cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መዝሙር ኦርቶዶክስ

በዚ channel መዝሙር በአማርኝ እና ኦሮምኛ ይለቀቃል Channalli kanatti farfannaa orthodox afaanii oromo fi Amaariffaan ni kenama waliif shere godha አሰታየት (yaada) @mikaeli_abate

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 152
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በማርያም የተዋህዶ ልጆች እኛ አዳዲስ መዝሙሮችን እንለቃለን ግን ለሰው መድረስ ባለበት መልኩ እየደረሰልን አይደለም እና ይሄንን መልእክት ቢያንስ ለ10 ሰዎች Share በማድረግ ተባበሩን🙏 የማኀቶት ቲዩብን የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩት 👇👇👇 https://t.me/+tuexKrv2dmY2NmVk https://t.me/+tuexKrv2dmY2NmVk https://t.me/+tuexKrv2dmY2NmVk
نمایش همه...
ከመፅሐፍ ቅዱስ የልጇት ስም ማውጣት ይፈልጋሉ እስከ ትርጉሙ 1 ሩሐማ፦ምሕረት ማለት ነው። 2 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል ማለት ነው። 3 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ ማለት ነው። 4 ኑኃሚን፦ደስታየ ማለት ነው። 5 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው። 6 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል ማለት ነው። 7 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል ማለይ ነው 8 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው። 9 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ ማለት ነው። 10 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል ማለት ነው። 11 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው። 12 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ማለት ነው 13 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነው። 14 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው! ማለት ነው። 15 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል ማለት ነው። 16 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት ማለት ነው። 17 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው። 18 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ ማለት ነው። 19 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ ማለት ነው። 20 ሣራ፦ልዕልት ማለት ነው። 21 ስምዖን፦ሰማ ማለት ነው። 22 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ ማለት ነው። 23 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው። 24 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው። 25 አልዓዛር፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው። 26 አስቴር፦ኮከብ ማለት ነው፣ 27 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ ማለት ነው። 28 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው ማለት ነው። 29 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። 30 አብራም፦ታላቅ አባት ማለት ነው። 31 አብርሃም፦የብዙዎች አባት ማለት ነው 32 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው ማለት ነው። 33 አክዐብ፦የአባት ወንድም ማለት ነው። 34 ባሮክ፦ቡሩክ ማለት ነው። 35 አዳም፦መልካሙ ማለት ነው። 36 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው። 37 ባርቅ፦መብረቅ ማለት ነው። 38 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው ማለት ነው። 39 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል ማለት ነው። 40 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ ማለት ነው። 41 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል ማለት ነው። 42 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት ማለት ነው። 43 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው። 44 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ ማለት ነው። 45 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው ማለት ነው። 46 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው ማለት ነው። 47 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል ማለት ነው። 48 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው። 49 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው። 50 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል ማለት ነው። 51 ኤዶም፦ቀይ ማለት ነው 52 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል ማለት ነው። 53 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው ማለት ነው። 54 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ ማለት ነው። 55 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ ማለት ነው። 56 ሰሎሞን፦ሰላማዊ ማለት ነው። 57 ኬብሮን፦ኅብረት ማለት ነው 58 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው። 59 ኤደን፦ደስታ ማለት ነው። 60 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው። 61 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል ማለት ነው። 62 ይሳኮር፦ ዋጋዬ ማለት ነው 63 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ ማለት ነው። 64 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው ማለት ነው። 65 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው ማለት ነው። 66 ዮሴፍ፦ይጨምር ማለት ነው። 67 ዮናስ፦ርግብ ማለት ነው። 68 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው። 69 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው። 70 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው ማለት ነው። 71 ምናሴ፦ማስረሻ ማለት ነው። 72 ዮፍታሔ፦እግዚአብሔር ይከፍታል ማለት ነው። 73 ዲቦራ፦ንብ ማለት ነው። 74 ዳንኤል፦እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ማለት ነው። 75 ጎዶልያስ፦እግዚአብሔር ታላቅ ነው ማለት ነው። 76 ጽዮን፦አምባ ማለት ነው። 77 ጳውሎስ፦ብርሃን ማለት ነው። 78 ሴት፦ምትክ ማለት ነው። 79 ጴጥሮስ፦አለት ማለት ነው። 80 ሄኖክ፦ታደሰ ማለት ነው። 81 ኄራኒ፦ሰላም እና ፍቅር ማለት ነው። ።                
نمایش همه...
ሰላም 👋 Forex Trading መማር ይፈልጋሉ ⁉️ ከ Beginner level ጀምሮ እስከ Intermediate level ድረስ ለ 3 ወር የተዘጋጀ Course አለ መማር ትችላላቹ ❗️ 40% Discount አዘጋጅተውላችዋል አሁኑኑ ተመዝገቡ  👇👇 ✅ @City_Forex_Ethiopia .
نمایش همه...
🙏 መማር ፈልጋለው ! 🙏
✍ ለመመዝገብ ✍
🎯 Join Join 🎯
Photo unavailableShow in Telegram
በየጊዜው የአንጋፋና የአዳዲስ ዘማሪያን አዳዲስ የሆኑ ወቅታዊ ዝማሬዎች የሚለቀቁበት የማኅቶት ቲዩብን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ። 🙏 https://t.me/+wCZt0O1t-YMzZWQ8 https://t.me/+wCZt0O1t-YMzZWQ8 https://t.me/+wCZt0O1t-YMzZWQ8

Horree Bulleerra Deebannne Horree Bulleerra Waaqayyoon nu eebbiseera Bachanee akka urjiif mansaa Fedhasaan akka jechasaa Galanni Uumaa ummamaf Haa ta'u waaqa jiraataaf Abboome roobsise bokkaa Galataan guutee malakaa Uumamanis ba'e waaqeessa Qulqulluu bu'a waaqasaa Tokkicha maqaa dhibbatiif Sagadee ulfina isaatiif Kan turee Addunyaa duraa Jalqabaaf Mootii xumuraa Ababoof marga biqilchee Yeroo sat bareeche dachee Qabatee marga lalisaa Hundumtu isa weeddisa Gurraacha garaa garbaatiif Sagadee waaqumaa isaatiif Jiraata Abbaa barootaa Qindeessa ji'af guyyootaa Waktii saat goga jiisee Uumama hunda gammachiise Qabatee marga lalisaa Hundumtu isa weeddisa Tokkicha maqaa dhibbatiif Sagadee ulfina isaatiif Ol-aanaa jirma jireenyaa Hangafaa bokkuu nageenyaa Qabannee isatti amannee Nageenni badhaadha jennee Bobbaane ardaa nagayaati Gaaddisaaf iddoo ulfinaati Badhaanee hunda rabbirraa Uumaa lafaaf samiirraa 👇👇follow ╔═════════════╗ ♨️ ⚪️ @OrtoOroKoon  ♨️ ╚═════════════