cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

OFFICIAL_TARE

S_ccess we can't pronounce sUccess without U.. Black African male model TARE #Runway_model #Photo_model #Fashion_model #Modeling_tips #Motivational_quotes 📩 @Teryeee 📞 +251960965638 t.me/OFFICIAL_TARE1

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
183
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ልዩ የፎቶ ፕሮግራም ከአጭር የፎቶ ፖዝ ስልጠና ጋር በቢሾፍቱ ከተማ ይዞላችሁ ቀረበ!! በቢሾፍቱ እና በዙሪያዋ የምትገኙ ሞዴሎች እንዲሁም ማንኛውም የፎቶ ፕሮግራማችን ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ መመዝገብ እና መሳተፍ እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ምዝገባው ተጀምሯል!! የምንፈልገው ውስን ሰው በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!! አሁኑኑ ይመዝገቡ!👇👇 @Yozed5 @Modelsis @Lensi19 https://t.me/bestpicturessss https://t.me/bestpicturessss https://t.me/bestpicturessss 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ 🔹አምባሳደሮች የሚድፈሩበት🔹 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
نمایش همه...
ኖቫ ኢቨንት ኖቫ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን ከ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ እና ኤም.ኤ አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል በመተባበር ከ ቢሾፍቱ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሙሉ እውቅና እና ፍቃድን በማግኘት ትልቅ የፋሽን ሾው እና የባህል አውደርዕይ እንዲሁም ታላቅ ተከታታይ የሙዚቃ ድግስ በ ቢን ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደ ሀገር ትልልቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች ከ ሀ ግዕዝ ባንድ ጋር አርቲስት,ሄኖክ(Shammaran),ፍቃዱ,መሀመድ,ዳኒ እና ሌሎችም የሚገኙበት ሲሆን የኢሬቻን በአል የሚገልፅ እና ትልቅ ሀገራዊ ፋይዳ ያለው ዝግጅት በውቢቷ ቢሾፍቱ ከተማ ነገ እና ከነገ በስትያ ተደግሶሎታል። እርሶም በዚህ ትልቅ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳሚያን በሚገኙበት ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል። ጠሪ አክባሪ ነውና በፍፁም አይቀርም!! መግቢያ ትኬት 🔹Normal ticket 100br 🔸VIP ticket 200br 🔹VVIP ticket 1000( full package dinner and drinks) የመግቢያ ትኬቶቹን 💧በቢን ኢንተርናሽናል ሆቴል 💧ህይወት ህንፃ እታለም ሲኒማ 💧አፕል ህንፃ ቢሮ ቁጥር 16 💧 ሙዚየም ጊቢ አዳ አድቨርት እንዲሁም online lemgzat 👇👇 @Modelsis @Yozed5 @Lensi19 ወይም በስልክ ቁጥር፦👇👇 +251936038070 +251961948738 ያናግሩን። #ኖቫ ኢቨንት #አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ #ኤም.ኤ አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል #የቢሾፍቱ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት
نمایش همه...
ኖቫ ኢቨንት ኖቫ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን ከ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ እና ኤም.ኤ አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል በመተባበር ከ ቢሾፍቱ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሙሉ እውቅና እና ፍቃድን በማግኘት ትልቅ የፋሽን ሾው እና የባህል አውደርዕይ እንዲሁም ታላቅ የሙዚቃ ድግስ እንደ ሀገር ትልልቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች አርቲስት ተፈሪ ሰላሌ(ጄቴ ሬ), ሄኖክ(Shammaran), ይስሀቅ ሳሙኤል, እና ሌሎችም የሚገኙበት የሚድያ ባለሙያዎች EBS,WALTA,Nahoo,Asham,OBN እና ሌሎችም የሚገኙበት ሲሆን የኢሬቻን በአል የሚገልፅ እና ትልቅ ሀገራዊ ፋይዳ ያለው ዝግጅት በውቢቷ ቢሾፍቱ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ማለትም በ22/01/2014 እና በ23/01/2014 ተደግሶሎታል። እርሶም በዚህ ትልቅ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳሚያን በሚገኙበት ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ እና ምርት እና አገልግሎቶን እንዲያስተዋውቁ ተጋብዘዋል። መግቢያ ትኬት 🔹Normal ticket 100br 🔸VIP ticket 200br 🔹VVIP ticket 1000( full package dinner and drinks) ቀድሞ ለሚገዛ 800br የመግቢያ ትኬቶቹን 💧በቢን ኢንተርናሽናል ሆቴል 💧ህይወት ህንፃ እታለም ሲኒማ 💧አፕል ህንፃ ቢሮ ቁጥር 16 💧 ሙዚየም ጊቢ አዳ አድቨርት እንዲሁም online lemgzat 👇👇 @Modelsis @Yozed5 @Lensi19 ወይም በስልክ ቁጥር፦👇👇 +251936038070 +251961948738 ያናግሩን። https://t.me/NovaEv2 https://t.me/NovaEv2 https://t.me/NovaEv2 #ኖቫ ኢቨንት #አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ #ኤም.ኤ አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል #የቢሾፍቱ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት
نمایش همه...
Cheers to new 2014 new begining! new hope! Wishing you a joyful new year! May the new year be a year of good health and peace. May this new year be a step forward to new inspirations and great success. Happy new year!!!
نمایش همه...
አ ል ፋ ሞ ዴ ሊ ን ግ አ ካ ዳ ሚ ሰላም ውድ የ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው ተቋማችን ለየት ያለ ነገር ይዞላቹ ቀርቧል። ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ ነፃ የሞዴሊንግ ስልጠና እና የመዝናኛ ፕሮግራም ይህን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ አዘጋጅቶሎታል። በዚህ ፕሮግራም የከተማችን ሞዴሎች እንዲሁም ከከተማችን ውጪ ያሉ ወንድ እና ሴት ሞዴሎች ስለ ሞዴሊንግ እና ስለ ልምዳቸው ያካፍሉናል። ስንት አይነት ሞዴል አለ? ከ 11 በላይ የሞዴሊንግ አይነቶች መኖራቸውን ያውቃሉ? ማን ምን አይነት ሞዴል መሆን ይችላል? ሁሉም ሰው ሞዴል መሆን ይችላል? እንዴት ሞዴል መሆን ይቻላል? በሀገራችን ላይ ሞዴሊንግ ምን አይነት ደረጃ ላይ ደርሷል? በአለማችን የሞዴሊንግ ኢንዱስትሪ ምን ላይ ደርሷል? በሀገራችን ምን ያህል አለም አቀፍ ሞዴሎች አሉ? እነዚን እና ሌሎች ከሞዴሊንግ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ነገሮች ይዳሰሱበታል። እንዲሁም የተለያዩ ጨዋታዎች እና ውድድሮች የሚኖሩን ሲሆን ለአሸናፊዎችም ልዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ እንዳይቀሩ ይሎታል። ከ ነሀሴ 18 እስከ 20 በ እታለም ሲኒማ ከ 8 ሰዐት ጀምሮ!! ለበለጠ መረጃ👇👇 @Yozed5 @Lensi19 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ♦️አምባሳደሮች የሚፈሩበት♦️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
نمایش همه...
Casting call በ ኦሮሚያ አርት ኢንስቲትዩት በአዳማ ከተማ ታላቅ ፋሽን ሾው በዚህ ፋሽን ሾው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሞዴሎች በሙሉ ነገ ከቀኑ 8:00 በ አዳማ ኦልያድ ሲኒማ 🔘ወንዶች ቁመት 1.80cm 🔘ለሴቶች ቁመት 1.70cm 🔘የወንዶች አለባበስ ጥቁር ሱሪ በቲሸርት እንዲሁም ቆዳ ጫማ 🔘የሴቶች አለባበስ ጥቁር ታይት በ ቶፕ ቦዲ ,ፀጉር ወደኋላ ማስያዝ, ሂል ጫማ ማድረግ እና ምንም አይነት ሜክ አፕ አለመጠቀም ለበለጠ መረጃ:- +251924013823 Email: [email protected]
نمایش همه...