cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የተለያዩ ትምህርት እና ታሪክ አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ይተላለፉበታል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
15 751
مشترکین
-1124 ساعت
-917 روز
-18030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
👆👆👆👆👆👆👆 የዛሬው 5,000,000 የሚያስገኘው ዴይሊ ኮምቦ መለስ
نمایش همه...
👍 7🤔 4
Photo unavailableShow in Telegram
Hamster combat ምትጠቀሙ የዛሬው አምስት ሚሊየን የሚያስገኘው
نمایش همه...
👍 9
00:45
Video unavailableShow in Telegram
5.88 MB
24👍 11
የማያዋጣ የጥላቻ ንቀት ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚንስትር የሙስሊሙ በዓላትን ታኮ ለሚፈጽመው ተደጋጋሚ "ስህተት" በአንዱም ወቅት ቢሆን ለጥፋቱ ይቅርታ ጠይቆ አያውቅም። ዛሬም ባወጣው መግለጫ "ያውላችሁ ቀኑ ተቀይሮላችኃል" የሚመስል ጹሁፍ ከማውጣት በዘለለ በየአመቱ የሚፈጠረውን ይህንን ተለምዷዊ ችግሩን አድሬስ ማድረግ እንኳን አልፈለገም። እንግዲህ "ስህተት" ብለን ዑዝር የሰጠነው ጉዳይ እንዳሰብነው ስህተት አልነበረም ይሆናል። ሆኖም አሁንም ቢሆን ተስተካከለ ማለት አይቻልም፣ምክንያቱም ቢያንስ በትንሹ ከዒድ በኋላ 5 ቀን መሰጠት አለበት፣ እንደውም የባሰ ነው፣ተማሪው ዒዱን ነው የሚያከብረው ወይስ ለፈተናው ነው ሚጨነቀው
نمایش همه...
👍 9 4
ኩሩሉሽ
نمایش همه...
🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞 🍂አላህ የማለባቸው አስሩ ውድ ቀናት መጡ…🥰 🌾{وَالْفَجْرِ (1) وَلَيَالٍ عَشْرٍ (2) وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ (3)} 🌞{በጎህ እምላለሁ(1) በዐሥር ሌሊቶችም(2) በጥንዱም በነጠላውም(3)} 🌾ከረመዳን በኋላ ሌላ ወርቃማ እድል ይዘው መጡ…🥰🤗 🍂ከረመዳን ቀናት ይበልጣሉ የተባለላቸው ቀኖች መጡ…🤗 🌾በውስጣቸው የሚሰራው ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደባቸው ቀኖች መጡ…🥰 🍂«ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » ረሱል ሰ.ዐ.ወ 🌾ልክ ለረመዳን እንደምንዘጋጀው ለነዚህም ቀናት እንዘጋጅ እንጠቀምበት… 🍂በተከበሩት የአላህ ወራት ላይ ኢባዳ በመስራት ከወንጀል በመጠበቅ ላይ እንበርታ👍 🌾«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ» ረሱል ሰ.ዐ.ወ                
نمایش همه...
👍 4
🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን          ጥራት     HD  🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ) ምእራፍ 5 ⏸⏩ ክፍል 268 http://t.me/ertugrulethiopia ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
نمایش همه...
Kurulus Osman 268 ተርጓሚ አሊ መህዲ.avi597.73 MB
👍 6
🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን          ጥራት     HD  🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ) ምእራፍ 5 ⏸⏩ ክፍል 267 http://t.me/ertugrulethiopia ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
نمایش همه...
Kurulus Osman 267 ተርጓሚ አሊ መህዲ.avi528.84 MB
👍 9👏 2🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
አዛን ረበሸኝ ብሎ ብሎ ቅሬታ ለማቅረብ መጣ፤ እስልምናን ተቀብሎ ተመለሰ። ይህ ነው ኢስላም‼ በሩቁ መመሪያውን ሳታነብ ልትጠላው ትችላለህ፤ ባወቅከው ቁጥር ግን ይበልጥ የምትወደውና የጠፋብህን አንተነትህን ታገኝበታለህ። አላህ በኢስላም ላይ አኑሮ ይውሰደን። Murad Tadesse
نمایش همه...
👍 35 7
01:34
Video unavailableShow in Telegram
26.73 MB
👍 2