cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Epignosis_entrepot

@Epignosis_project የምተላለፍ 🔴መዝሙር 🔴የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት 🔴Interview 🔴መንፈሳዊ ትረካዎች 🔴እውነተኛ መንፈሳዊ ታርኮችን እና የተለያዩ ይዘት ያላቸው መንፈሳዊ፣ ሳይኮሎጂካዊ ጽሑፎችን በዘህ ማከማቻ በአንድነት ያገኛሉ። ለወዳጆ ያገሩ!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
204
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኤርምያስ 35 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ኤርምያስም ሬካባውያንን እንዲህ አላቸው፤ “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የአባታችሁን የኢዮናዳብን ትእዛዝ ስለ ጠበቃችሁ፤ መመሪያውን ስለ ተከተላችሁ፤ ያዘዛችሁንም ሁሉ ስለ ፈጸማችሁ’ ¹⁹ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከሬካብ ልጅ ከኢዮናዳብ ወገን የሚያገለግለኝ ሰው ለዘላለም አይታጣም።’ ” UNION FELLOWSHIP❤️❤️❤️ @uacsff @uacsff @uacsff join share☝️☝️☝️☝️
نمایش همه...
#EPIGNOSIS_TUBE https://youtube.com/channel/UCSdC839xbH5IhEL_9H1O-VA https://youtube.com/channel/UCSdC839xbH5IhEL_9H1O-VA ይህ የ YOUTUBE Channel #EPIGNOSIS_TUBE በመባል ይታወቃል። የቻይናሉ አላማ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍል በመንፈሳዊ ፤በማህበራዊ ፤ በሳይኮሎጂካዊ ጥልቅ እውቀት እንድኖራቸው ማድረግ ነው። እናንተም #SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆን በትልቅ ፍቅር እንጠይቃለን። ከእኛ ጋር መስራት የምትፊልጉ በ @Bishad_1 ማግኘት ትችላላችሁ። #share #Subscribe #share #Subscribe @Epignosis_tube
نمایش همه...
ሆሴዕ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ፤ እርሱ ሰብሮናልና፥ እርሱም ይፈውሰናል፤ እርሱ መትቶናል፥ እርሱም ይጠግነናል። ² ከሁለት ቀን በኋላ ያድነናል፤ በሦስተኛውም ቀን ያስነሣናል፥ በፊቱም በሕይወት እንኖራለን። ³ እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል። UNION FELLOWSHIP❤️❤️❤️ @uacsff @uacsff @uacsff join share ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
نمایش همه...
WELCOME program AWO UNION FELLOWSHIP ke merihoch rikibikb gari elete rebui betam be gize 9:15 ke class endewetan wede Church @uacsff @uacsff Join☝️☝️☝️☝️☝️☝️
نمایش همه...
نمایش همه...
ክፍል 2: ዓለምን አየሁ ቀናሁ፤ ክርስቶስን አየሁ ጸናሁ! ደራሲ ምንተስኖት መኩሪያ

#EPIGNOSIS_TUBE #subscribe መዝሙር 73 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልባቸው ለቀና ለእስራኤል እግዚአብሔር እንዴት ቸር ነው። ² እኔ ግን እግሮቼ ሊሰናከሉ፥ አረማመዴም ሊወድቅ ትንሽ ቀረ። ³ የኃጢአተኞችን ሰላም አይቼ በዓመፀኞች ቀንቼ ነበርና። ⁴ ለሞታቸው መጣጣር የለውምና፤ ኃይላቸውም ጠንካራ ነውና። ⁵ እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም። ⁶ ስለዚህ ትዕቢት ያዛቸው፤ ኃጢአትንና በደልን ተጐናጸፉአት። ⁷ ዓይናቸው ስብ ስለ ሆነ ወጣ፤ ልባቸውም ከምኞታቸው ይልቅ አገኘ። ⁸ አስበው ክፉ ነገርን ተናገሩ፤ ከፍ ከፍ ብለውም በዓመፃ ተናገሩ። ⁹ አፋቸውን በሰማይ አኖሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ውስጥ ተመላለሰ። ¹⁰ ስለዚህ ሕዝቤ ወደዚህ ይመለሳሉ፤ ፍጹም ጊዜም በላያቸው ይገኛል፤ ¹¹ እግዚአብሔር እንዴት ያውቃል? በልዑልስ ዘንድ በውኑ እውቀት አለ? ይላሉ። ¹² እነሆ፥ እነዚህ ኃጢአተኞች ይደሰታሉ፥ ሁልጊዜም ባለጠግነታቸውን ያበዛሉ። ¹³ እንዲህም አልሁ፦ በውኑ ልቤን በከንቱ አጸደቅሁ፥ እጆቼንም በንጽሕና በከንቱ አጠብሁ። ¹⁴ ሁልጊዜም የተገረፍሁ ሆንሁ፥ መሰደቤም በማለዳ ነው። ¹⁵ እንደዚህ ብዬ ብናገር ኖሮ፥ እነሆ፥ የልጆችህን ትውልድ በበደልሁ ነበር። ¹⁶ አውቅም ዘንድ አሰብሁ፥ ይህ ግን በፊቴ ችግር ነበረ። ¹⁷ ወደ እግዚአብሔር መቅደስ እስክገባ ድረስ፥ ፍጻሜአቸውንም እስካስተውል ድረስ። ¹⁸ በድጥ ስፍራ አስቀመጥኻቸው፥ ወደ ጥፋትም ጣልኻቸው። ¹⁹ እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ ስለ ኃጢአታቸውም ጠፉ። ²⁰ ከሕልም እንደሚነቃ፥ አቤቱ፥ ስትነቃ ምልክታቸውን ታስነውራለህ። ²¹ ልቤ ነድዶአልና፥ ኵላሊቴም ቀልጦአልና፤ ²² እኔ የተናቅሁ ነኝ አላውቅሁምም፥ በአንተ ዘንድም እንደ እንስሳ ሆንሁ። ²³ እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ። ²⁴ በአንተ ምክር…

نمایش همه...
ዓለም አየሁ ቀናሁ፤ ክርስቶስን አየሁ ጸናሁ! ክፍል 1 ደራሲ ምንተስኖት መኩሪያ

#Epignosis_tube #subscribe

ማቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ¹⁰ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ ¹¹ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ ¹² እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ ¹³ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። Matthew 6 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ After this manner therefore pray ye: Our Father which art in heaven, Hallowed be thy name. ¹⁰ Thy kingdom come. Thy will be done in earth, as it is in heaven. ¹¹ Give us this day our daily bread. ¹² And forgive us our debts, as we forgive our debtors. ¹³ And lead us not into temptation, but deliver us from evil: For thine is the kingdom, and the power, and the glory, for ever. Amen. GraphicsDesign: @WorkaferawWolde
نمایش همه...
📜 @Epignosis_Tube 📜
نمایش همه...
🎸 @Epignosis_Tube 🎸 🎸 @Epignosis_Tube 🎸 🎸 @Epignosis_Tube 🎸 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ይ 🀄️ ላ 🀄️ ሉ ን
نمایش همه...
ሉዓላዊ_ዘማሪ_በረከት_ደጀኔ_SOVEREIGN_BEREKET_DEJENE_Lualawi_NEW_PROTESTANT.mp312.85 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.