cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🎀👑ውዷ እህቴ አስተውይ !! ከማይጠቅሙሽ ነገሮች ራቂ ተምሳሌቶችሽን እወቂ:: የአንቺ ተምሳሌቶች የሚገኙት በሲኒማዎች ወይም በፊልሞች አደለም:: ግን ያ

🎀👑ውዷ እህቴ አስተውይ !! ከማይጠቅሙሽ ነገሮች ራቂ ተምሳሌቶችሽን እወቂ:: የአንቺ ተምሳሌቶች የሚገኙት በሲኒማዎች ወይም በፊልሞች አደለም:: ግን ያንቺ ተምሳሌቶች ምርጫቸው ቁርአን ሀዲስ ብሎም የሰለፎች አሰር ነው:: ጠላቶችሽን ተጠንቀቂ:: በፈላስፎች አማላይ አጀንዳም ቢሆን አትደነቂ ተምሳሌቶችሽ በተብቃቁበት ተብቃቂ::💎🎀https://t.me/joinchat/V7PDdft_d23RZWYc

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
🇸🇦ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ🇸🇦
🇸🇦ሰዎች የሚዘናጉበት ትልቅ ወር 🇸🇦
🇸🇦ረመዷን መቼ ተደነገገ🇸🇦
🇸🇦ረመዷንን በተቅዋ እንፁም 🇸🇦
🇸🇦ክፍል አንድ ከረመዷን ጋር ተያያዥ ምክሮች🇸🇦
🇸🇦ክፍል ሁለት ከረመዷን ጋር ተያያዥ ምክሮች🇸🇦
🇸🇦ክፍል ሦስት ከረመዳን ጋር ተያያዥ ምክሮች🇸🇦
የመጨረሻ የውይይት ጥሪ ~ ~~~~ بسم الله الرحمن الرحيم ከሆነ ጊዜ ወዲህ ያለውን ንትርክ ውል ለማስያዝ ብለን የውይይት ጥሪ ያደረግንላቸው አካላት እስካሁን ድረስ ሰበብ እየደረደሩ ማሰናከሉን ተያይዘውታል። አሁን ደግሞ "ህዝብ ምን ያውቃልና ነው ዳኛ የሚሆነው?" በማለት ለህዝብ ክፍት መሆኑን እየነቀፉ ነው። በጉዳዩ ላይ ግር ያለው ሁሉ ከአሉባልታ ባለፈ በቀጥታ በመከታተል የጠራ አቋም ይይዝ ዘንድ ለህዝብ ክፍት ይሁን አልን እንጂ ህዝብ ዳኛ ሆኖ ነጥብ ይስጠን አላልንም። በዚያ ላይ ካልተግባባን የደረስንባቸውን ነጥቦች በጋራ ፅፈን በጋራ ለምናምንባቸው ዓሊሞች እናቅርባለን ብለናል። አንድ ጫፍ ላይ ሳንደርስ "ዓሊም እናስመጣለን" ወይም "ወደ ውጭ እንሄዳለን" ማለት መሸሻ ሰበብ እንጂ መፍትሄ መሻት አይደለም። ይህን ያክል ጉዳዩ ለታላላቅ ዓሊሞች እንዲቀርብ ብትፈልጉ ኖሮማ ተብዲዕ ውስጥ ከመዋኘታችሁ በፊት ተረጋግታችሁ ትጠብቁ ነበር። ደግሞስ ከዚህ በፊት ለተለያዩ ወገኖች በግልፅ የውይይት ጥሪ ስናደርግ እንደነበር ይታወቃል። ለምን ያኔ አትነቅፉም ነበር? ጉዳዩ ወደናንተ ሲመጣ ነው ሰበብ የምትደረድሩት? ለማንኛውም "ውይይቱ በአካል ቢሆን" ስትሉ ለነበራችሁ አካላት ሁሉ! ይሄው ጥያቄያችሁን በበጎ በማየት አንድ እርምጃ ለመቅረብ ወስነናል። ስለዚህ ሁለት ወይም ሶስት ሆነን ወደ ባህርዳር እንሄዳለን፣ ኢንሻአላህ። ይሁን እንጂ በር ዘግተን ከጥቂት ሰዎች ጋር ብቻ የምናወራበት ሁኔታ አይኖርም። በእንዲህ አይነት አካሄድ በተደጋጋሚ ተነድፈናል። ስለዚህ ባህዳር ውስጥ ካሉ መስጂዶች ውስጥ በአንዱ ይመቻች። የፈለገ ይታደምበት ዘንድ በሩ ክፍት ይሁን። ውይይቱን መቅዳትም፣ ቀጥታ ማስተላለፍም ለፈለገ አካል እንዲሁ ክፍት እንዲሆን እንፈልጋለን። ውይይቱን ለመምራትም የውጭ ሰው እንዲሆን አንጠይቅም። እዚያው ባህርዳር ያሉ መሻይኾች (ሸይኽ ዐብደላህ፣ ሸይኽ አሕመድ፣ ሸይኽ ሙሐመድ አወል፣ ኡስታዝ ዩሱፍን ጨምሮ) ይምሩት። ለመረጃ ያክል ከውስጣችሁ ከኢኽዋን ጋር በግልፅ ውይይት ያደረገ ሰው አውቃለሁ። ይህንን የማነሳው ጥሪያችንን በሆነ ማመሀኛ እንዳትገፉት ነው። NB፦ ~~ በነገራችን ላይ ሰሞኑን በሕሩ የለቀቀውን ድምፅ አልሰማሁትም። የሰሙ ሰዎች ሲነግሩኝ ግን በዚህ መጠን መድረሱ ገርሞኛል። እንዲህ አይነቱን የዙልም አካሄድ ለህዝብ መበተኑ "ለአኺራዬ ያዋጣኛል" ካለ ምርጫው የራሱ ነው። ለጊዜው ግን ለራሴ እየተከላከልኩ ምላሽ በመስጠት ዋናውን የውይይት አጀንዳ ማደብዘዝ አልፈልግም። እቅጩን ስናገር ከውይይቱ ጥሪ ሰበብ እየደረደሩ የሚሸሹት የያዙት አቋም ሆድ የሚያስነፋ እንዳልሆነ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው። ስለዚህ የሚፈልጉት ወይ በተዘጋ ክፍል ውስጥ ወይ ደግሞ ጭፍን ደጋፊ ብቻ ባለበት ቦታ ያለ ጠያቂ፣ ያለ ሞጋች እንደፈለጉ መወንጀል ነው። በዚሁ መልኩ ብቻ ነው የምንቀጥለው ካሉ፣ ለህሊናቸው ካልጎረበጣቸው መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው። "እናንተ ዘንድ የሌላ እውነት አለን" ካሉ ይሄው ለመታረም ዝግጁ ነን እያልን ነው። እኛ እጅ ለመስጠት ፈቃደኞች ካልሆንም "እውነታቸውን" ገልጠው እንደሚያስቡት በኛ የተሸወዱትን አካላት የሚያተርፉበትን እድል ይጠቀሙበት። የቀደመ አቋሙን የቀየረው ማን እንደሆነ ይለይ። እዚያም እዚህም የምንሰማው የተምይዕ ውንጀላም ተፍረጥርጦ ይውጣ። ይሄ ወደ ሱና በመጣራትና ቢድዐን በመዋጋት ጭንብል የተንሰራፋው ውሸትም ይጋለጥ። ባጭሩ እንገናኝና ወይ አጥፊው ይታረም፤ ወይ ውሸታሙ ይፈር። ~ ሰላም ~
نمایش همه...
➲በሚስት ገንዘብ ላይ ባል ሀቅ አለው? ➾በስራ ላይ ካሉ ሴቶች በተደጋጋሚ የሚመጣልኝ ጥያቄ በመሆኑ ሁሉም ሸሪአዊ ብይኑን ያቁት ዘንድ የተወሰኑ ማብራሪያዎችን ልፅፍ ወሰንኩ! . ➻በዚህ ርእስ ላይ ሶስት ነጥቦችን ለመዳሰስ እወዳለሁ ሙሉውን በጥሞና አንብቡት . ❶ ሚስት ሀብትና ንብረት ካላት ለቤት ወጪ የማድረግ ግዴታ አለባት ወይ? . ➻በእስልምና ለቤተሰብ የሚያስፈልገውን ወጪ በሙሉ የማሟላት ግዴታ የተጣለበት ባል ላይ ነው። . ➻የቤተሰብ ወጪ ሲባል ምግብ መጠለያ እና ልብስ የመሳሰሉ ለራሱ ለሚስቱ እና ለልጆቹ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በሙሉ ያካትታል። . ▹ማስረጃውም . ➧ከቁርአን . { ٱلرِّجَالُ قَوَّٰمُونَ عَلَى ٱلنِّسَآءِ بِمَا فَضَّلَ ٱللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍۢ وَبِمَآ أَنفَقُوا۟ مِنْ أَمْوَٰلِهِمْ ۚ....} . {ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው(ለሴቶች)በመስጠታቸው ነው፡፡ } (ኒሳእ 34) . ‏{وَعَلَى ٱلْمَوْلُودِ لَهُۥ رِزْقُهُنَّ وَكِسْوَتُهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ} . {ለተወለደለት (ለአባት) (የልጁ) ምግቡም ልብሱም በመልካም አለበት} (በቀራ 233) . ▹ከሀዲስ . ➲የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲ ብለዋል፦ ".... ﻭﻟﻬﻦ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﺭﺯﻗﻬﻦ ، ﻭﻛﺴﻮﺗﻬﻦ ﺑﺎﻟﻤﻌﺮﻭﻑ " ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ 8/183 ." . "... ለነሱ በናንተ ላይ በመልካሙ (በተለመደው መልኩ) ሪዝቃቸውና ልብሳቸው አለባችሁ። 📚(ሙስሊም 8/183) . ➲በዚህ ላይ የመጡ ሌሎችም በርካታ ሀዲሶች አሉ። . ▹ከኡለሞች ጥቅል ስምምነት (ኢጅማእ) . ➧ኢብን ቁዳማ እንዲህ ይላል፦ . "የሚስት ነፈቃ በባል ላይ ግዴታ እንደሆነ የእውቀት ባለቤቶች በሙሉ ተስማምተውበታል። 📚(ሙግኒ 7/564) . ➧ኢብን ሀጀር እንዲህ ይላል፦ . "በቤተሰብ ላይ ነፈቃ ማድረግ በኡለሞች ጥቅል ስምምነት መሠረት ግዴታ ነው።" 📚(ፈትህ 9/498) . ➧ ከላይ በጠቀስናቸው የቁርአን የሀዲስና የኢጅማእ ማስረጃዎች መሰረት በገንዘብ ቤተሰቡን የማስተዳደር ግዴታ ያለው በባል ላይ ነው። ▹በዚህ ላይ ኡለሞች አይከራከሩበትም ▯ ➧ለቤት የሚያወጣው ወጪ ከማባከንም ይሁን ከስስት የጠራ መሀከለኛ ሆኖ ሀገሩ ላይ በሱ አቅም ያሉ ሰዎች ቤታቸውን በሚያስተዳድሩበት መልኩ መሆን አለበት። 📚(ተፍሲር ኢብኑ ከሲር 1/634) . ➧በመሆኑም ▯ ⓵ ሚስት በንግድም ይሁን በስጦታ ወይም በውርስ ወይ ደግሞ በመህር ባገኘችው ገንዘብ ላይ ባል ሀቅ የለውም። የሚስት ገንዘብ ላይ ባል ሀቅ ቢኖረው ኖሮ ሚስት ስትሞት ሙሉ ገንዘቧን እሱ ይወርስ ነበር። ነገር ግን የሚስትን ገንዘብ በምትሞት ግዜ አባቷ፣ እናቷ እና ልጆቿ በውርስ ይጋሩታል። በመሆኑም ያለ እሱ (ያለ ባሏ) ፍቃድ ገንዘቧን እሷ ለፈለገችው ተግባር ማዋል ትችላለች። ▯ ⓶ ሚስት ምንም ያክል ሀብት ቢኖራት በባል ላይ እሷን የማስተዳደር ግዴታው አይወድቅለትም። እሷ ሀብት ስላላት ተብሎ ነፈቃ በማድረግ ላይ አትገደድም። ▯ ⓷ በራሷ ፍላጎት ግን ነፈቃ ካደረገች የሚበረታታ ተግባርን ሰርታለች። እንደ ሰደቃም ይቆጠርላታል በሀዲስ እንመጣው ራቅ ላለ ሰው ከምታደርገው ሰደቃ ይልቅ ለባሏ ምታደርገው ይበልጥላታል። ▯ ⓸ ሚስት ከቤት ወጥታ ስራ እንድትሰራ ባል ማስገደድ አይችልም። እሷን ማስተዳደር ካቃተው ሚስት ምርጫ አላት ፍቺን መጠየቅ ትችላለች። ▯ ❷ ትዳር ካደረገች በሗላ ሰርታ ያገኘችውን በተመለከተ .➧ኒካህ ሲያስሩ ስራ እንደምትሰራ ተነጋግረው ይህን መስፈርት አስቀምጣ ከነበረና እሱ በዚህ ተስማምቶ ከገባ ከዚህ ስራ መከልከል አይችልም። . ➧ ማስረጃው ከቁርአን . ‏( ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺃَﻭْﻓُﻮﺍ ﺑِﺎﻟْﻌُﻘُﻮﺩِ ‏) . (እናንተ ያመናችሁ ሆይ በቃል ኪዳን ሙሉ) . ➧ከሀዲስ . የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲ ብለዋል . ( ﺍﻟﻤُﺴْﻠِﻤُﻮﻥَ ﻋَﻠَﻰ ﺷُﺮُﻭﻃِﻬِﻢ ‏) . (ሙስሊሞች በመስፈርታቸው ላይ ናቸው) 📚(አቡ ዳውድ 3594 አልባኒ ሰሒሕ ብለውታል) . ➲ከነዚህ ምንረዳው በገቡት ቃል መገኘት የተስማሙበትን መስፈርትም ማሟላት በሙእሚኖች ላይ ግዴታ መሆኑን ነው። ስለዚህ መጀመሪያ ኒካህ ሲያስሩ ስራ እሰራለሁ የሚል መስፈርትን አስቀምጣ በዛ ተስማምተው ከነበረ መከልከል አይችልም። . ➲ነገር ግን ስራዋ ሀራም ከሆነ ከዚህ ስራ መከልከል ይችላ መከልከልም ይኖርበታል። . መልእክተኛው ﷺ በሀዲሳቸው ላይ እንዲህ ብለዋል . ( ﻣَﻦْ ﺍﺷْﺘَﺮَﻁَ ﺷَﺮْﻃًﺎ ﻟَﻴْﺲَ ﻓِﻲ ﻛِﺘَﺎﺏِ ﺍﻟﻠَّﻪِ : ﻓَﻠَﻴْﺲَ ﻟَﻪُ ، ﻭَﺇِﻥْ ﺍﺷْﺘَﺮَﻁَ ﻣِﺎﺋَﺔَ ﺷَﺮْﻁٍ ‏) . "➧በአላህ ኪታብ ላይ የሌለ መስፈርትን ያስቀመጠ ሰው ለሱ የለውም መቶ መስፈርት ቢያስቀምጥ እንኳን" 📚(ቡኻሪና ሙስሊም) . ➧በዚህ መልኩ መጀመሪያ በተከሰተ ስምምነት መሠረት በምትሰራው ሀላል ስራ የምታገኘው ገቢ የራሷ ነው ባል በዛ ላይ ሀ የለውም። . ➧በራሷ ፍቃድ ግን ከደሞዟ ብትሰጠው ችግር የለውም . ➬ኢብን ባዝ እንዲህ ይላሉ፦ . "በፍቃዷ (በፍላጎቷ) የሚስትህን ደሞዝ ብትጠቀም ችግር የለውም።" 📚(ፈታዋ ሸይኽ ኢብን ባዝ 20/44) ▯ ❸ መጀመሪያ ስምምነት ሳይኖራቸው ከተጋቡ በሗል መስራትን ከፈለገች . ➲በዚህን ግዜ ባል ሚስቱን ውጪ ወጥታ እንዳትሰራ መከልከል ይችላል።ምክንያቱም መጀመሪያ ስምምነት የላቸውም።በምትወጣ ግዜ ደግሞ ሀቁ ይጓደላልና። . ➾ቡሁቲ እንዲህ ይላል፦ . "➛ሴት ልጅ ኒካህ ካሰረች በሗላ ያለ ባሏ ፍቃድ ተቀጥራ መስራት አትችልም።የባሏን ሀቅ ስለምታስመልጥ" 📚(ረውደቱል ሙረባእ 271) . ➧ከፈለገ ደግሞ እንድትሰራ ፈቅዶላት ከዛም ሰርታ ከምታገኘው ገቢ የተወሰነውን ለሱ እንድትሰጠው መስማማት ይችላሉ። ምክንያቱም ለስራ በምትወጣ ሰአት የሱ ሀቅ የሆነውን የተወሰነ ሰአት ታሳጣዋለችና ለዛ ማካካሻ ከምታገኘው ገቢ በስምምነት ለሱ ተቆራጭ ማድረግ ይችላሉ። . ➧በዚህም ግዜ ቢሆን ግን የማስተዳደር ግዴታ ያለበት በባል ላይ ነው። . ➧ኢብን ኡሰይሚን እንዲህ ይላሉ፦ . "በወንዶች ላይ ለቤተሰቡ ማለትም ለሚስቱና ለልጆቹ በመልካም ነፈቃ የማድረግ ግዴታ አለበት። ➾ሚስቱ ሀብታም ብትሆን እንኳን ባል ነፈቃ የማድረግ ግዴታ አለበት። ከዚህ ውስጥ የሚገባው ሚስቱ አስተማሪ ብትሆንና መጀመሪያ ላይ ለማስተማር እንደሚፈቅድላት ተስማምተው ከሆነ እሷ በምታገኘው ገቢ ላይ ምንም ሀቅ የለውም ግማሹንም ይሁን ከግማሽ በታች የመውሰድ መብት የለውም። ደሞዟ የራሷ ነው።...... ነገር ግን መጀመሪያ ላይ እንድታስተምሪ እፈቅድልሻለሁ ብሎ ካላለ ከዛ በሗላ አታስተምሪም ብሎ ከከለከላት በፈለጉት መልኩ ስምምነትን መፈፀም ይችላሉ። ለምሳሌ እንድታስተምሪ ፈቅድልሻለሁ ግን ከደሞዝሽ ግማሹን ወይም ⅓ ወይም ¾ ወይም ¼ የመሳሰሉትን ልትሰጪኝ ብለው በተስማሙበት መጠን ቢስማሙና ብታስተምር ይችላል። ነገር ግን መጀመሪያ ለማስተማር መስፈርት አድርጋ ተስማምቶ ከነበረ ከደሞዟ ሊቀበላት አይፈቀድለትም። 📚 (ሸርህ ሪያድ 6/143 - 144) https://t.me/+RfyKpcYtbiP7Fu1W https://t.me/+RfyKpcYtbiP7Fu1W
نمایش همه...
🇸🇦ተውሒድ የጀነት ዋጋ ነው !!🇸🇦 ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ

የተውሂድ አሳሳቢነት"!! ሸይኸ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ አንድ ሰው ጌታውን ሲገዛው በእውቀት ላይ ይሆን ዘንድ የተውሂድንና የአቂዳን ትምህርት መማሩ በሱ ላይ ግደታ ነው!!! ( 📚መጅሙዕ አል'ፈታዋ(2/78) 👉ምክረ አስታያት ካላቹ መልክታቹ በዚህ ሊክ ይደረሰኛል👇👇 @Umu_hebtullah_Aselfyah

ቁርኣን እያስተማሩ ደመወዝ መቀበል ~ ጥያቄ፦ ህፃናትን የከበረውን ቁርኣን በማሰሐፈዝ ደመወዝ መቀበል ብይኑ ምንድነው? "ይቻላል" የምትሉ ከሆነ ወርሃዊ ደመወዝ የሚቀበል አስተማሪ ከአላህ ዘንድ ምንዳ ይኖረዋል ወይ? መልስ፦ የከበረውን ቁርኣን መማርና ማስተማር - ኒያ ከተስተካከለ - ከትልልቅ ወደላቀውና ከፍ ያለው አላህ መቃረቢያዎች ውስጥ ነው። ነብዩም (ﷺ) {ከናንተ በላጫችሁ ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው} በማለት ቁርኣንን በመማርና ማስተማር ላይ አነሳስተዋል። የቁርኣን አስተማሪዎች በማስተማራቸው የተነሳ ደመወዝ መቀበላቸው ምንዳ ከመገኘቱ ጋር የሚቀረን አይደለም። ከአላህ - ጀለ ወዐላ - ምንዳ የሚገኘው ኒያው የጠራ (ለአላህ ብቻ የሆነ) ከሆነ ነው። ... " ምንጭ [ፈታዋ ለጅነቲ ደኢማህ፡ 15/ 99] ፈትዋውን የሰጡት 1- ዐብዱልዐዚዝ ብኑ ዐብዲላህ ብኒ ባዝ 2- ዐብዱልዐዚዝ ኣሊ ሸይኽ 3- ዐብዱላህ ብኑ ጉደያን 4- ሳሊሕ አልፈውዛን 5- በክር አቡ ዘይድ = https://t.me/Aselfyah
نمایش همه...
የስለፊያ ጎዳና ትክክለኛዋ ጎዳና ናት።

#ለሰለፍያ #አንገታችንን #እንሰጣለን | #ለሰለፍያ #ህይወታችንን #እንሰጣለን | ሰለፍያ ማለት ያ ነብዩና የነብዩ ባልደረቦች የነበሩበት ትክክለኛው እስልምና ማለት ነው ፡፡ የአላህ ሶለትና ሰላም በነብዩና በነብዩ ባልደረቦች ላይ ይሁን | ይህች ዑመት ከማንኛውም አደጋ ሰላም ምትሆነው ብቸኛውን የሰለፎችን መንገድ ስትከተል ብቻና ብቻ ነው !!

https://t.me/Aselfyah

🎙 ምርጥ ምርጥ የሱና ሙሀድራዋች 🎙እስኪ ጆሮ ስጡት ልብ እንበል1⃣ https://t.me/c/1174178469/3084 https://t.me/c/1174178469/3084 🎙ስለ ተሰዊር ፎቶ ሽርዓዊ ፍርድ2⃣ https://t.me/c/1174178469/3094 https://t.me/c/1174178469/3094 🎙ለሴቶች ምርጥ ከታላቅ ሽይክሷሊህፈዛን https://t.me/c/1174178469/3095 https://t.me/c/1174178469/3095 🎙ተስዊር ፎቶ ሽሪዓዊ ፍርድ3⃣ https://t.me/c/1174178469/3096 https://t.me/c/1174178469/3096 🎙ስለ ፎቶ ሽሪዓዊ ብይኖች ክፍል 4⃣ https://t.me/c/1174178469/3097 https://t.me/c/1174178469/3097 🎙አድስ ሙሀድራ እስከመጨረሻው አድምጡክፍል5⃣ https://t.me/c/1174178469/3098 https://t.me/c/1174178469/3098 🎙ስለ ፎቶ ሽሪዓዊ ፍርድ ክፍል 6⃣ https://t.me/c/1174178469/3099 https://t.me/c/1174178469/3099 🎙ስለ ፎቶ ሽሪዓዊ ፍርድ ክፍል 7⃣ https://t.me/c/1174178469/3100 https://t.me/c/1174178469/3100 🎙ስለ ፎቶ ሽሪዓዊ ብይን ክፍል 8⃣ https://t.me/c/1174178469/3101 https://t.me/c/1174178469/3101 🎙ስለ ፎቶ ሽሪዓዊ ብይን ክፍል 9⃣ https://t.me/c/1174178469/3102 https://t.me/c/1174178469/3102 🎙ፎቶ ግራፍ ክልክል ነው ብለን በሽክፈውዘን https://t.me/c/1174178469/3103 https://t.me/c/1174178469/3103 🎙ለመቀላቀል ከፈለጉ⬅️ https://t.me/+kT5ySwK_ZrQxYjBk https://t.me/+kT5ySwK_ZrQxYjBk
نمایش همه...
*እስኪ ጆሮ ስጡት ልብ እንበል 🎧🎧🎧👆🏻👆🏻👆🏻 ሀቂቃ አላህን መፍራት ከዚህ ይጀምራል እባካችሁ ሼር ሼር ለፎቶ አፍቃሪዎች አድርሱልን* https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg ሰለ ተሰዊር *ፎቶ ሸርዓዊ ፍርድ በተከታታይ የሚቀርብ ክፍል 2⃣ በሸይህ አቡዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg ''ተስዊር "ፎቶ" ሸሪዓዊ ፍርድ'' በሼክ አቡዘር አቡ ጦልሀ ፎቶን ሀላል ነዉ! በማለት የሚሞጎት ሰወች ስራችዉ ባጢል ነዉ። ክፍል {3} ይቀጥላል ኢንሻአሏህ https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg አድስ ሙሀደራ ስለ ተስዊር "ፎቶ"ሸሪዓዊ ብይን በተከታታይ የሚቀርብ ትምህርት ክፍል (4) በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg *አድስ ሙሀደራ 🎧🎧 እስከመጨረሻው አድምጡ* ስለ ተስዊር "ፎቶ"ሸሪዓዊ ብይን በተከታታይ የሚቀርብ ትምህርት ክፍል (5) በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg አድስ ሙሓደራ ስለ ተስዊር "ፎቶ"ሸሪዓዊ ብይን ክፍል (6) √√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√ በውስጡ የሸይህ ሙሀመድ አሊ አደም ረሒመሁሏህ የህይወት ታሪክ በአጭሩ ተዳሶበታል በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg አድስ ሙሓደራ ስለ ተስዊር "ፎቶ"ሸሪዓዊ ብይን በተከታታይ የሚቀርብ ትምህርት ክፍል (7) በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg አድስ ሙሓደራ ስለ ተስዊር "ፎቶ"ሸሪዓዊ ብይን በተከታታይ የሚቀርብ ትምህርት ክፍል (8) በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg አድስ ሙሓደራ ስለ ተስዊር "ፎቶ"ሸሪዓዊ ብይን በተከታታይ የሚቀርብ ትምህርት ክፍል (9) በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEX8iqXGLW4j-xbtVg ፎቶ ግራፍን ክልክል ነው ብለን ስናወግዝ ክልክል ከሆነ ለምን መሻይኾችን በቴሌቪዢን እናያቸዋለን ለሚሉ ....!! ما حكم تصوير المشايخ في التلفاز؟ لمعالي الشيخ صالح الفوزان https://t.me/+RfyKpcYtbiP7Fu1W
نمایش همه...
🇸🇦ተውሒድ የጀነት ዋጋ ነው !!🇸🇦 ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ

የተውሂድ አሳሳቢነት"!! ሸይኸ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ አንድ ሰው ጌታውን ሲገዛው በእውቀት ላይ ይሆን ዘንድ የተውሂድንና የአቂዳን ትምህርት መማሩ በሱ ላይ ግደታ ነው!!! ( 📚መጅሙዕ አል'ፈታዋ(2/78) 👉ምክረ አስታያት ካላቹ መልክታቹ በዚህ ሊክ ይደረሰኛል👇👇 @Umu_hebtullah_Aselfyah

أرشدني الله إلى التقدم للأمام https://s.kw.ai/p/N8qjBng6
نمایش همه...
شاهد مقطع الفيديو الخاص بي على كواي

نشرت مقطع فيديو جديدا

Photo unavailable
💥እህቴ_ሆይ💥 ➧ፊተናዎች በሚሰራጭበት ፈትና በበዛበት ዘመን ልብሽን ጠብቂ!! ➧በዚህ ዘመን ከማንኛውም ሹቡሀት ለመራቅ ሞክሪ!! ➧ከማንኛውም ሙከር ማዕስያ ነገር እራቂ ሀራም ከሆኑ ነገሮች እራስሽን ልታርቂ ይገባል!! ➧«በዚህ ዘመን ከተበላሹት እህቶች አንዷ እንዳትሆኝ ተጠንቀቂ» ،●اختى لا تكوني فريسة سهلة للشيطان،، ➧ጥንቁቅ እና ጥብቅ ነፍስያዋን አላህ ከሚጠላው ነገር ሁሉ እራሷን ያራቀች_ ልቦን ሁሌም ወደ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ያስጠጋች አንስት ሁኚ!! ➧ሷሊህ የሆኑ ጎደኞችን ፈልጊ ከነሱጋም ተቀማመጭ!! ➧ከአላህ እርዳታን ጠይቂ በሀቅ መንገድ ላይ እንድያፀናሽ። ➧እህቴ ጀግና አንስት ሁኝ ይህን ስልሽ በተግባር እንጅ በወሬ አይደለም!! ➧ ስሚኝ እህቴ ከወሬ ምንም አታገኝም እልቅ ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ እና!! https://t.me/+LeaHujDAv-UxZDBk
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.