cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አዝግ VINE🤣✔🎥

አዝግ VINE https://www.youtube.com/channel/UCrMMCy9r0z5m92vXxTKZhAg SUBSCRIBE NOW don't Forget Like,Share,SUBSCRIBE

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
167
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

The first mobile money platform in Ethiopia. *127# Try Now!! ETHIO TELECOM ✅ https://t.me/telebirnew
نمایش همه...
Tele Birr ቴሌ ብር

The first mobile money platform in Ethiopia. *127# Try Now!! ETHIO TELECOM ✅

The first mobile money platform in Ethiopia. *127# Try Now!! ETHIO TELECOM ✅ https://t.me/telebirnew
نمایش همه...
Tele Birr ቴሌ ብር

The first mobile money platform in Ethiopia. *127# Try Now!! ETHIO TELECOM ✅

እፎይ ብሏል አሉ ሰይጣን አፍ መውጥቶ እሱን ሚተካለት እልፍ ሰው አግኝቶ😥😔 @azeg_vine
نمایش همه...
ሀበሻ በ ዳታ Video መክፈት እንደሚፈራ ፈጣሪን ቢፈራ ኖሮ ይሄኔ የት በደረሰ😂 @azeg_vine
نمایش همه...
ከ አልማዝ አያና የተላከ የፍቅር Text I Love You toዴ More Than Yesterዴ And I Will love You Everyዴ ውዴ 😂😂😂😂 @azeg_vine
نمایش همه...
‹‹አይ ዝም ብዬ ነው…በቃ ደህና እደሪልኝ የእኔ ወፍ..አምላክ ይከተልሽ››ብሎ መረቀኝና አሰናበተኝ እኔም ግንባሩን ስሜ ባለው ነገር እየተነጫነጭኩ ወጥቼ ሄድኩ..እንዴ ከዋቅቶላ ጋር ከተመለስኩ ወዲሀ ሽርሙጥና ብዬ መንገድ ላይ ወጥቼ አላውቅም..ከዛሬ ቡሃላ ይቅርብኝ ብዬ ወስኜ አይደለም..አረ ጭራሽ አላሰብኩበትም ነበር…ግን ልክ አንደሌብቱ ሽርሙጥናውንም ተውኩ ማለት ነው……?ወይኔ ዋቅቶላ ይሄ ሰውዬ ምን አስነካኝ .. …?አፍቅሬው ይሆን እንዴ..…?ስለፍቅር የምታውቁ እስቲ ስሜቱ እንዴት ነው..…?አሁን እኔ ስተዩኝ ፍቅር ይዞኛል ማለት ይቻላል……? ይሄንን ጉዳይ አሁን ለማሰብ ጊዜው አይደለውም…ቀጥታ ወደ ቤት ነው የሄድኩት …ለመዘጋጀት፡፡ወዲያው ነበር ሶስቱን ጓደኞቼን የጠራዋቸው…ዝግጅታችንን ሙሉ በሙሉ አጠናቀን ከቤት የወጣነው ከለሊቱ ስምንት ሰዓት ነው፡፡ ከለሊቱ 8፡30 ሲሆን አራታችንም ሮማን መኖሪያ ቤት አቅራቢያ እንገኛለን..ሁላችንም ጥቁር ላብስ ለብሰናል..እጆቻችን በጓንት ተሸፍኗል..ጥቁር ጭንብል ጭንቅላታችንን ሙሉ ፊታችንን ሸፍነናል፡፡ …ይሄ መኖሪያ ቤት 1.7 ሚሊዬን ብር ነው የተገዛው…ከዚህ ውስጥ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ሰማንያ ፐርሰንቱ የእኔ ንብረት ነው…የእኔ አልኩ እንዴ ……?ይቅርታ ተሳስቼ ነው የእኔ ካልኩት ውስጥ ቢያንስ ዘጠና ፐርሰንቱ የእኔ አይደለም..የእሷም አይደለም….ያው የሰፊው የአዲስ አበባ ህዝብ ነው…በእኔ አማካይነት ከሰፊው ህዝብ የተሰበሰበ የተዘረፈ ማለትም ትችላላችሁ ብር ነው፡፡ …የተቀረው ደግሞ ስጋዬን ሸጬ የሰበሰብኩት ነው…ግን ስጋ መሸጥ ምን ማለት ነው .. …? ግብረ ስጋስ የሚባለውስ ለምንድነው..…?አዎ አሁን ገብቶኛል ግብረ- ስጋ ማለት የስጋ ብቻ ስራ ማለት ነው..፡፡አይደል……?አንድ ስጋ ከሌላ ስጋ ጋር የሚያደርጉት ግንኙነት ማለት ነው…ፈቅር አልባ ወሲባዊ ግንኙነት፡፡ በፍቅር ውስጥ ያለ ወሲብ ግን ግብረ ስጋ ሲባል ትክክል አይደለም…ምክንያቱም በእወነተኛ የፍቅር ተጣማሪዎች መካከል የሚደረግ ግንኙነት ስጋ ከስጋ ብቻ በማፋተግ የሚከወን ሳይሆን የመንፈስም ቁርኝቱ የሚገዝፍበት በግንኙነታቸው ሰከንድ ሰማየ-ሰማያት የሚንሳፈፉበት ..ከሰው በላይ የሚሆኑበት.. ከፕላኔቶች ጋር በስምም በጸሀይ ዙሪያ የሚተሙበት ቅዱስ ክስተት ይሆናል..ይሄንን ታዲያ ግብረ ስጋ ማለት ትክክል አይመስለኝም..እኔ በዛ መልክ አጣጥሜው ባለውቅም እንዲሁ ሳስበው ነገሩን ዝቅ ማድረግ ይመስለኛል .. ….ወይ የእኔ ነገር አሁን እኮ ለከባድ ተልዕኮ ጓደኞቼን ይዤ አደገኛ ቦታ ነው ያለውት… ታዲያ ስለዚህ አይነቱ ጉዳይ ምን አሳሰብኝ……?ለማንኛውም ጊቢ ውስጥ ገብተናል …ጊቢወ ውስጥ ለመግባት ያን ያህል ከባድ አልነበረም …ዘበኛ የለውም..ወሻ አልታሰረበትም…፡፡አጥሩም ያን ያህል አስቸጋሪ የሚባል አልነበረም…..በዛ ላይ እዚህ ጊቢ ውስጥ ከአንድ አመት በላይ ኖሬበታለው...መግቢያ እና መውጫውን በደንብ አውቃለው፡፡ ለዚህ ለዛሬው ተልዕኮ ከሳምንት በላይ ተዘጋጅተንበታል፡፡መጀመሪያ ስለዝግጅታችን ከመናገሬ በፊት ስለቤቱ ልንገራችሁ…ባለአራት ክፍል መለስተኛ ቢላ ዋና ቤት እና ከጀርባ ሶስት ክፍል ያላቸው ሰርቢስ ቤቶች አሉበት…፡፡ሶስቱን ክፍል ሰርቢስ ቤት አንድ ላይ በማቀላቀል የሚትኖርበት ሮማን ነች..የእኔዋ ደመኛ ሮማን…አብረዋት አንድ ሚስኪን ሰራተኛ እና አንድ ጥቁር ድመት ይኖራሉ….፡፡ ትልቁ ቤትን በወር ዘጠኝ ሺ ብር አከራይታው ነበር..ተከራዬቹ ከአራት ቀን በፊት ነው የለቀቁት..የቤቱን ኪራይ በስድስት ወር አንዴ ነበር የሚከፍሉት…. ከአራት ቀን በፊት ሲለቁ ተከፍሎ ያልተኖረበት የሶስት ወር ኪራይ ነበራቸው፡፡ …ድንገት ልንለቅ ነው ሲሏት… ‹‹ለምን…?›› እንኳን አላለቻቸውም .‹‹ሂሳብ መልሺልኝ አትበሉኝ እንጂ መብታችሁ ነው››ነበር ያለቻቸው….ምርጫ አልነበራቸውም ብሩን ጥለው ለቀቁ….. እኚህን ተከራዬች ለማስለቀቅ እኛ የሰራነው ስራ ከፍተኛ ነበር…ስንዝሮ እና ዝግባው የቤቱ አባ ወራን መግቢያ መውጫ ተከታተሉት ….ድክመቱን ለማግኘት….ሚስጥሩን ለማግኘት ..፡፡ብዙም ሳይለፉ እጃቸው ላይ ወደቀ….ከሁለት ልጆቹ እናት ደብቆ ሹልክ እያለ የሚሄድባት ሌላ ውሽማ አለችው…እንደሚስት ተከራይቶ ያሰቀመጣት ውሽማ…ይሄንን እንቅስቃሴ ለሁለት ቀን እየተከታተሉ በቪዲዬ የተደገፈ መረጃ ሰበሰቡበት… ከዛማ አለፍ ብለው ሰውዬው ባሌለበት ውሽማዋን ቀርበው ያነጋገሯታል፡፡ከዛም ጠቃሚ ነገር ያገኛሉ ፡፡ውሽሚት ውሽማ መሆኗን አታውቅም ነበር…፡፡እጮኛ እንደሆነች…እሷን በቅርብ እንደሚያገባት..ከእናቱ እና ከእህቱ ጋር እንደሚኖር…እህቱ ሁለት ልጆች እንዳሎት እና ከባሏ ተፋታ ወደ ቤት ተመልሳ አብራቸው እንደምትኖር ነበር የነገራት….. እንግዲህ እህቴ ነች ያላት የገዛ ሚስቱን ነበር…..እንደዛ ነው ያሳመናት….ይሄንን መረጃ ሰብስበው ከሰጡኝ ቡኃላ ..ደወልኩለት ‹‹አቤት ማን ልበል…?›› ‹‹አታውቀኝም›› ‹‹እሺ ምን ፈለግሽ…?›› ‹‹መጀመሪያ የፈለኩትን ከመናገሬ በፊት ስለአንተ የማውቀውን ልንገርህ…ከእናትህ እና ከሚስትህ ጋር በኪራይ ቤት ውስጥ ትኖራለህ…ሁለት ልጆች አሉህ…ግን የምትተዳደረው በንግድ ነው..መርካቶ አካባቢ ነው የምትሰራው…አብነት አካባቢ ውሽማ አለህ …ስሟ መሀሌት ስዩም ይባላል..እንደምታገባት እና የምትኖረውም ከእናት እና ከእህትህ ጋር እንደሆነ በመናገር ዋሽተሀታል›› ‹‹ይሄንን የማይረባ የውሸት ወሬ ከየት ነው የመጣሽው……?›› ‹‹ለረጂም ጊዜ ስከታተልህ ነበር …ኢሜል አድርሻህን ሁሉ አውቃለው..አሁን የምነገርህን መረጃዎች ሁሉ..የአብነቷን ውሽማህ ስለአንተ የነገረችኝን ሁሉ የተቀዳበትን እና የተቀረፀውን አንድ ላይ አድርጌ ልኬልሀለው..እየው ›› ‹‹ከእኔ ምንድነው የምትፈልጊው …?…አስር ሺ ብር..ሃያ ሺ ብር›› ‹‹አይ ..ይቺን ይህል ብር እማ… ›› ‹‹ሴትዬ እንደዛ ከሆነ ጊዜሽን የተሳሳተ ሰው ላይ ነው ያባከንሺው..የመርካቶ ነጋዴ ነው ሲሉሽ ከመራካቶ ሀብታሞች ውስጥ አንዱ መስዬሽ ከሆነ ተሳስተሸል…ገና በሁለት እግሬ መቆም ያልቻልኩ ለፍቶ አዳሪ ነኝ›› ‹‹እና ሚስጥሩን ለውሽማህም ለሚስትህም ላከፋፍላቸው…?›› ‹‹አይ እንደዛማ አታደርጊም ..ብቻ አቅሜን እየነገርኩሽ ነው›› ‹‹እኔ የምፈልገው አሁን ከምትኖርበት ከሮማን ቤት በአራት ቀን ውስጥ ለቀህ እንድትወጣ ነው…› ‹‹በቃ…?›› ‹‹አዎ በቃ…›› ‹‹ግን እኮ ገና ያልኖርኩበት ቅድሚያ የተከፈለ የ 3 ወር የቤት ኪራይ አለኝ…እሷ ደግሞ በፍቃዴ ከወጣው አትመልስልኝም..እንደዛ አይነት አዘኔታ ያላት ሰው አይደለችም..›› ‹‹እኔ ካንተ ምንም ጉዳይ የለኝም..ጉዳዬ ከሌላ ሰው ጋር ነው… እንድትጎዳ አልፈልግም.. ዛሬውኑ ቤትህ ፊት ለፊት የሚገኘው ደበበ ኪዬክስ በፖስታ 27 ሺ ብር አስቀምጥልሀለው..ይሄ ለምታጣው የሶስት ወር ኪራይ ማካካሻ ነው›› ‹‹በወር ዘጠኝ ሺ ብር እንደተከራየው በምን አወቅሽ..…?›› ‹‹ስለአንተ ብዙ ብዙ ነገር አውቃለው አልኩህ እኮ..እንግዲህ ሶስት ቀን ሰጥቼሀለው..አሁኑ የኪራይ ቤት መፈለግ ጀምር..ለቤተሰቦችህም ሆነ ለእሷ ምትነግረው አሳማኝ ምክንያት ይኑርህ..ደግሞ ምንም ይሁን ምንም ስለዚህ ስምምነታችን አንድ ነገር ለማንም ለሚስትህም ቢሆን ትንፍሽ ብትል በልጆችህ ህይወት መፍረድህን እመን››አልኩ ና ስልኩን ዘጋውት… ፡፡ስቅጥጥ ነበር ያለኝ…አንድን ወላጅ በልጆቹ ህይወት ከማስፈራራት በላይ ጭካኔ የለም..ግን አስተማማኝ የሚሆነው ደግሞ እንዲህ ሲሆን ነው… ምርጫ አልነበረኝም፡፡
نمایش همه...
‹‹አንቺ ነሽ የወሰድሻት…?››በማለት ጠየቀኝ…ብንን ሲል እና ልጁን ከጎኑ ሲያጣት ነው ፍለጋ የመጣው…አለመተኛቴን ሲያውቅ ወደ ውስጥ ገባ ‹‹አይ… እራሷ ነች የመጣችው›› ‹‹ወይ ጉዴ..የእኔ ይሁን ልጄን ደግሞ ምን አስነካሺብኝ…?››እያለኝ መጣና አልጋው ጠርዝ ላይ አረፍ አለ ‹‹ቀናህ እንዴ…?›› ‹‹አይ አልቀናውም …ፈራው እንጂ››ሲል መለሰልኝ፡፡አልመለስኩለትም…. ዝም አልኩት…ምክንያቱም እሱ ብቻ ሳይሆን እኔም ፈርቼያለው…ነገ በጣም ያስፈራል፡፡ ….ከተወሰነ በዝምታ የታገዘ መተከዝ ቡኃላ ተነሳ ….ወደ ውጭ መራመድ ጀመረ…‹‹አይዞህ አታስብ ከእኔ ጋር ይመቻታል››አልኩት….ለልጁ እንዳይጨነቅ በራፉ ጋር ደረሰና ከፍቶ ይወጣል ብዬ ስጠብቅ.. ቀረቀረውና ተመልሶ መጣ ..ደነገጥኩ..ልክ እስከዛሬ አብሬው ተኝቼ እንደማላውቅ ሁሉ ደነገጥኩ….ልክ ልጃገረድ እንደሆንኩ አይነት…ልክ ተሳስቶ እንዳያሳስተኝ እንደፈራው አይነት… ‹‹ምን እየሰራህ ነው……?›› ‹‹እኔም ካንቺ ጋር ብተኛ ይመቸኛል…?›› ‹‹አይሆንም..›› ‹‹ለምን…?› ‹‹አይሆንማ …እናትህ ምን ይሉናል……?›› ‹‹ምንም አትለንም..አብረው ተኙ ብቻ ነው የምትለን››አልጋው ላይ ወጠና ከኃላዬ ተሸግሮ ብርድልብሱን ገልጦ ገባ…. ‹‹ቀሺም ነህ … እናትህ ሌላ ነገር እንዲያስቡና እንዲደብራቸው አልፈልግም›› ‹‹አትነጫነጪ …ትንሽ ተኝቼ ሄድልሻለው›› ወደ እኔ ዞሮ አቀፈኝ …እኔ ፊቴን ወደቦንቱ ነወ ያዞርኩት ….እሱ እኔን እኔ ደግሞ የእሱን ልጅ እንዳቀፍን በፀጥታ ተዋጥን…ለረጅም ደቂቃ በፀጥታ… ‹‹ተኛሽ እንዴ…?›› አለኝ….ምንም አልመለስኩለትም …እንደውም ቀና ብሎ ካየኝ ብዬ አይኖቼን ጨፈንኩ..ማውራት አልፈለኩም…ከጐኔ ስለተኛ ደስ ብሎኛል..ግን ደግሞ ፈርቼያለው..እናቱ ቢያውቁስ..…?እንደዛ መክረውኛ ..እንደዛ አስጠንቅቀውኝ…ድንግልናዬን ላስወስድ..…?የራሴው ቀልድ ለራሴው ፈገግ አሰኘኝ እንደገመትኩት ቀና ብሎ አንገቱን ወደፊት አሰገገና አየኝ .. መተኛቴን ስያረጋግጥ ወይም የተኛው ሲመስለው ተንጠራራና መብራቱን አጠፋው… .እኔ ቀድሜ ከተኛውበት ወጥቶ ይሄዳል ብዬ ነበረ ያሰብኩት እሱ ጭራሽ ለብሶ የመጣውን ቁምጣ እያወለቀ ነው……ተመልሶ ተኛ ..አቀፈኝ..መቀመጫዬ ላይ ተለጥፎ አቀፈኝ..መላ አካሉ አካሌ ላይ ተጣበቀ..እንዲህ ሲሆን የመጀመሪያ ቀናችን ነው…ሁለታችንም እርቃን ሆነን እንዲህ ተኝተን አናውቅም …የውሸት ማንኮራፋቴን ቀጠልኩ…አዎ ማንኮራፋት አለብኝ ..ምክንቱም ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ አይደለው ያለውት..…እሱ ይበልጥ ተጣበቀብኝ..እና ጨነቀኝ…በራሴ መተማመንም አቃተኝ…ለምንድንው ይሞቀኝ የጀመረው..…?ደግሞ ምንአለ ጆሮ ግንዴ ላይ ባይተነፍስብኝ…የትንፋሹ ሙቀት ቆዳዬ ላይ ብቻ ተበትኖ አይጠፋም ወደ ውስጤ ሰርጎ ከደም ስሬ ጋር በመቃላቀል ወደ ጠቅላላ ሰውነቴ ሲሰረጭና የውስጥ ሙቀቴን ሲያንረው ይታወቀኛል… ቀኝ እጁ ከትከሻዬ ላይ ተንሻራቶ ጡቴ ላይ አረፈ…የጡቴን ጫፍ በስሱ ያሻሸው ጀመር..እንዴ ምን አባቱ እያደረገ ነው..…?ተው እንዳልለው ደግሞ ተኝቼያለው ..እያንኮራፋው ነው…ምን ይሻለኛል…አረ ፓንቴም ሊቀደድ ነው ..ምን አይነት ደረቅ ችካል ነው የሚሰረስረኝ……?አሁንማ መንቃት አለብኝ..አዎ ነቅቼ አይኖቼን ከፈቼ ይሄን ሰውዬ ከዚህ ቤት አሽቀንጥሬ ማስወጣት አለብኝ …ግን አልቻልኩም..እንዴት አድርጌ ልንቃ..…?ይገርማል አይደል ..ሰው ከውሸት እንቅልፉ መንቃት ሲያቅተው… ይሄ እንኳን ለሰሚው ለእኔም ለራሴ እንቆቅልሽነው ..ግን የእውነቴን ነው….ለነገሩ በህይወት ውስጥም የእውነት ከተኙት ይልቅ ለማስመሰል ያሸለብት ናቸው ዋናዎቹ እንቅፋቶች….. ....አይኖቼን ለመግለጥ እየፈለግኩ ነው እንቢ ያለኝ…እጆቼን ለማነቃነቅ እየፈለኩ ነው አልታዘዝ ያሉኝ..አንደበቴን እራሱ አላቅቄ ተወኝ ማለት አልቻልኩም ….እንዴ ጉድ ፈላ..ጉድ ፈላ…ምን ተፈጠረ መሰላችሁ …የጠረጠርኩት ብቻ ሆኖ እንዳይሆን ….?የሆነ ሙቀት ነገር ጭኖቼ መካከል ተሰማኝ.. እርጥበት ነገር….፡፡አረ ለወሬ አትቸኩሉ እሱ ረጭቶ አይደለም..እኔው ነኝ በራሴው የረጣጠብኩት..፡፡ …እንዲህ አይነት መሸነፍ እንዲህ አይነት መበላሸትማ አይደረግም….እንደምንም ከራሴ ታግዬ አይኖቼን ገለጥኩ…እጄን አንቀሳቀስኩና ብርድልብሱን ከላዬ ላይ አሽቀነጠርኩ…ቀስ ብዬ ጥልቅ እንቅልፍ ላይ የምትገኘውን ቦንቱን ከእጄ ላይ አወረድኩና እንዳትነቃ በጥንቃቄ ትራሱ ላይ አስተካክዬ አስተኛዋት……ከዛ ቁጭ አልኩ..እሱ በፍራቻ አፈግፍጎ የግድግዳውን ጥግ ይዞል… ቀኘ እጄን ወደ ጭኔ ላኩ ..በፓንቴ ውስጥ እጆቼን ሰድጄ ብልቴን ፈተሸኩ ..አዎ በትክክል ዝናብ እንዳጥለቀለቀው መረሬ መሬት በፈሳሽ ላቁጧል..ይሄ ቀላል እንዳይመስላችሁ..ይሄ በህይወቴ ገጥሞኝ የማያውቅ ክስተት ነው…ይሄ ማለት እኮ የእውነት በዚህ ስሬ በተኛው ወንድ ለመሸነፍ ተዘጋጅቼያለው ማለት ነው..….የእውነት ወሲብ በሚሉት አዚም ለመደሰት ቆምጬያለው ማለት ነው….፡፡ መብራቱን ተንጠራርቼ አበራውት….እርቃን ገላውን ኩርምትምት አድርጎ ምን ይፈጠር ይሆን….? በሚል ፍራቻ እየተቁለጨለቸ ያየኛል…ዝለይና ተጠምጠሚበት..እላዩ ላይ ወጥተሸ በደስታ ጨፍሬበት…ከንፈሩን በከንፈርሽ ግመጪው…እነዚህንና መሳሰሉትን ብዙ ብዙ ስሜቶችን በአንዴ ስትከፋፍዬና ስትሸራርፊ አድርጊ የሚል ስሜት ቀሰፈኝ….ያደረግለኩት ግን ተቃራኒውን ነው.. ‹‹ተነስ ውጣልኝ..አሁኑኑ ውጣልኝ››አይኔን አጉረጥርጬ …ምንም አልተከራከረኝም ሹክክ ብሎ ተነሳና ከአልጋው ላይ ወረደ አወላለልቆ እዚህም እዛም የወረወራቸውን ልብሶቹን ሰበሰበ… እንደህጻን ልጅ በጉያው ወሽቆ እርቃኑን ክፍሉን ለቆልኝ ወጣ…. ‹‹በቃ ተመለስ ››ልለው ዳድቶኝ ነበር …ቃላቱ ግን ከአንደበቴ ሊሾልክ አልቻለም..››ተነሳውና በሩን ቀረቀርኩት..እንባዬን እፈሰስኩ… አዎ ልክ እንደበቀደም ለታው ዛሬም አለቀስኩ….ወደ መኝታዬ ተመለስኩ…እንዲሄድ አልነበርም የፈለኩት‹‹ …ምን አባሽ ሆንሽ.. አልሄድም›› ብሎ እንዲሞገተኝ ነበር ፍላጎቴ….እንዲጋፈጠኝና እንዲያሸኝፈኝ…በቀላሉ ተሸንፎ ጥሎኝ ሲሄድ ውስጤ ስብርብር አለ…እንዴት እንዲህ ያደርገኛል…….? መንጋት አይበለው ነጋ…. የዋቅቶላ እናት እጣት የሚያስቆረጥም ጨጨብሳ ሰርተው ከእርጎ ጋር ቁርስ አቀረብልን…በላን…፡፡በተለይ እኔ ደስ ብሎኝና ጣፍጦኝ ነው የበላውት፡፡ዘሬ ቅዳሜ ስለሆነ ዋቅቶላ ስራ አልሄድም ብሎ በቢጃማ ነው ያለው… ሁለታችንም አይን ለዓይን መተያየት ፈርተናል.. የእሱን አላውቅም እኔ ግን ከማታው ነገር ይልቅ ዛሬ የሚሆነው ነገር ነው እያስቸነቀኝ ያለው …ነገ እንደምሄድ አያውቅም..እንዴት አድርጌ እንደምነግረውም ጨንቆኛል….እንዴት ብዬ ምንስ ተናግሬ አሳምነዋለው..….?ነው ወይስ ዝም ብዬ ለሌት በተኙበት ሽልክ ብዬ ልሂድ… እንዲህ ባደርግ ደግሞ ጥሩ አይሆንም‹‹..አረ ምናባቱ እነግረዋለው…አላገባወት ምን አጨናነቀኝ…››እራሴን አበረታው ግን ምንም ነገር ለእሱ ከመንገሬ በፊት ቆይ በመጀመሪያ እነስንዝሮ ጋር ልደውል…ሁለተኛውን ተልዕኮ እንዲፈጽሙ ትናንትና ፍቃድ ሰጥቼያቸው ነበር …ሁለተኛው የበቀል ተልዕኮችን ቀለል ያለ ስለሆነ እኔም ባልኖረ ችግር የለውም ብዬ ስላመንኩ…ዛሬ በለሊት ሶስቱም የሮማንን ቤት ሰብረው ገብተው…ከአልጋዋ ጋር ጠፍረው አስረዋት..ፊት ለፊቷ ያቺ የምትወዳትን ድመቷን(ሰው በእሷ አሰርታ ነው እንዲ ከተራ ሽርሙጥና ተነስታ ያለፈላት እያሉ ያሟታል…እኔ ግን በድመቷ ሳይሆነ በእኔ እንዳሰራችብኝ ነው ማምነው..ባታሰራብኝ እንኳን ደህና አድርጋ ሰርታልኛለች)..እና ድመቷን አይኗ
نمایش همه...
የፒያሳው ወፍ…… (የመጨረሻው ክፍል ) ክፍል -18 (በዘሪሁን ገመቹ ዋቤ) አሁን ተኝቼያለው…እዚህ ቤት እዚህ አልጋ ላይ ማደር ከጀመርኩ 3 ቀን ሆነኝ፡፡መኝታ ቤቷ ሶስት በሶስት የሆነች የምታምር ክፍል ስትሆን በውስጧ መካከለኛ ስፋት ያለው ሞዝቦልድ አልጋ ተዘርግቷበታል፡፡ ሻንብ ከተማን ወድጄያታለው ብላችሁ ውሸት ይሆንብኛል…ከተማዋን አንድ እድሜውን በሙሉ ፒያሳ ለኖረች የአራዳ ልጅ ምንም የከተማነት ጣዕም የሌላት እልም ያለች የገጠር መንደር ነች ብትል ጉረኛ ልትባል አይገባም.. ...ለነገሩ እኔ እደዛ አልተሰማኝም..ምክንያም ቡዙም ለውጩ ማለቴ ለከተማዋ ስፋት እና ጥራት ትኩረት አልሰጠውም…. ..እቤቱን ግን ወድጄዋለው ብቻ አይገልጸውም… ልጅቷን ..አሮጌቷንስ ቢሆን.. አሮጊተዋ ያልኳችሁ የዋቅቶላን እናት ነው..በጣም ጥሩ እና ደግ አዛውንት ናቸው..ከአማርኛ ይልቅ ኦሮሚኛ ቋንቋ ይቀናቸል.. እኔም ቋንቋውን የማውቅ ይመስላቸውና አንዳንዴ ድንግርግሬን ያወጡታል… ‹‹ልጄ ከቤተሰቦችሽ ጠፍተሸ ነው…?››ይጠይቁኛል በመጨነቅ..በእሷቸው እይታ እኔ ገና ክፉና ደጉን ለይቼ የማላውቅ አንድ ፍሬ ጨቅላ ልጃገርድ ነኝ፡፡ይህን ያልኩት ከምንም ተነስቼ አይደለም..ከመጣው እለት ጀምሮ ከቤተሰብ ጋር አምሽቼ ለብቻዬ ለመተኛት እዚህች አሁን ወደአለውባት ክፍል መግባቴ ከመፍራቴ..ጨዋ ከመሆኔ..ድንግልናዬን እንዲሁ በቀልድ ላለማስወሰድ የማደርገው ጥረት አድርገው ነው የወሰዱት…እና ይሄ ደግሞ በእሳቸው ከፍተኛ ክብር አሰጥቶኛል፡፡ ››ጎሽ ልጄ እንደዘመኑ ልጆች አይደለሽም››አሉኝ…ፈገግ አልኩ… እውነትም ከዘመኑ ልጆች በተቃሪኒ እየተሸኮረመምኩ በውስጤ ‹‹አልሰሜን ግባ በሉት …››እያልኩ..በነገራችን ላይ እዚህ ሻንቡ ከተማ ከገባውና እዚህ ቤት ከረገጥኩበት ቀን ጀምሮ አንገት ደፊ ተቅለስላሽ እና በጣም ጭምት ልጅ ወጥቶኛል..ለራሴም እስኪገርመኝ ድረስ…፡፡መቼስ ፒያሳ ላይ የሚያውቀኝ ሰው አሁን የሰሞኑን ሁኔታዬን ቢመለከት ምን አይነት አስመሳይ ልጅ ነች ብሎ አስተያየት መስጠቱ አይቀርም..እኔ ግን ለማስመስል ብዬ ምንም የሞከርኩት ነገር የለም…ግን በቃ ውስጤ ነው እንደዛ እንድሆን የሚገፋፋኝ..ልንቀልቀል ብልም እግሬ አይፈጥንልኝም..ልለፍልፍ ብልም አንደበቴ አይላቀቅልኝም…ልፍጠጥ ብልም ቅንድቤ አይበለጠጥልኝም….. አሮጊቷ በሰሞኑ አብሮነታችን ልጃቸው ወደ ስራ ጥሎን ሲወጣ ያወሩኛል…‹‹አይዛሽ ልጄ..ክብሯን የምትጠብቅ ልጅ ወዳለው…ከጋብቻ በፊት እንዲች ብለሽ››…በገዛ ልጃቸው ላይ ያሳድሙበታል… ወደድኳቸው…በውስጤ እያፈርኩ ወደድኳቸው..ምነው እሷቸው የሳሏትን አይነት ልጅ ሆኜ ቢሆን ኖሮ ስል እየተመኘው…. ልጃቸውን ማግበት ፍላጎት የለኝም..ግን እሳቸው እናቴ እንዲሆኑ እፈልጋለው.. አይ አሁንም ይሄ ዙሪያ ጥምዝ መዞር አልተወኝም..እውነት ጂጂ ይቅርታ ሻንቡ ከመጣው ጀምሮ ከማገኛቸው አዳዲስ ሰዎች ጋር ስተዋቅ እጅጋየው እባላለው..እጅጋየው ዜና ብዬ ሙሉ ስሜን በወጉ መናገር ጀምሬያለው.. ….ያው ዜና ትክክለኛ አባቴ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ …ዜና ጋሽ ዜና ናቸው..ከእኔ ስም ቀጥሎ ለመጠራት ብቃቱም መብቱም ያለው ስም ይሄ ዜና የሚሉት ስም ነው…በእኔ ህይወት ውስጥ ድርሻ ያለው.. እና ወደነገሬ ልመለስና ‹‹እጅጋየው በእውነት ዋቅቶላን ማግባት አትፈልጊም..…?የእዚህ ቤት እማ ወራ ለመሆን ፍላጎት የለሽም…? ››ብዬ እራሴኑ ስጠይቅ…‹‹በፍጽም……›› ብዬ ለራሴ ልመልስ አፌን ከፍትና መግጠም ያቅተኛል…ያንቀኛል…..ቃላቱን ማስፈንጠር ያቅተኛል፡፡ ውይ የመኝታ ቤቱን በር የሚባጭር ነገር አለ ..ምንደነው… ሰዓቴን አየው አራት ሰዓት ተኩል ነው…አረ የመንኳኳትም አይነት ድምጽ እየተሰማኝ ነው ..ደካማ የበር መንካት አይነት ድምጽ…ድምጹ ሌላ ክፍል እንዳይሰማ የመፍራት አይነት ስሜት ያለው…‹ምን አይነት ድመት ነች ይሄን ከመሰለ ሀሳቤ መኝጭቃ የምታወጣኝ..…?››እየተነጫነጭኩ ከአልጋዬ ወረድኩ ….እርቃኔን ነኝ፡፡ በሰውነቴ ላይ ያለው ሰማያዊው ፓንቴ ብቻ ነው..በራፉን ቀስ ብዬ ከፈትኩት..ድመቷን ላባርራት…‹‹በአራዳው ጊዬርጊስ….!!!!በራፉ ላይ ማን እንደተገተረ ታውቃላችሁ..…?እስኪ ገምቱ ››አትቸኩሉ አላገኛችሁትም …ማለቴ ግምታችሁ ትክክል አይደለም..ዋቅቶላ መስሎችሁ ነበር አይደል……? በራፍ ላይ የቆመችው የዋቅቶላ ትንh እርግብ ነች..በእንቅልፍ የደከሙ አየኖቾን በእዛ የሚያማር ሚጢጢ እጇ እያሻሸች በሌላ እጇ በራፍን ስትቧጥጥ የነበረችው… ‹‹…ቦንቱ ምን ሆነሽ ነው..…?›› ‹‹እማ እማ ..››እጇቾን እንደምርኮኛ ግራ እና ቀን አንከርፍፋ…እንዳቅፋት መሆኑ ነው››በርከክ ብዬ አቀፍኳት እና ወደ ውስጥ ገባው ..በራፍን መለስ አደረግኩት እና ወደ መኝታዬ የዣት ወጣው …ክንዴን ተንተርሳ ጡቶቼ መካከል ገብታ ውሽቅ አለች.. ‹‹ምነው የእኔ ጣፋጭ…?››ፀጉሯን እያሻሸውላት ምንም አልመለሰችልኝም..ጭራሽ አይኖቾን ከደነች…በውስጤ የተሰማኝን ስሜት ልነግራችሁ አልችልም..እንዴት እግዜር እንዲህ ደግ ሊሆንልኝ ቻለ….…?እሱ መቼስ ሲሰጥ ስስት የለበትም .፡፡.ዕድሜዋን ሙሉ ስትገፋ እና ስትበደል የነበረች ..ዘር ማንዘር ያልነበራት ወፍ ዘራሽ ልጅ በአንዴ ሙሉ ቤተሰብ ሲሰጣት ይሄ መቼስ መመረቅ ነው……?እስከመቼ ይሆን ይሄ ደስታ ከእኔ ጋር የሚቀጥለው……? .የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እና እኔ የሚያበቃልኝ ይሄንን አሁን የተሰጠኝን ፍቅር የተነጠቅኩ ቀን ነው፡፡ እስከዛሬ ዋቅቶላ በምን ያህል መጠን እንዳፈቀረኝ ታውቃላችሁ ..እናቱም እንዴት እንደተቀበሉኝ በመጠኑም ቢሆን ነግሬያችሆለው…የዚህችን ህጻን ያህል ግን የወደደኝ የለም…እንደመጣው ነው የተለጠፈችብኝ… ልክ ለብዙ ጊዜ እንደምታውቀኝና ስትጠብቀኝ እንደኖረች አይነት…..ቀኑን ሙሉ ወደ ሳሎን ስሄድ ስትከተለኝ……ኩሽና ስገባ አብረኝ ስትገባ..ይገርማችሆል ሽንት ቤት ስገባ እንኳን አታምነኝም‹‹..እማ ..እማ…››ስትለኝ የእውነት እናቷ የሆንኩ ነው የሚመስለኝ…አሁን ከአንድ ሰዓት በፊት እራት እየበላን ሳለ ክንዴ ላይ ነበረ እንቅልፍ የወሰዳት …ከዛ ቀስ ብዬ አባቷ አልጋ ላይ አስተካክዬ አስተኝቼት ነበር የመጣውት…ከእሱ ጋር ስለምትተኛ…ይሄው ስትነቃ እና ስታጣኝ መጣች…. እና ታዲያ መጨረሻዬ እንዴት ነው ሚሆነው……?እዚህ ቤት ውስጥ ነገን ብቻ ነው የምውለው…የጀመርኩትን ነገር ለመጨረስ ወደ አዲስአበባ እመለሳለው…እቅዴን ለማሳከት ደግሞ ቢያንስ አንድ ወር እዛው መቆየት ይጠበቅብኛል..በዛ ላይ አደጋ ሊያጋጥመኝ ይችላል…ልታሰር እችላለው… እና እንዴት ነው ምችለው……?እንዴት ነው ከዚህች መላክ ተለይቼ ምኖረው……?እና ቢቀርብኝስ..…?አዎ ቢቀርብኝስ….ሮማንን ለመበቀል መባከኑ ቢቀርብኝ…እርግፍ አድርጌ ብተወው…ይቅር ብላት..…? ‹‹አይ ወይዘሪት ጂጂ ይሄማ ደካማነት ነው…ለአዕምሮሽ ፊት አትስጪው…ያቺን አውሬ በቂ ቅጣት ሳትሰጪያት እና ከዚህች ምድር ሳታሰናብቺያት ወደ ኃላ ብትይ የእናትሽ የሙት መንፈስም ይቅር አይልሽም››እራሴን ገሰጽኩ..አበረታው…አዎ በእቅዴ መሰረት ነገን ብቻ ውዬ መሄድ አለብኝ..፡፡አዎ ጠላቴን ለመበቀል..፡፡ከዚህም የበለጠ ፍቅር ቢሰጠኝ እንኳን እሰዋዋለው እንጂ አልታለልም….ሮማን በምትኖርበት ምድር ላይ እኔ መኖር አልፈልግም..የእኔ አዲስ ህይወት መጀመር ያለበት በእሷ ሞት ላይ ነው…..ውሳኔዬን አደስኩ… . ዛሬ ምን አይነት ቀን ነው..አሁንም ሳልቀረቅር የረሳውት በራፍ በዝግታ ተከፈተ…ቀና ብዬ አየው… አሁን ደግሞ አባትዬው ነው… ዋቅቶላ ፡፡ አንገቱን አስግጎ ወደ ውሰጥ እያየ ነው…
نمایش همه...
የፒያሳዋ ወፍ…. ክፍል - 12 (በዘሪሁን ገመቹ ዋቤ) ምን ያህል ጊዜ እዛው ትታኝ የሄደቺኝ ቦታ ከነ ድንዛዜዬ እንደቆየው አላውቅም....ምን ሰዓት ላይ መቀመጫዬን ለቅቄ መኪናዬ ውስጥ እንደገባውም ትዝ አይለኝም…ጉደርን አልፌ ተራራማ እና ጠመዝማዛውን መንገድ ተያይዤው ጌዶ ከተማ ልገባ ሀያ ኪሎ ሜትር አካባቢ ሲቀረኝ ነው በመጠኑ ወደ ቀልቤ የተመለስኩት.. ቆይ ግን ሳላውቅ ያስቀየምኳት ነገር ይኖር ይሆን እንዴ…..?ሁሉ ነገር በሳለም እየተጓዘ አልነበረ እንዴ…..?ለሊት በእንቅልፍ ልቤ በማይሆን መልኩ የማይሆን ቦታ ነካክቼያት ስሜቷን እስቆጣዋት ይሆን እንዴ..?ምንም ትዝ ሚለኝ ነገር የለም፡፡ነው ወይስ ያቺኝ እናት ለቀልድ ብዬ የተናገርኩት ነገር ለእኔ ያላትን አመለካከት እንድትቀይር አድርጓት ይሆን..?..አይ እንደዛማ አይሆንም…ለቀልድ ብዬ ባዳለጠኝ የምላስ ወለምታ ያን ሁሉ ፍቅር ..ያን ሁሉ ተስፋ እንዲህ በአንዴ ገደል አትከተውም..አዎ በፊቱንም ውሳኔዋ ወደ ፒያሳዋ መመለስ ይሆናል …አዎ እንደዛ ነው..እንደዛ መሆኑ ደግሞ ያንገበግባል…….አካባቢዬን ቃኘው …የት እንደደረስኩ ሳውቅ ግርም አለኝ…እንዴት እንዴት ነው የነዳውት....?እንዴትስ ከሌላ መኪና ጋር ሳልጋጭ....?ያስ ባይሆን እንዴት መንገድ ስቼ ወደ አንዱ ገደል ያልተሸቀነጠርኩ…...?ዝግንን አለኝና አማተብኩ..አማትቤ ዞር ስል ከጎኔ ያለው መቀመጫ ስር ፔስታል አየው …መኪናውን መንዳቴን ሳላቋርጥ ተንጠራራውና አነሳውት … አዎ የእሷ ቲሸርት እና ጄንስ ሱሪ ነው…በመስኮቴ አሻግሬ ወደ ቁልቁለቱ ጫካ ውስጥ አርቄ ወረወርኩት…. እንኳን ቡትቶዋን ምኗንም አልፈልግም….አትረባም…እንዴት እንደዚህ ታደርገኛለች…..?እንዴት እንደዚህ እንደህጻን ልጅ ታታልለኛለች…..?በእሷ ቤት እኔ የገጠር ልጅ ፋራ እሷ የፒያሳ ልጅ አራዳ መሆኖ ነው….፡፡እሰከአሁን ለሶስት ቀን ስትደበርብኝ ነበር ማለት ነው…..?ስለእሷ ማሰብ አልፈልግም፡፡›..ፎከርኩ …ግን ውስጤ አሁንም እየተቃጠለ ነው…የሆነ ሹል ጦር መሳይ ነገር ልቤን እየሰቀሰቀኝ ነው…እና ደግሞ ድክምና ስልምልም እያደረገኝ ነው …..እናንት በአንዴ መኖር እንዲህ ያስጠላል እንዴ…..? ግን ከዚህች ልጅ ጋር ያሳለፍኩት ሶስት አመት ነው ወይስ ሶስት ቀን…....?ግራ ግብት አለኝ ፡፡ የእውነቴን እኮ ነው..በሶስት ቀን ትውውቅማ እንደዚህ ብትንትኔ አይወጣም..እንደዚህ ፍርክስክስ አልልም….፡፡ ልጄ በጣም ናፈቀቺኝ ..መኪናዋ እንደፕሌን ክንፍ ኖሯት በአየር ላይ ብትበርልኝ እና ፈጥኜ ሾንቡ ብደርስ ደስ ይለኝ ነበር..አሁን የሚያጽናናኝ የልጄ ፈገግታ ብቻ ነው..አሁን ሊያረጋጋኝ የሚችለው የልጄ ትንፋሽ ብቻ ነው…ውስጥ እግሬን ሁሉ እያቃጠለኝ ነው…፡፡ ….ጌዶ ደረስኩ… ዝምብዬ ከተማውን ሰንጥቄው ላልፍ አልኩና ቢያንስ እያቅለሸለሸኝ ያለውን ነገር ያስታግስልኝ እንደሆን ጥቁር ቡና ልጠጣበት ፈለኩ… መኪናዬን አንድ የጀበና ብና የሚሸጥበት ቤት አጠገብ አቆምኩና ወርጄ ብና አዘዝኩ…እየጠጣው እያለው ሞባይሌ ድምጽ አሰማች… ተደውሎልኝ አይደለም…የመልዕክ መጥቶልሀል አብሳሪ ድምጽ ነው..በግዴለሽነት ከፈትኩት…አፌውስጥ የነበረው ብና ወደ ስርኔ ሾለከ… ትን አለኝ ..እየጠጣው ያለውትን ሲኒ በድንጋጤ ለቀቅኩት …አካባቢው ያሉት ሰዎች ሁሉ በረገጉ‹‹..አይዞህ…እኔን…ውሃ ጠጣበት››ሁሉም ሊያጽናኑኝ ሞከሩ …ማንንም አልሰማው… ከኪሴ 5 ብር አወጣውና ጠረጵዛ ላይ አስቀመጬ ቦታውን ለቅቄ ሄድኩ …መኪናዬ ውስጥ ገባው…… ሞተሩን አስነሳውና የመኪናዬን መሪ ጠምዝዤ አዞርኩ..ወደ መጣውበት ተመልሼ መንዳት ጀመርኩ..በቃ ላብድ ነው….በትክክል እያበድኩ ነው……ይህቺ ልጅ እያሳበደቺኝ ነው….ሀያ ኪሎ ሜትር ያህል ነዳው አቆምኩ…እና መንገዱን ተሸገርኩ…ከመኪናዬ ወረድኩና ቀስ ብዬ በጥንቃቄ ገደሉን ወደ ታች እየተንሸራተትኩ ወረድኩ….ጫካ ውስጥ ገባው … እሾክ ይወጋኛል አውሬ ያገኘኛል ብዬ ሳልጨነቅ ማሰስ ጀመርኩ… አዎ አገኘውት ..፡፡ተበታትኗል …ጂንስ ሱሪው ለብቻው የዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ተንጠልጥሏል… ቲሸርቱ ደግሞ ለብቻው መሬት ላይ ተነጥፎ አገኘውት… በፈገግታ ሁለቱንም ከያሉበት አንስቼ ያዝኩ… ፔስታሉን ለማግኘት ግን አልተሳካልኝም..ምን አልባት ንፋስ ወስዶት ይሆናል…አላስጨነቀኝም ..፡፡በዳዴ የመሄድ ያህል እየቧጠጥኩ አቀበቱን ወጣው..ለካ መውጣት የመውረድን ያህል አይቀልም …..ከወጡ መውረድ የሚከብደው ለካ ተመልሶ መውጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ከልምድ ስለሚታወቅ ነው፡፡ ….እያለከለኩ ወደ መኪናዬ ሄድኩና ገቢና ገባው…ሱሪውን በስነስርአትና በጥንቃቄ አጣጠፍኩ… ቲሸርቱንም በተመሳሳይ አጣጣፍኩት ..በፍቅር ወደ አፍንጫዬ አስጠግቼ ወደ ውስጤ ማግኩት..በጣም በጥልቀት ሳብኩት..ጠረኗን ለማግኘት..አዎ ጠረኗ ወደውስጥ ከማግኩት አየር ጋር ተቀላቅከሎ ወደ ውስጤ ገብቶ በሰውነቴ ውስጥ በመበተኑ እያንዳንዱ የሰውነቴ ሴል ሲነቃቃ እና ሲፍታታ ታወቀኝ…ልብሱን ቦርሳዬ ውስጥ ከእኔ ልበሶች ጋር አንድ ላይ አስቀመጥኩት… መኪናውን አንቀሳቀስኩ ቦታው ለማዞር ስለማይመች ሰፋ ያለ ቦታ ለማግኘት የተወሰነ መንገድ ወደ ፊት መንዳት ነበረብኝ… ብዙ ተቸግሬ ነው ያዞርኩት….አሁን ጭልም ባለ ሳይሆን በጭላንጭል ቢሆን አጨንቁሮ በሚታይ ተስፋ በመረጋጋት እየነዳው ነው ..ተመልሼ ጌዶ ደርሼያለው….ዋናውን የአስፓልት መንገድን ለቅቄ ወደ ቀኝ ታጥፌ የሻንቡን መንገድ ይዤያለው…አሁን እንደቅድሙ ቡና አላማረኝም ከተማዋን ሰንጥቄ አለፍኩ…. ወይኔ የእኔ ነገር እንዲህ ያደረገኝ ምን እንደሆነ ሳልነግራችሁ… ..ማለት የጽሁፍ መልዕክት ከባንክ ቤት ነው የተላከልኝ … የባንክ ደብተሬ ውስጥ 100 ሺብር እንደገባልኝ ሊነግሩኝ ነው…ብሩ ወደ እኔ መላኩ አንድ ጭልም ያለ ተስፋዬን በመጠኑ አለምልሞልኛል..መቼም ልታገኘኝ ባትፈልግ ኖሮ ብሩን አትልክም ነበር…የሚል ሀሳብ በውስጡ እንዲጸነስ ምክንያት ሆኗል… ለዛ ነው ወደኃላ የተመለስኩት..አንድ ቀን ማለቴ በቅርብ..ነገ ወይም ተነገ ወዲያ መጥታ ሱሪዬስ ስለትለኝ ጥዬዋለው ልላት ድፍረቱን ከየት አገኛለው… ለዛ ነው የጣልኩትን ልብሷን ፍለጋ ወደ ኃላዬ ያን ሁሉ መንገድ የተጓዝኩት…..… ግን ይህቺን ልጅ እኮ ላምናት አልችልም …..ብሩን ወደ እኔ ደብተር ማስገባት ያሰበችው ቁጥሩንም ለልጁ የላከችለት ትናንት ማታ ነበር..ማታ ደግሞ ለእኔም ብዙ ነገር ብላኝ ነበር…አብራኝ እንደምትመጣ…ለልጄ እናት መሆን እንደምትፈልግ ቃል ገብታልኝ ነበረ… ግን አላደረገችውም..የማታ ንግግሯን ሙሉ በሙሉ ሰርዛዋለች..ታዲያ ይሄንንስ ለልጁ ማታ የነገረችውን ነገር እንዳያደርገው መንገሩን ዘንግታው ቢሆንስ …..?ይሄንን ሳስብ ከእንደገና በሰውነቴን ጥልቅ ድረስ ቅዝቃዜ ተሰራጨብኝ..ትንፋሼን ወደ ውስጥ መሳብ አቃተኝ…..ወይኔ ሰውዬው … !!!!መኪናዋ ወዲህና ወዲያ ጆካ ማምታት ጀመረች…እንደምንም በደመነፍስ ፍሬን ይዤ አቀዘቀዝኩና አቆምኩ…..መሪው ላይ ተደፍቼ ለመረጋጋት መክርኩ…አስር የሚሆኑ ደቂቃዎችን በደነዘዘ ስሜት ካሳለፍኩ ቡኃላ ስልኬን አነሳው… ደወልኩላት..በአራተኛው ጥሪ ተነሳ…. ‹‹ሄሎ..›› ቀጥታ ወደ ጉዳዬ ገባው‹‹ ልጁ ብሩን ተሳስቶ አስገብቶታል›› ‹‹የቱን ብር..?››የደነገጠ እና የሚርገበገብ ድምጽ ተሰማኝ..ከሰማውት ድምጽ በእጥፍ የእኔም ድንጋጤ ጨመረ… ‹‹አይዞሽ…የባንክ ቁጥርሽን ላኪልኝና አሁን ዋዩ ወይም ፊንጫአ ስደርስ መልሼ ልክልሻለው›› ‹‹ምኑን ነው ምትልክልኝ..?›› ‹‹መቶ ሺ ብሩን ነዋ…ደብተሬ ውስጥ እንደገባ አሁን በሚሴጅ
نمایش همه...
ሁሉ ያጓጓኝ ልጅህን መንከባከብ እና እንደእናቷ ጉያዬ ውስጥ ሸጉጬያት ስታለቅስ ላባብላት እና እሹሩሩ እያልኩ ላስተኛት ብችል ብዬ ነው…›› ‹‹እና አድርጊዋ ..እናቷ ሁኚ…….. ›› ‹‹በምንም አይነት መንገድ…….?ላገባህ እንደሆነ አልችልም..›› ‹‹እሺ አታግቢኝ …ግን አብረን እንሂድ እና ሌላ ስራ ጀምሪ ….ቢያንስ እንደወንድምሽ ቁጠሪኝና በቃ ባለውበት አካባቢ ኑሪ …ጥሩ ጓደኛሞች እንሆናለን..በፈጠረሽ ወደ እዛ ከተማ አትመለሺ….ባይሆን በቅርብ ወደ ነቀምት ቅያሬ ጠይቃለው..ነቀምት ትልቅ ከተማ ስለሆነ እዛ አይደብርሽም›› ‹‹እኔ ሚስትህም እህትህም መሆን አልፈልግም›› ‹‹አረ በፈጠረሽ›› ‹‹ሰራተኛህ አድርገህ ቅጠረኝ›› ‹‹ምን….?›› ‹‹አዎ የልጅህ ሞግዚት አድርገህ ቅጠረኝ….ሚስትም መሆን ነጋዴም መሆን አልፈልግም›› ‹‹እኔ አንቺን ሰራተኛ አድርጌ.….?.›› ‹‹አዎ..ለሄደችው ሰራተኛህ ስንት ነበር የምትከፍላት….?›› ‹‹በወር ሁለት መቶ ብር›› ‹‹ለእኔ ሶስት መቶ ብር አድርግልኝ…›› ‹‹እየቀለድኩ እኮ አይደለም….?››አልኮት ሹፈት አዘል በሚመስለው ንግግሯ ተበሳጭቼ… ‹‹እኔም ቀልዴን አይደለም..ነው ወይስ እድሜዬን በሙሉ በሽርሙጥና እና በስርቆት ስላሳለፍኩ የሞያ ነገር ኔፓ ነች ብለህ አሰብክ….በሞያ አትጠራጠር…አድሜ ለዛች ጭራቅ ሮማን ተብዬ ….እጄን በማማሲያ እየቀጠቀጠች ነው ሞያ ያስተማረችኝ›› ምመልስላትን አጣውና ዝም አልኩ….በዚህ መካከል እሷ ተነሳችና ተንጠራርታ ስልኳን ከተሰካበት ነቀለችና ከፈተችው ….ደወለች ‹‹ሄሎ እሱባለው›› ጆሮዬን ቀስሬ ማዳመጥ ጀመርኩ…… ‹‹ሄሎ ጂጂ..ስሞክርልሽ እኮ እንቢ አለኝ›› ‹‹አዎ ስልኬ ቻርጅ ጨርሶ ነበር…›› ‹‹እንደዛ እንደሆነ ገምቼ ነበር..›› ‹‹አዎ….ምነው ግን ችግር የለም አይደል….?›› ‹‹አረ ፒስ ነው… ዛሬ እሁድ አይደል..የዕቁብ ቀን እኮ ነው›› ‹‹እና ጎደለብህ እንዴ….?..›› ‹‹አረ አልጎደለብኝም..አስር ሺ ብር ጥዬ እንደውም አንድ ሺ ሶስት መቶ ብር ግልባጭ አለ›› ‹‹አይ ጥሩ ነው….ግልባጩ አንተ ጋር ይቆይ..ስፈልገው ደውልልሀለው›› ‹‹አይ ለዛ አይደለም የፈለግኩሽ..ዕቁቡ ወጥቶልሻል›› ‹‹ወጣ ..›› ‹‹አዎ ወጥቶልሻል…ግን አልተቀበልኩትም….አሁን የደውልኩት ጥዋት ተቀብዬ ላቀብልሽ ወይ ለማለት ነበር…በቃ ከሌለሽ ስትመጪ ይደርሳል ….እንደደረሽ ደውይልኝ›› ‹‹አይ አሁን የባንክ ቁጥር ልክልሀለው…. በዛ ታስገባልኛለህ›› ‹‹እሺ እንዳልሽ…›› ‹‹አሺ ደህና እደር..ደግሞም ግልባጩ የፍንጥር ይሁን›› ‹‹አረ ይበዛል›› ‹‹አብሽር…..›› ‹‹እሺ ይመቺሽ ሲሱ›› ስልኩ ተዘጋ..የእኔ አዕምሮ ግን ክፍትፍት እንዳለ ነው…ወሬቸውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ሰምቼያለው..ግን ግራ ግብትብት እንዲለኝ ነው ያደረጉት..መጀመሪያ እዛ እራት ላይ እያለን ሲደውልላት..ከወንዶች ጋር የሚያገናኛት ደላላ ነበር የመሰለኝ..አሁን ግን የሚያወሩት ስለቢዝነስ ነው ..ስለ ዕቁብ ነው›› ‹‹የባንክ ቁጥርህን ንገረኝ››ስትለኝ ከሀሳቤ ተነጠልኩ እና ትኩረቴን ወደ እሷ መለስኩ ‹‹የምን የባንክ ቁጥር….?›› ‹‹ያንተን ነዋ›› ‹‹ምን ሊያደርግልሽ….?›› ‹‹አልሰማህም እቁብ ወጣልኝ እኮ….ብሩ አንተጋር እንዲቀመጥልኝ ፈልጌ ነው…50 ሺ ብር ሰጥተኸኝ የለ..እኔ መቶ ልጨምርበት እና አንድ ላይ 150 ሺ ብር ይሆንልኛል›› ‹‹አረ ምን አይነት ናላ አዞሪ ልጅ ነሽ….?›› ‹‹እሺ ስጠኝ..እንደውም ተወው ..››አለችና ከመኝታዋ ተነስታ የጃኬቴን ኪስ ጎርጉራ የባንክ ደብተሩን በማግኘት በስልኳ ቁጥሩን ጻፈችና እንዳለችው ለልጁ ልካለት መሰለኝ ተመልሳ ወደ መኝታዋ ገባች….አዎ አብራኝ ትሄዳለች ማለት ነው ስል አሰብኩ…ደስስስስ አለኝ ‹‹ለመሆኑ ይሄን ሁሉ ብር ከየት አመጣሽው….?›› ‹‹እቁብ..›› ‹‹እሱንማ አወቅኩ …ግን ምን ሰርተሸ….….?መቶ ሺ ስተይ የሰማው መሰለኝ›› ‹‹አዎ ትክክል ነህ..ሚኒባስ አለኝ…ሮማን በተለየዋት በወሩ ወዳ ሳይሆን ፈርታ ትገድለኛለች ብላ ይመስለኛል የሻከረ ልቤን ምታለሰልስ መስሏት ሚኒባሱን በስሜ አዙራ መለሳልኛለች›› ‹‹ሚኒባስ..እና ስራውን ለምን አልተውሽም…….?›› ‹‹እኔ እንጃ …ከሌብነት እና ከሽርሙጥና በስተቀር ሌላ ስራ ያለ ስለማይመስለኝ ይሆናል….አንድ ለማኝን ከጎዳና ወስደህ በቀን ለምነህ የምታገኘውን ብር በእጥፍ አድርጌ ሰጥሀለው አንተ ልመናውን ተውና እቤትህ ተቀመጥ ብትለው በአንዴ እርግፍ አድርጎ የሚተው ይመስልሀል..….?ተደብቋ ወይም ሌላ ሰፈር ቀይሮም ቢሆን ይለምናል..ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል ይባል የለ…. ‹‹ደግሞ ስድስት ወር ሆኖኛል በሽርሙጥና የማገኘውን ብር ለገዛ ራሴ መጠቀም ካቆምኩ›› ‹‹እና ምን ታደርጊዋለሽ….?›› ‹‹…ፒያሳ ውስጥ ከሸሌ ተወልደው ግን እናታቸው የሞቱባቸው በየበረንዳውም በየዘመዱም ተጠግተው የሚኖሩ ፈላዎች ሞልተዋል…ልክ እንደእኔ አይነት ዕጣ ላይ ህይወት አሸቀንጥራ የወረወረቻቸው…..እና ከነዚህ መካከል ስምንት ሚሆኑትን ጋሼ ዜና እቤታቸው ያኖሯቸዋል…ያላቻቸው ቤት ባለአንድ ክፍል ብትሆንም በተደራረበ አልጋ ላይ እዛ ያሳድሮቸዋል…ከዛ በላይ ሊያደርጉላቸው ግን አቅም የላቸውም እራሳቸውም የሚኖሩት በሽራፊ የጡረታ ብር ነው…እኔ ደግሞ በቀን አንድ ጊዜ ምሳቸውን እችላቸዋለው..ከዛ የቀረውን እነሱ ተሮሩጠው በመሸቀል እና እርስ በርስም በመረዳዳት ህይወታቸውን ይገፋሉ… አንድ ደግ የፒያሳ ሀብታም ደግሞ የትምህርት ቤት ወጪያቸውን ትችላቸዋለች..ሁሉም ይማራሉ …..ከትምህርት ቤት ከቀሩ ድራሻቸውን ነው የማጠፋቸው…. ጋሼ ዜናም በትምህርት ቀልድ አያውቁም…. ፡፡›› ‹‹እኔ አንቺ የምታወሪውን ነገር ሁሉ ለማመን በጣም እየተቸገርኩ ነው..ለመሆኑ በቀን አንድ ጊዜ እየበሉ እንዴት ነው ትምህርት የሚገባቸው….ለዛውም ህጸናት ሆነው፡፡ ‹‹እና በቀን ሁለት እና ሶስቴ ከበሉማ ምኑን ችግረኛ ሆኑ…..ይችሉታል..ላያስችል አይሰጥም ይባል የለ….ድግሞ ሁሌ በቀን አንዴ ብቻ ነው የሚበሉት ማለት አይደለም…ግን ቢያንስ ከጠፋ ከጠፋ በቀን አንዴ እስኪጠግቡ ይመገባሉ…›› ‹‹እና አሁን ቅር ይላቸዋላ….?፡፡›› ‹‹ለምን….?›› ‹‹ማለት ሳትነግሪያቸው ስለመጣሽ›› ‹‹አይ …የምግቡን ኮንትራት በወር አንዴ ነው ምዘጋላቸው…እንዲሁ ለአይናቸው ሲያጡኝ ይናፍቁኝ ይሆናል እንጂ ሌላ ችግር የለውም….ደግሞ ነገ ልመለስላቸው አይደል….?›› ‹‹በየሰከንዱ ነው እንዴ ሀሳብሽን ምትቀያይሪው..አብረን እንሄዳለን አላልሽም›› ‹‹መቼ ነው እንደዛ ያልኩህ….….?ወጣኝ….?›› ‹‹ብር ባንተ ደብተር ይግባልኝ እያልሽ አልነበር….?›› ‹‹እሱማ ይገባልኛል›› ‹‹እና አብረሺኝ ካልመጣሽ ..ብርሽ ምን ያደርግልኛል….?›› ‹‹ይቀመጥልኛ›› ‹‹በፍፅም …እኔ ባንክ አይደለውም››ኮስተር ብዬ ‹‹እንግዲያው ጥፋቱ ያንተ ነው …ሰራተኛ አድርገህ ቅጠረኝ አልኩህ..እንቢ አልክ›› ‹‹አሁንማ ምኑን ቀጠርኩሽ..ይልቅ አንቺው ብትቀጥሪኝ ይሻላል…ለሚኒባስሽ ሹፌር ስትፈልጊ ንገሪኝ›› ‹‹የእወነቴን ነው ቅጠረኝ… ሰራተኛህ ልሁን›› ‹‹እሺ››አልኳት ምን አጨቃጨቀኝ ብዬ ….እኔ ራሴ ምን መሆኔ ነው..ከዛ ህይወት ወጥታ ከእኔ ጋር ለመኖር ትወስናለች ብዬ መጓጓቴ ‹‹ሶስት መቶ ብር ትከፍለኛለህ….?›› ‹‹እከፍልሻለው›› ‹‹በወር ሶስት ቀን ትፈቅድልኛለህ….?›› ‹‹አረ ለበፊት ለሰራተኛዬ በስድስት ወር አንድ ቀን ብቻ ነው ፍቃድ እሰጣት የነበረው…›› ‹‹ስለዚህ አሻሽለው…›› ‹‹ለመሆኑ ሶስት ቀን ምን ያደርግልሻል….?›› ‹‹አዲስ አበባ እየሄድኩ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.