cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
916
مشترکین
+524 ساعت
+147 روز
+7830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
የሥነ ጽሑፍ ምሽት ✨ ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ አባላት፤ እንደሚታወቀው ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ግንቦት 19 አዘጋጅቷል። በዕለቱም:- 💥ስዕል አውደ ርዕይ 💥ወረብ 💥ተዉኔት 💥ግጥም 💥ዜና ተዋህዶ 💥እጣ 💥የአሸናፊ ሽልማት ቀን፦ ግንቦት 19 ሰዓት:- 11:00 ሰዓት ባስ ስለሚዘጋጅ ኁላችንም እንገኝ! መርሐ ግብሩ በዕለቱ የኮርስ ትምህርት የሚወስዱትን 3ተኛ ዓመቶች እንደማያካትት እናሳውቃለን። ✨ጠሪ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
نمایش همه...
👍 1
📌 ዛሬ የአራተኛ ዓመቶች ኮርስ አይኖርም።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✨የሥነ ጽሑፍ ምሽት ✨ ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ አባላት፤ እንደሚታወቀው ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ግንቦት 19 አዘጋጅቷል። በዕለቱም:- 💥ስዕል አውደ ርዕይ 💥ወረብ 💥ተዉኔት 💥ግጥም 💥ዜና ተዋህዶ 💥እጣ 💥የአሸናፊ ሽልማት ቀን፦ ግንቦት 19 ሰዓት:- 11:00 ሰዓት ባስ ስለሚዘጋጅ ኁላችንም እንገኝ! ✨ጠሪ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
نمایش همه...
🔔 የ3ተኛ ዓመቶች ኮርስ 🔔 #ኮርስን_በቤተሰብ ዛሬ ማለትም ሰኞ 12/09/2016 ዓ.ም የሶስተኛ ዓመቶች መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን። ኮርስ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:45 ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
نمایش همه...
👍 1
ዝክረ ቅዱስ ያሬድ✨ 🌹እንኳን ለኢትዮጵያዊው ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!🌹
''የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል'' መዝ ፻፩፮:፮
ግቢ ጉባኤያችን በዛሬው ዕለት ማለትም እሑድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም የቅዱስ ያሬድን ዓመታዊ በዓል ለመዘከር ተዘጋጅቶ ይጠብቃቸዋል። ሁላችንም በመርሐ ግብሩ ላይ በመሳተፍ ከቅዱስ ያሬድ በረከት እንካፈል። የሚኖሩ መርሐ ግብራት - ጸሎት - ትምህርተ ወንጌል - ኪነ-ጥበብ - ወረብ - ጠበል ጸዲቅ - መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ሰዓት፦ 12:00 እርስ በእርስ በመቀሳቀስ የቅዱስ ያሬድ በረከት ተካፋይ እንሁን! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
نمایش همه...
4
✨የሥነ ጽሑፍ ውድድር 4 ቀን ቀረው✨
ውድ ጸሐፍያን ግቢ ጉባኤያችሁ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ በሥነ ጽሑፍ ዘርፎች መወዳደር ለምትፈልጉ አሸላሚ የሆነ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በመሆኑም የቀረን አጭር ጊዜ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ከአሁኑ አስገቡ ማለት እንወዳለን::
💥መወዳደሪያ ሃሳብ💥 በእንተ ቅዱሳን 💥መወዳደሪያ ዘርፎች💥 📝በግጥም፣ 📝ወግ፣ 📝አጭር ድርሰት እና ሌሎችም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለመሳተፍ 0924499739 ወይም 0942368775 ይደውሉ:: @Amikalo ወይም @Samfasil 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 📅የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን:- ግንቦት 15 እንዳያመልጥም!!! ጥሪ ከጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዝክረ ቅዱስ ያሬድ✨ ነገ እሑድ በ12:00
نمایش همه...
👍 6 4
11🙏 5
የሐዘን ማጽናኛ መርሐ ግብር ላይ የተደሠገው የጧፍ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ይህን ይመስል ነበር👇
نمایش همه...