒ መስጂድን ስታይ "እዚህ ልንሰግድ ነው?" በመስጂዱ ውበት እየተደመመች 🤵"አዎ ፍቅር ምነው ደስ አለሽ?" 👰"ወላሂ እህ በጣም ምን ብየ ልንገርህ" አቅፋው "ከምነግርህ በላይ ደስ ብሎኛል" ዝሁር እና አስርን ቀስረው(የሙሳፊር ሰላት ማለትም አሳጥረው ዝሁርን 2 ረከአ አስርንም 2 ረከአ) ከሰገዱ ቡሀላ ምሳ በልተው ጉዞ ጀመሩ! ወደ ጅማ መንገድ ጀምረዋል 🚖🚖🚖🚖 ወሊሶ ወልቂጤ ዲላ 🚖🚖🚖🚖🚖 👰"ግን ወደ ጅማ ለምንድን ነው የምንሄደው?? አሁንስ አነግረንም ሀቢቢ!" 🤵"ስለ ጅማ ከህፃንነቴ ጀምሮ እየሰማሁ ነው ያደኩት። የአባቴ ሀገር ናት! የአባጅፋርን ቤተ መንግስት ማየት እፈልጋለሁ! በተለይ የአህመዲን ጀበልን ሶስቱ አፄዎች የሚለውን መፅሀፍ ካነበብኩ ቡሀላ ሁሌ ጅማን ማየት እመኝ ነበር! ታቂያለሽ ጅማ ዛሬ ለምንኖረው ለኢትዮጲያ ሙስሊሞች መኖር ትልቁን ድርሻ ተወጥታለች! አባጅፋር እስካሁን ድረስ ሳውዲ አረቡያ ላይ ያለ ቤት ለኢትዮጲያ ሙስሊም ሀጃጆች ሰርተው አውርሰውናል! አረ ብዙ ብዙ ግን የሚገርመኝ የኢትዮጲያ ቅርፅ ሲባል ሙስሊሙ ጋር ግንኙነት ያላቸው ቅርፆች አይነገርላቸውም {የሀረር ግንብ፣አልነጃሺ መስጂድ፣ሶፍመር ዋሻ፣ አፋር አሳይታ ላይ ያለው የልጅ እያሱ ቤተመንግስት} አረ በጣም ብዙ መጥቀስ ይቻላል የሚወራው ስለ አክሱም፣ ስለ ላሊበላ እና ጎንደር ብቻ ነው ይህ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ሳይቀር እንዲኖር ተደርጎ የተቀረፀ ነው። እስኪ አንድ ሙስሊም የሆነን ግለሰብ የኢትዮጲያ ቅርፆችን ጥቀስ ብለሽ ብጠይቂው መጀመሪያ እነ ላሊበላን ነው የሚጠቅሰው ከዛም አለቀ ሊል ይችላል አልነጃሺ መስጂድን እንኳ አይጠቅስልሽም እፍፍ…" በትልቁ ተነፈሰ! 👰"አዎ ልክ ነህ ውዴ ግን አትናደድ ያመሀል እሺ ብየህ የመጣሁትኮ ደስተኛ እንድኮንልኝ ነው!" 🤵"አይ አልናደድም! ማር ጅማ የመጣነው ለዛ ነው ገባሽ በዛ ላይ እይው ገና ከምንገዱ እንደምትረጂው በጣም ለምለም አገር ናት እግረ መንገዳችንን ደሞ የሶፉመር ዋሻን እናያለን! አላህ ካለ ቀጣይ የሀረር ግንብ ጀጎልን ወይም አልነጃሺ መስጂድን እናያለን!!" 👰"እሺ የኔ ውድ በጣም ደስ ይለኛል!" . . . . "ጅማ ገባን አይደል?" አለ ሚዜው 🤵"አዎ ጎበዝ ገማች ነህ" "የስ ጅ…ማ ጅማ መግባታችንን በዚህ ጀበና ነው ያወኩት!" 🤵"ማር ተነሺ ተነሺ" ትካሻው ላይ የተኛችውን ሚስቱ እየቀሰቀሰ 👰"እእ ገባንዴ?" አይኗን እያሸች "በጣም ጨልሟል" 🤵"አዎ የኔ ፍቅር ተነሺ አልጋ እየፈለግን ነው?" 👰"በስተመጨረሻ ገባን አልሀምዱሊላህ እንደዚህ እሩቅ መሆኑን ባቅ አልመጣልህም ነበር" በመንገድ ላይ ባገኙት ጋሊ ፔንሲዮን የሚል የእንግዳ ማረፊያ አልጋ ቤት ውስጥ ገቡ። አንሷሬ ወደ ፔንሲዮኑ ገብቶ አልጋ መኖሩን ካረጋገጠ ቡሀላ ሶስት አልጋ ይዞላቸው መጣ! አልጋ መያዙን ከነገራቸው ቡሀላ እሺ እንግባ ብለው ሊገቡ ሲሉ "ወንድሜ ሴት ይዞ መግባት አይቻልም ባልተቤትዎ ከሆነች የጋብቻ ወረቀት ማሳየት አለብዎት" አለ ዘበኛው በዱላው ወደ እንግዳ መቀበያው እየጠቆመ "ማሻአላህ አገራችን ላይ ይህንን ስላየን በጣም ደስ ይላል አሰራራችሁን ወድጀዋለሁ ደስ ብሎናል" አለ ፊት ለፊቱ ለቆመችው ኒቃቢስት የፔንሲዮኑ ሃላፊ 👩‍🎤"አዎ ወንድሜ እኛ ቤት ላይ ዚና እንዲሰራ አንፈልግም በቻልነው አቅም መጥፎ ነገርን ለመቀነስ ነው።" 🤵"ገብቶኛል ገብቶኛል ደሞ ልክ ናችሁ በርቱ" ባለትዳር መሆናቸው ከታወቀ ቡሀላ ወደ አልጋቸው አመሩ! 👩‍🎤"ውዱእ ማድረጊያ እና መስገጃ እታች አለልህ ጀመአ ስላለ መቀላቀል ትችላለህ" 🤵"በጣም ደስ ይላል እህት ጀዛኪላህ እንዲህ አይነት ፔንሲዎኖች ሀገራችን ላይ ቢበዙ ምኞቴ ነው! እንዳስተያየት ደሞ ለመለያ ሀላል የሚል ከሃላ ብጨምሩበት በጣም ሀሪፍ ነው!! ለምሳሌ…" 👩‍🎤"ገብቶኛል ለምሳሌ ጋሊ ሀላል ፔንሲዮን አይደል?" 🤵"አዎ ልክ ነሽ! መልካም አዳር! 🤵"ይህን አንሶላ አንሺው እና ቦርሳየ ውስጥ አንሶላ አለ ያንን አንጥፊው" 👰"ምነው ሁቢ አዲስ እኮ ነው?" 🤵"አይ በሰው አንሶላ አልተኛም!ዶ/ር ነግሮኛል መጠንቀቅ አለብኝ!" አንሶላውን ቀይራ ሙሽሪት እና ሙሽራው አልጋቸው ላይ ሁነው ጨዋታቸውን ቀጥለዋል!! 🤵"በጣም ነው ደስ ያለኝ!!" 👰"እኔ ግን መንገዱ አድክሞኛል!" 🤵"ሀቢብቲ አሁን ምን እንደምፈልግ ታቂያለሽ?" 👰"ምን ድን ነው ሀቢቢ ንገረኝ?" 🤵"እሺ እነግርሻለሁ ግን?" 👰"ግን ምን?" 🤵"ግን የምፈልገውን ታረጊልኛለሽ?" 👰"አዎ አንተ ያልከኝን ሁሉ አደርጋለሁ ማር" 🤵"እስኪ ወላሂ በይ" 👰"ወላሂ አንተ ደስ ካለህ ሁሉንም አደርጋለሁ ንገረኝ ሁቢ" ፊቱን በመዳፎቿ እየነካካች 🤵በጆሮሽ ልንገርሽ "ጠጋ ጠጋ በይኝ" 👰"እሺ ይሄው" 🤵"ድምፅ እዳታሰሚ ማለቴ እንዳትጮሂ ሀሀ" 👰"ሂዳ ባለጌ 😂😂 " 🤵"እኔ እንግዲህ ተናግሬያለሁ" 👰"አልጮህም እሺ ማር ትገርማለህ ግን…" 🤵"ምን እገርማለሁ አሁን ዝም በይ እስኪ አለመጮህሽን እንይ" . . . .
نمایش همه...
Repost from N/a
💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 6 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-5 የቀጠለ… "ይህን ነገር የምነግርሽ ላንቺ ብቻ ነው!ያው ምንም ቢፈጠር ምንም እንደማትሆኚ ቃል ግቢልኝ?ለማንም እንደማትናገሪም ጭምር??" "ምንድነው ዶ/ር አስጨነከኝ እኮ ባሌ ምን ሆኖ ነው??" "ቃል ግቢልኝ የምነግርሽ ቀላል ነገር አይደለም በአላህ ስም ቃል ግቢልኝ እና ተረጋግተሽ እንደምታዳምጪኝ!" 👰"ቃል እገባለሁ ዶ/ር" 👨‍⚕"አሁን ለማሜ ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ልፅፍለት ነው! ግን…" 👰"ግን ምን ዶ/ር" "ግን……ግን ተንከባከቢው፣ተጠንቀቂለት ሁሌም ከሚያስጨንቁ ነገራቶች ይራቅ የሚያስደስተውን ሁሉ አቅርቢለት ይህ ከሆነ ኢንሻአላህ ቶሎ ይድናል" 👰"እሺ ዶ/ር እሱ ይነሳልኝ እንጂ የፈገውን አረግለታለሁ" "ከጎኑ አትራቂ አብረሽው ሁኚ ጨርሰናል" የመጨረሻው መልክት ነበር እሺ ዶ/ር ብላ ከመቀመጫዋ ተነስታ በሩን እየከፈተች "በነገራችን ላይ አንቺ ነሽ አብረሽው ወደ አዲስ አበባ መሄድ ያለብሽ" አለ ዶ/ሩ እንደ ማሳሰቢያ አድርጎ እጁን እየቀሰረ "ደስ ይለኛል" በሀዘን የጠወለገውን ፊቷን ፈገግ እያደረገች ሙሽሪት ከዶ/ሩ ቢሮ ወጣች ሁሉም ከበቧት ምን አለሽ ምን ሆኖ ነው?? በጥያቄ አጣደፏት ደህና እንደሆነ እና አሁን እንደሚሻለው ግን ለቼች አፕ አዲስ አበባ መሄድ እንዳለበት እንደነገራት ደገመችላቸው 👵"ምን አዲስ አበባ" የሙሽሪትን ወሬ የሰሙት የሙሽራው እናት "ዶ/ር ልጄ ምን ነክቶት ነው አዲስ አበባ የሚሄደው ዶ/ር ንገረኝ" ያደረገውን ጋዋን ይዘው 👨‍⚕"ምንም አልሆነም ዝም ብሎ ለቸክአፕ ነው" 👵"ምን ማለት ነው ቸካፍ?" 👨‍⚕"ለመታየት ነው ምንም ደህና ነው" 👵"እሺ ምንም ካልሆነ ልጄን ማናገር እፈልጋለሁ" "ኑ ማዘር" ብሎ ይዟቸው ገባ ሲገቡ ሙሽራው ተነስቶ ዙሪያ ግድግዳውን እያየ ቁጭ ብሏል "ልጄ "ሩጠው ተጠመጠመበት በእናቱ እቅፍ ውስጥ ያለው ሙሽራ ዶ/ሩን አይኖቹን አፍጥጦ አንገቱን ቀና ቀና እያረገ ይጠይቀዋል ዶ/ርም አራት ጣቶቹን ጨብጦ አውራ ጣቱን ከፍ አድርጎ ጠቀሰው "እማየ ደህና ነኝ ቆይ ቁሜ ላሳይሽ" ቆሞ ተራመደ እናትየው ተረጋጉ "ልሩጥልሽዴ እማ" አለ ሙሽራው ከልብ እየሳቁ "ናልኝ ልቀፍህ" 🤵"ህይወቴ የት ናት" 👵"እ ደሞ ሂወቴ ማን ናት" 🤵 "ሙሽሪት ናታ አይሺቲ! የት ናት" "እ…" አሉ ሳይቀኑ የቀሩ አይመስሉም ፊታቸው ያሳብቅባቸዋል ዶ/ር ፈጠን ብሎ"እውጭ ናቸው መግባት ተከልክለው ነው ቆይ ላስገባልህ" አለ የአዲስ ሙሽራ ነገር እያለ በሆዱ ዶ/ር ከክፍሉ ወጣ ከክፍሉ በር ላይ ቆመው የነበሩት የሙሽሪት እናት "ዶ/ር መግባት እንችላለን አሉ" ፈጠን ብለው "አዎ አዎ ግቡ ማዘር" ራቅ ብላ ቁማ የነበረችውን ልጃቸውን እየገሰገሱ "ልጄ ልጄ ነይ እንግባ ግቡ አለ ዶክተሩ" "እ… እ ተነሳ?? ተነሳ?? ሁሉም ተከተሉዋቸው" ሁሉም ተከትለው ወደ ውስጥ ገቡ ሙሽራው ቁሞ ሲራድ ሲያዩት ሁሉም በደስታ ፈገግ አሉ ሙሽሪት እሩጣ አቀፈችው "ሀቢቢየ አስጨነከኝኮ" 🤵"ውዴ እኔም አንቺ ከጎኔ……" "መሀመድ አስጨንቀሀን ነበር" አሉ የሙሽሪት አባት "አባ" ሙሽሪትን ከእቅፉ አውጥቶ እየዘየራቸው "አሁን ደህና ነኝ" "እናትህም መተዋል" አሉ የሙሽሪትን እናት እየጠቆሙት "እማየ" ብሎ ጎንበስ ሲል "ኧረ ቀና በል ልጄ ቀና በል" ጎንበስ ብለው አነሱት "እሺ" ብሎ ግንባራቸውን ከሳመ ቡሀላ መዳፋቸውን ደገማቸው ሰብሰብ ብለው እየመጡ የሚዘይር እየዘየረ ሌሎችም ይመለከቱታል ትንሽ እንደቆዩ አዛን አለ 👵"መግሪብ አዛን አለ ዶ/ር መሄድ እንችላለን!" 👨‍⚕"አዎ ሂዱ ግን በፍጥነት ወደ አዲስ አበባ ሂዶ ቸክ መደረግ አለበት" 👵"እሺ… እሺ ነገ ጧት እንሄዳለን" "አይ አንቱ ባኬዱ ባይ ነኝ አንድ ሰው ይከተላቸው እና እነሱ ይሂዱ" አለ ዶ/ሩ 👵"ለምን እኔማ አልቀርም ልጄኮ ነው" ሁለም ተያይዘው እቤት ተመለሱ እቤት ተመልሰው ብዙም አልቆየም ኢሻ አዛን አለ! "ምላሹን መች ይሁን??" አሉ የሙሽሪት እናት "ከህክምና ሲመለስ ይሻላል አሁን እንዴት ማድረግ እንችላለን ነገ በለሊት ወደ አዲስ አበባ ይሄዳል" አሉ የሙሽራው እናት "በቃ ነገ ይሂድ እና ሲመለስ እናረገዋለን" የሙሽሪት አባት እሺ ቻው ሰላም እደሩ ሰላም እደሩ "ልጄ አይዞሽ በርታ በይ ከጎኑ ሁኚለት የሚሄድ ከለለ እከተላችሀለሁ " 👰"አይ አባ ችግር የለውም ብቻ ዱአ አድርግልኝ" "እማየ እወድሻለሁ እሺ" እኔም የኔ ጣፋጭ ብለው ጉንጮቻን አዛዙረው ስመዋት "በይ በርቺ" ብለዋት ሄዱ ሁሉም ወደየ ቤታቸው ተመለሱ ሚዜዎቹ ሲቀሩ። ሚዜዎቹ ዛሬ እዚህ ነው የምናድረው ብለው ተቀምጠዋል! "በሉ እዚህ እናድራለን ካላችሁ ዞር ዞር በሉና እራት በልታችሁ ኑ" አሉ የሙሽራው እናት" "እንዴ እዚህ የለምዴ" አለ ቀስ ብሎ ከሚዜዎቹ አንዱ "እሺ ማዘር " አለ ጮህ ብሎ "ከየት ይመጣል ማን ሰርቶት ለነሱም ካለ ጥሩ ነው" አለ ሌላኛው ተቀብሎ ሙሽሮቹ እቤት ገብተው የልብ ልባቸውን እያወሩ ነው ኳ…ኳ አቤት መጣሁ ፈጠን ብላ በሩን ከፈተችው።"እናቴ አንቱ ነሁ እንዴ?" 👵"አዎ ሰላም ናችሁ! ልጄ ደህና ነው? "ተኝተሀልዴ ደህና ነህ?" አሉ መ 🤵"አዎ እማ በጣም በጣም ደህና ነኝ" 👵"አልጫ እየተሰራ ነው ትበላላችሁ! ደሞ ለጉዞዋችን መኪና አጎትህን ጠይቄዋለሁ!" 🤵"እማ አንቺ አትሄጂም ያምሻል! ደሞ ለምን ጠየቅሽው በትራንስፖርት እንሄዳለንኮ" 👵"አጎትህ አይደልዴ ሹፌር ፈልገህ እንሄዳለን በቃ አለቀ " 🤵"አይ እማ አትሄጂም ወይ እኔ አልሄድም እዚህ መሆን አለብሽ ሰው ምን ይለናል ማንም አይኖርምኮ እኔ አይሺቲ ጋር እሄዳለሁ መኪና ደሞ የዶ/ር መኪና አለች ሌላ አልፈልግም" "እሺ ካልክ እሷን መርጠሀል ማለት ነው" ብለው በሩን በሀይል ዘግተው ሄዱ። 🤵"ቀንታ ነው ተያት" ብሎ ፈገግ አለ ሀሳብ እንዳይገባት በማሰብ 👰"እሺ ማር!" . . 11:07 pm ኳ…ኳ…ኳ… ተነሱ ተነሱ የዶ/ር መኪና መቷል! "እሺ እሺ" ተነስተው ሻዋር ወስደው ሱብሂን ከሰገዱ ቡሀላ መንገድ ሊጀምሩ ሲሉ "እማየስ??" አለ ሙሽራው አንደኛ ሚዜው "እቤት ናቸው ልጥራቸውዴ " አለ። 🤵"አኮረፈች ማለት ነው ነይ እንዘይራት እኔ እንደምስማት ትስሚያታለሽ " ሙሽሪገትን ይዟት ሄደ "እማ እናቴ" ጎንበስ ብሎ ጉልበታቸውን ከዛ ግንባራቸውን ስሞ ከቀኛቸው ተቀመጠ ሙሽሪትም ጎልበታቸውን ከዛ ግንባራቸውን ስማ" እናቴ አንቱ ካልፈቀዱ እንቀራለን!" አለች ፊት ለፊት ቁጭ ብላ "አይ ልጆቼ ሂዱ አላህ ይከተላችሁ" ብለው ግንባራቸውን ሳሟቸው! አምስት ሰው መያዝ በምትችለው correla ትንሽ የቤት መኪና ላይ አንደኛ ሚዜ እና ሹፌሩ ከፊት ሁለቱ ሙሽሮች ከሃላ ሁነው ተቀመጡ! "ተለያየን ቻው" አለ በመስኮት ወጣ ብሎ እዛ የቀሩ ሚዜዎችን ጉዞ ተጀመረ "ሸገር መጣሁልሽ አንደኛ ሚዜ መሆኔ ዛሬ ነው ያስደሰተኝ ሀሀ ዘና በሉ ሙሽሮች" አዲስ አበባ Part-7 ይቀጥላል…… join & share @halal_fkr Comment @Linaaye
نمایش همه...
💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 5 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-4 የቀጠለ… ጭፈራው አበቃ ሁሉም የቀረበላቸውን በልተው ጨረሱ ሙሽራውም የተዘጋጀለትን ገንፎ ከሙሽሩት ጋር እየተጎራረሰ እየተሳሳቁ አፋቸው በቅቤ እስኪርስ በልተው ጨረሱ። ሰአቱ 4:51 ይላል። እናቱ እና የሰፈሩ ሴቶች በባህላቸው መሰረት የልብስ ማጠቢያ ሳሀብ፣ሳሙና እና ውሀ አዘጋጅተው እየጠበቁ ነው። 5:20 ጥበቃው ረዘመ…… አንሶላውን ማምጣት ያለባቸው ሙሽሪት እና ሙሽራ ቀሩ ሙሽሮቹ ሲቀሩ እንዲነግራቸው የተላከው አንደኛ ሚዜም እዛው ቀረ። እናትየውም ሁሉም ሲቀሩ ተነስተው ሄዱ እቤት ሲገቡ ደነገጡ😳!! የሚያዩትን ማመን አልቻሉም!! አልጋው ላይ የተቀመጠውን ባሏን ሙሽሪት ልቡን ደግፋ " አይዞህ ሀቢቢ ትንሽ ነው ታገስ" ትለዋለች ሙሽሪት "እህ እህ እሺ ሀቢብቲ" አለ ሻታ ላይ ያለው ሙሽራ ባዞውን ይዞ የቆመው ሚዜው "አረ አልቻልኩም እኔም ሊከተለኝ ነው" ብሎ ባዞውን አስቀምጦ በሩ ላይ ቆመው የነበሩት የሙሽራውን እናት ገፍቷቸው እየሮጠ ወጣ የሚዜው ግፊት በድንጋጤ ፈዘው ከቆሙበት አባነናቸው አይናቸውን በእጃቸው ጠረግ ጠረግ አርገው ዳግም ገለጡት! 👵"ልጄ ልጄ ልጄ………" ቀወጡት 🤵"አረ እማየ ደህና ነኝ" 👵"ልጄ ምነው ሀኪም ቤት እንሂድ? ዶ/ርን ደውሉለት!" ሰው ተሰበሰበ "እ… ይዘህ መጣህ" አለ ሙሽራው የአንደኛ ሚዜውን አይን አይን እየተመለከተ "አይ ቆይ ስበር ይዤ እመጣለሁ" ብሎ አየሮጠ ወጣ አንደኛ ሚዜው! ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ ሚዜው መድሀኒት(ከኒና) ይዞ መጣ! 👮"ይሄው አመጣሁልህ" 👰"ማን ነው ያዘዘለት" 👨‍✈️"አሱ ራሱ ነው ይህን መድሀኒት አምጣ ያለኝ ማ ማለቴ ዶ/ር ጠይቄ ነው ይዤለት የመጣሁት ከፋርማሲ! 👵"አንጣ ምን ይቀባዥራል" ብለው ከጁ ላፉት "እንካ ልጄ ቀና በል ውሰደው! ውሀ አምጪለት የአይኔአበባ" ውሀውን አመጡለት መድሀኒቱን በውሀ እያወራረደ ወሰደ! መድሀኒቱን እንደወሰደ ብዙም አልቆየም ወዲያው ማቃሰት ጀመረ "እህ ያ አላህ አልቻልኩም" እጆቹ ከሆዱ ላይ አልተነሱም ሙሽሪት "አይዞህ አለሁልህ ከጎንህ ነኝ የኔ ውድ" እያለች ፀጉሩን እያሻሸች ከጎኑ ተቀምጣለች ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ ፀጥ አለ! እናትየው "ፀጥ አለ ምን ሆነብኝ ልጄ እይው እስኪ ያይኔአበባ እይው" አሉ ሙሽሪትን 👰"ሀቢቢ ሀቢቢ…" ብወዘውዘውም መልስ አይሰጥም እሪታው ቀለጠ ሰርግ ቤቱ በቅፅበት ወደ ለቅሶ ቤት ተቀየረ 👰"ገና እኮ አልጠገብኩህም አትሂድብኝ ያላንተ ቆይ ማን አለኝ😭😭😭" 👵"ልጄ በሰርግህ ቀን ምነው ምን አገኘብኝ ምላሽ አይሰጥም😭😭😭" ሁሉም ደንግጠው የሚያደርጉት ግራገብቷቸዋል ሚዜዎቹ መኪና ፈልገው ኮንትራት ይዘው መጡ "ጤና ጣቢያ ጤና ጣቢያ ውሰደን ፈጠን በል" አለ ከሚዜዎቹ አንዱ 👨‍✈️"አይ አይ የግል ክሊኒክ ይሻላል!! ዶ/ር አብዱቃድር ግርማ የግል ክሊኒክ እዛ ይሻላል ጎበዝ ዶ/ር ነው ደሞ ሚዜው እኮ ነበር እሱ ይሻለናል ይህን እንኳ ይስራ እንጂ!" አለ አንደኛው ሚዜ 👰"እሺ እሺ ብቻ እሺ ፍጠኑ!!" መኪናው በፍጥነት ወደ ክሊኒኩ አመራ! "ተረጋጉ ተረጋጉ ወደ ውስጥ አስገቡልኝ እና ውጡልኝ መመርመር አለብኝ!!" አለ ዶ/ሩ የሙሽሪት ቤተሰቦች ለምላሹ ገና መዘጋጀት እንደጀምሩ ይህን ወሬ ሰምተው ወደ ክሊኒኩ አመሩ! ሁሉም ከክሊኒኩ ጥግ ጥግ ቁመዋል 👵"ልጄ ልጄ… አይዞሽ ምንም አይሆንም አላህ አለን" 👰"አባየ😭😭 እማስ?" አለች በእንባ የታጠቡ አይኖቿን እየጠረገች "እናትሽም እየመጣች ነው" አለ የሙሽሪት አባት 👰"አባየ 😭😭 ፈርቻለሁ" "ልጄ አትፍሪ ይህ እኮ ድሮ የተፃፈ ነው እሱ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው" ወደ ደረቱ አስጠግቶ በአይኗ የሚፈሰውን እንባ እየጠረገ! ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ…… 👨‍⚕"ዶ/ር ሙሽራው ከተኛበት ክፍል ወጣ" ሁሉም ተራሩጠው ተጠጉት የለበሰውን ጋዋን ይዘው "እ ዶ/ር ምን ሆነ ልጄ" አሉ 👨‍⚕"ማዘር ልጅዎት ደህ ነው ምንም አይሆንም አይዝዎት ተረጋጉ!" ወ/ሪት አኢሻ አንቺ ጋር ነው ያደረው አይደል? አለ ወደ ሙሽሪት ጠጋ ብሎ "አዎ" እየተንቀጠቀጠች አንድ ጊዜ ብቻሽን ላናግርሽ እፈልጋለሁ! "እሺ ዶ/ር "ብላ ከአባቷ እቅፍ ውስጥ ወጥታ የዶ/ሩ የግል ቢሮው ውስጥ ተከትላው ገባች "በራፉን ዝጊው እና አረፍ በይ" በእጁ ወንደሮቹን እያመለከተ "ይህን ነገር የምነግርሽ ላንቺ ብቻ ነው!ያው ምንም ቢፈጠር ምንም እንደማትሆኚ ቃል ግቢልኝ?ለማንም እንደማትናገሪም ጭምር??" "ምንድነው ዶ/ር አስጨነከኝ እኮ ባሌ ምን ሆኖ ነው??" "ቃል ግቢልኝ የምነግርሽ ቀላል ነገር አይደለም በአላህ ስም ቃል ግቢልኝ እና ተረጋግተሽ እንደምታዳምጪኝ!" 👰"ቃል እገባለሁ ዶ/ር" 👨‍⚕"አሁን ለማሜ ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ልፅፍለት ነው! ግን…" 👰"ግን ምን ዶ/ር" "ግን…… Part-6 ይቀጥላል…… join 👀 @halal_fkr @halal_fkr
نمایش همه...
💐🌻❤️የሰርጉ ቀን ማታ❤️🌻💐 ክፍል 4 ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ፀሀፊ:- አብዱረሂም አህመድ(አቡያ) #ሀላል_ፍቅር_የቴሌግራም_ቻናል ⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️🌟⭐️ ከ part-3 የቀጠለ…… "እ…… ፈገግ እያለ እናቴ ያለችውን ሰምተሽ ነው! ያማ መች ይቀራል ብለሽ ነው። ሀሳብሽን ሳቀይሪ ልነሳ"አለና ብሩን ተቀብላት ከአልጋው ላይ ተነስቶ በራፉ መሸጎሩን ካረጋጠ ቡሀላ መብራቱን አጥፍቶ ወደ አልጋው ተመለስ ፠አልጀዚራ ዜና እንደዘገበው ማሜ ያሸንፋል በገዛ ሜዳው፠ እበራፉ ስር የተኙት የሙሽራው እናት ከውስጥ በሚሰሙት ድምፅ ደስተኛ ሁነው "ጎሽ እንደዚህ ነው ያልኩህ የኔ ልጅ ጎበዝ አሁን አኮራሀኝ" እያሉ ፊታቸው በፈገግታ እንደተሞላ እንቅልፍ ይዟቸው ሄደ ከቤት የሚወጣው ድምፅ ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ ፀጥ አለ። ሙሽሪት እና ሙሽራ በሽኩሽኩታ እየተሳሳቁ አለማቸውን እየቀጩ "እንዴ አዛን አለ" ብሎ ከተኛበት ብዲግ አለ የመስጂዱን እስፒከር መከፈት የሰማው ሙሽራ መስጂዱ ከቤታቸው ራቅ ቢልም ሰው ሁሉ በሚተኛበት የሱብሂ ወቅት ግን መስጂዱ ውስጥ ያሉ ያክል ቅርብ ሆኖ ይሰማል! ሙሽሪት ከተኛችበት ተነስታ "የት አለ አዛኑ የኔ ፍቅር…" ብላ ሳጨርስ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ አክበር……… . . . ላኢላሀ ኢለላህ አዛኑ እንደጨረሰ ፈጠን ብላ መብራቱን አበራች "አላሁመ ረበ ሀዚሂ ታማህ ወሰላቲል ቃኢማህ አቲ ሰይዲና መሀመደነል ወሲለተ ወል ወዲላህ ወበአሰሁላሁ ማህሙደነለዚ ወአታህ" አለ ድምፁን ከፍ አድርጎ አዛን ሲያደርግ አብራው ስትመልስ የነበረችው ሙሽራ ከአዛን ቡሀላ የሚባለውን ዚክር ፊት ለፊቱ ቁጭ ብላ በፍቅር አይን አይኑነደ እያየችው እንደጨረሰ ግንባሩ ላይ ከንፈሮቿን ካሳረፈች ቡሀላ እቅፍ አርጋ "ሀቢቢ አላህ አንተን ለኔ ስለሰጠኝ ከልብ አመሰግነዋለሁ።" አለች በጆሬው ተጠግታ ፈገግ እያለ "እኔ ግን ሙሽሪት አላህ አንቺን ስለሰጠኝ ሳይሆን ካንቺ እንዳይለየኝ ያን ነው ዱአ የማደርገው" "አሁን መለየትን ምን አመጣው?" ኮስተር ብላ "ተይው እና ሻዋር እንውሰድ እኔ ወጥቼ ውሀ አዘጋጅቼ እመጣለሁ አንቺ ልብሴን አዘጋጅተሽ ጠብቂኝ" "እሺ ፈጠን በል እንዳቆይ ትናፍቀኛለህ" "እሺ ፍቅር" ብሎ ግንባሯን ስሟት ወደ በሩ ሄደ በሩን ሲከፍተው መብራቱን አጠፋፍተው ሁሉም ተኝተዋል "ሀቢብቲ የእጅ ባትሪ ይኖራል??" "አዎ ስልኬን ልስጥህ" ብላ ስልኳን ይዛለት ሰትወጣ እንዳለ ተኝተዋል በመገረም ስሜት ፈገግ እያለች "በቃ እኔ ልቅደምህ ሻዋር" "እንዳይነሱ ሰጋሽዴ እሺ ልብስሽን አዘጋጂ እኔ ውሀ በባልዲ ላስገባልሽ ደሞ ኢንሻአላህ እራሳችን ቤት ስንገባ አብረን ሻዋር እንገባ ይሆናል" ብሏት ውሀ ሊያስገባ ሄደ ውሀውን አስገብቶ ሁለቱም ሻዋር ወስደው መጡ። ሁለተኛ ላይ የታጠበው ሙሽራው 30 ደቂቃ ፈጅቶበት ወደ ቤት ሲገባ "ታጠብክ" "አዎ ሙሽሪት የታጠብኩ አልመስልምዴ" "አረ ትመስላለህ እንደዛ አላልኩም ባይሆን ትንሽ ፈጠንክ ብየ ነው" እንኳንስ አልቀደምከኝ ባለ ፈገግ አለች" "አረ ቀልድ" ሀሀ እሱም ፈገግ አለ "ይሄው ሁለተኛው አዛን አለ ሀቢቢ እኔ ግን እንቅልፌ መቷል ሰግደን እንተኛለን አይደል??" "አዎ" አዛኑ እንዳበቃ ሙሽራው ከፊት ሙሽሪት ከሃላ ሁነው በጀመአ ሱብሂን ከሰገዱ ቡሀላ ዱአ አድርገው ወደ አልጋቸው አመሩ። ምሽቱን ሙሉ እንቅልፍ በአይናቸው ያልዞረው ሙሽሪት እና ሙሽራ ሀይለኛ እንቅልፍ ላይ ናቸው ምንም ነገር አይሰሙም! የሙሽራው ሚዜዎች እና እሰፈራቸው ያሉ የእናቱ ጓደኞች የሙሽሮችን መነሳት በጉጉተ እየጠበቁ ነው። ሰአቱ 2:30 ይላል!! እስካሁን ቆይ ይረፉ ሲሉ የነበረው የሙሽራው እናት ጥበቃው የሰለቻቸው ይመስላሉ። ሚዜዎቹ እና አጃቢዎቹ ቁጥራቸው ጨምሮ ለምን መጨፈር አንጀምርም እንጀምር እንጀምር እየተባባሉ ክርክር ይዘዋል አንደኛ ሚዜው ቆይ ማዘርን ላስፈቅድም ብሎ እሴቶች መሀከል ወደተቀመጡት የሙሽራው እናት አመራ። "ማ…ማዘር" "አቤት አሉ አጠገባቸው የተቀመጡ አንዲት ሽማግሌ" "እጁን እያወዛወዘ አይ አንቱን አይደለም" "እ… እሳቸውን ነው" በጁ ምልክት እየሰጠ "አንቱ ዘይነባ ሰው ይፈልግሀል" አሉ በእጃቸው እየነቀነቁ "አቤት አሉ ፈጠን ብለው" የሙሽራው እናት "እንጨፍር እያሉ ነው?" "አዎ ይጨፍሩ ጨፍሩ አሉ" ከጎናቸው ያሉት ሽማግሌ! እናትየውም "አዎ እኛም እዚህ እንጨፍራለን" እንጨፍር እንጨፍር ብር አንባር ሰበረልሁ አንሶላ ገፈፈልሁ ሆ………ሆ……… ጀግናው ልጅሁ ክፈት በለው በሩን የሙሽራውን ኤይ ኤይ ኤይ ይህኮ የሙስሊም ሰርግ ነው ተውጂ ባይሆን በነሽዳ እናርገው እኔን ተከተሉኝ በነሽዳ እናርገው? እሺ እሺ ባረከላህ ባረከላህ አይ ሌላ ሌላ እሺ አህመድ አህመድ አህመድ ነብዬ 👏👏👏👏👏👏 አህመድ ነብዬ 👏👏👏👏 ያረሱለላሂ ያሀቢበላሂ እኛ እንወዶታለን ወላሂ ወላሂ 👏👏👏👏👏👏 አሁን ከቅድሙ ትንሽ ተሻለኝ ማሜ ሀላሉን ያዘ መሰለኝ 👏👏👏👏👏👏 ሙሽሪት ሙሽራው አንድ አይነት ነገር በጣም ያስቸግራል ለማወዳደር 👏👏👏👏👏👏👏 አሁን እኔ ብሞት አንድሞት ነው ወይ ሴት የያዘ ሀልጋ አንድ ቀን ሳያይ 👏👏👏👏👏👏👏 ይየሁሉ ወጣት ማግባት አማረን ወላኪን ወሀሩ አንድ ሚልየን 👏👏👏👏👏👏 ከሙሽሪት ሚዜ አንዳን አየሃት ማሜ አናግርልኝ እኔስ ፈራሃት 👏👏👏👏👏👏👏 እረ ተይ አንቺ ልጅ ምን አለህ አትበይኝ ሶላት እሰግዳለሁ ዝምብለሽ አግቢኝ 👏👏👏👏👏👏👏 ባረከላህ ይላል ይሄው ጀመአችን በናንተ መጋባት በመደሰታችን ፠፠፠፠፠፠ً፠፠ ጭፈራው ደምቋል ሙሽሮች በጭፈራው መተኛ አጥተው ሳይወዱም ቢሆን በግድ ተነስተዋል የሙሽራው እናት በራፉን በሀይል እየቆረቆሩ " እናንተ እኮ ነው ተነሱጂ ቁርስ ብሉ" "እሺ እናቴ" አለች ወደ በራፉ ተጠግታ ቁማ የነበረችው ሙሽሪት 'ጎሽ ልጄ ያ ተጋድሞ ነው ተነስ በይው" "ተነስተናል እናቴ አለች በድጋሜ" እናቴ መባላቸው ደስ ያለቸው የሙሽራው እናት እነበሩበት እጓደኞቻቸው መሀል ሂደው "እናቴ አለችኝኮ" ሲሉ እልልታው ቀለጠ እልልልልልልልልልል ብሽኪሊሊቱ ገደል ገባ መሀሜ ሚስት አገባ መሀሜ ሚስት አገባ መሀሜ ሚስት አገባ ሚዜዎቹም አላረፉም ፠፠፠………………፠፠፠ ይሄ ሁሉ ወጣት እዚህ የቆምነው ብንወድህ ነውጂ ሌላ ምን አለው 👏👏👏👏👏👏 አረ ተው ወንድሜ አትሁን ቅምጥ ቶሎ ውጣልና እንድንቀመጥ ቁርስም እንብላ😂😂😂 👏👏👏👏👏👏 ይህን የሰማው ሙሽራ ፈገግ እያለ በራፉን ከፍቶ ወጣ ይህኔ ቀወጡት ፠፠……………፠፠ ዛሬ በሱ ቅኑ ሙሽራን እዩት ግማሹ ኢማኑ በሷኮ ሞላለት 👏👏👏👏👏👏 ጭፈራው አበቃ ሁሉም የቀረበላቸውን በልተው ጨረሱ ሙሽራውም የተዘጋጀለትን ገንፎ ከሙሽሩት ጋር እየተጎራረሰ እየተሳሳቁ አፋቸው በቅቤ እስኪርስ በልተው ጨረሱ። ሰአቱ 4:51 ይላል። እናቱ እና የሰፈሩ ሴቶች በባህላቸው መሰረት የልብስ ማጠቢያ ሳሀብ፣ሳሙና እና ውሀ አዘጋጅተው እየጠበቁ ነው። 5:20 ጥበቃው ረዘመ…… አንሶላውን ማምጣት ያለባቸው ሙሽሪት እና ሙሽራ ቀሩ ሙሽሮቹ ሲቀሩ እንዲነግራቸው የተላከው አንደኛ ሚዜም እዛው ቀረ። እናትየውም ሁሉም ሲቀሩ ተነስተው ሄዱ እቤት ሲገቡ ደነገጡ😳!! Part-5 ይቀጥላል…… join & share @halal_fkr @halal_fkr
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.