cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኑራንይ የሀድራ ጀመዓ جماعة نراني

የቻናሉ ዋና አላማው √♠ድነል ኢስላም የበላይ ሆኖ ማየት ነው #በቻናሉ_እሚለቀቁ ★ትክክለኛውን ተውሂድ የነብዩንና የሶሀበቶችን እምነት ያስተምራል ♥ኢሽቅ/ሀድራ ወደናተ ያደርሳል ♥አዳዲስ ነሽዳዎችን ይለቃል ♥ታሪኮችን _ቂሷዎችን ያስተላልፋል →ሌሎችንብ አንገብጋቢ የሆነ ነገራቶችን ወደናተ ያደርሳል ከኛ ጋ ይሁን☪🕌 #ኑራንይ_የሀድራ_ጀመአ @bunyanul_mersus @bunyanul_mersus

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
193
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Aselamualeykum werahmetulahi weberkatuh Ensheallah ye aksta lij be kerbu tagebalech ena sergan mok benargelat des yelghal
نمایش همه...
ሙሀመድ ሰላም አለይኩም ሰይዲ ሰላም አለይኩም🙏🙏👏👏👏🥁🥁 ልዩ የሆነ ኢሽቅ ነበር 🥁🥁🥁🙏🥁🥁 #በደሴ ወጣቶች የተባለ ሀድራ ነው ይደመጥ 👇👇👇👇 @assunah_jemea
نمایش همه...
3.64 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🙏 ዛሬ #ከአዲስ_አበባ ድረስ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን እነ ዶ/ር ሸይኽ ሀምዛ ሸይኽ ኡመር ኮቦልቻ ሸይኽ አብዱል ሀይ ሌሎችም በርካታ መሻይኾችና ኡስታዞች ከተለያየ ቦታ #ደሴ ድረስ መጥተው የሸሂዱ ሸይኻችን #ሸይኽ_አህመድ_ጂም ሚስታቸው ዚነት በቅርቡ እንደወለደች ይታወቃል ልጃቸውም ዛሬ የሀቂቃ ፕሮግራሟ ስለነበር ወንድሙ ሁሉ ተሰባስቦ ለሸሂዱ ሸይኻችን ቁርአን ተቀርቶ ሀድራ ተብሎ ዱአ ለልጃቸውም ለሳቸውም ለሚስታቸውም ለሁሉም ተደርጎላቸው ባማረ መልኩ ተሸኛኝተናል አልሀምዱሊላህ🙏 #ወንድም_ለወንድሙ_ጋሻ / መከታ መሆኑን ዛሬ በደንብ ተረድተናል ጀምእያችንን አሏህ ይጠብቅልን🙌🙌🙌🙌 @assunah_jemea
نمایش همه...
ካስገረሙኝ ንግግሮች መካከል قال أحد الفقراء كنت أبكي لأنني أمشي حافيا ولكنني توقفت عن البكاء عندما رأيت رجلا بلا قدمين #ትርጉም #አንድ_ድሃ_እንድህ_ይላል ባዶ እግሬን / ለብሸው እምንቀሳቀስበት ጫማ ስለሌለኝ አለቅስ ነበር 😭😭 ነገር ግን ሁለት እግር የሌለውን ሰው ባየሁኝ ጌዜ ማልቀሴን አቆምኩ #ሁላችንም_ባለን_ነገር_ጌታችንን_እናመስግነው ከኛ የባሰ አለና الحمد لله 👇✨👇 https://t.me/bunyanul_mersus/16 https://t.me/bunyanul_mersus/16
نمایش همه...
ኑራንይ የሀድራ ጀመዓ جماعة نراني

ካስገረሙኝ ንግግሮች መካከል قال أحد الفقراء كنت أبكي لأنني أمشي حافيا ولكنني توقفت عن البكاء عندما رأيت رجلا بلا قدمين #ትርጉም #አንድ_ድሃ_እንድህ_ይላል ባዶ እግሬን / ለብሸው እምንቀሳቀስበት ጫማ ስለሌለኝ አለቅስ ነበር 😭😭 ነገር ግን ሁለት እግር የሌለውን ሰው ባየሁኝ ጌዜ ማልቀሴን አቆምኩ #ሁላችንም_ባለን_ነገር_ጌታችንን_እናመስግነው ከኛ የባሰ አለና الحمد لله 👇✨👇

https://t.me/bunyanul_mersus/16

https://t.me/bunyanul_mersus/16

#ኢድ_ሙባረክ 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂ كل عم وانتم بالف خير🌴🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 @assunah_jemea
نمایش همه...
السلام عليكم عيد مبارك #ደሴ_ላላችሁ🙏 ነገ ኢንሻ አላህ ጀመአው እሚሰግደው በግራር አምባ መስጅድ ነው ሁላችንም እዛዉ እንገናኝ በሀድራ እንቀውጠዋለን ኢንሻ አሏህ🙏🙏🙏🙏🕌🕋🥁🥁🥁🥁🥁🥁 በድጋሜ #ኢዱን_ሙባረክ ብያለሁ
نمایش همه...
#ኢድ_ሙባረክ 📢 عد_مبارك# ♻️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ……………… #ለ1442 🕋 ኛው የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን! ! የእንኳንአደረሳችሁ መልእክት ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለጓደኛዎ ማድረስ ይፈልጋሉን❓ መልስዎ #አወ ከሆነ #OPEN ብለዉ ይግቡና ከአሁኑ ሰአት ጀምረው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክዎትዎን ያስተላልፉ። #PLAY ደግሞ በማለት መልእክትዎን ይከታተሉ #ሙሉ_ስም ከነ-ሀገርዎ አይርሱ
نمایش همه...
☀️open☀️
🌜play🌛
{ ስላንቱማ } ማዲህ አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ ቪድዮ ክሊፕ 2ቱ ወንድማማቾች { Silantuma } New Menzuma by Madih Amir Hussen https://t.me/bunyanul_mersus/9
نمایش همه...
_ስላንቱማ_ማዲህ_አሚር_ሁሴን_አዲስ_የመንዙማ_ቪድዮ_ክሊፕ_ከጁምአ_ቡሃላ_️_️_️.mp310.33 MB
ቆንጆ ፊቶች አፈር ውስጥ ይቀራሉ። ቆንጆ ስራዎች ግን ጀነት ውስጥ ቆንጆ ፊቶች ይሰራሉ።😍😍 ህይወት አጭር ናት።ስለዚህ ማንንም አትበድል፣ማንንም አትስበር፣ ሁሉንም አፉ በል እንዲሁም ጥሩ ስራን አዘውትር። ምክንያቱም #ጀነት የምትፈልገው ቆንጆ ፊቶችን ሳይሆን ቆንጆ ልቦችን ነው።❤️❤️ «ሩህ ከአካል የበለጠች ባትሆን ኑሮ ሩህ ወደ ሰማይ አካል ደግሞ ወደ መሬት አይገቡም ነበር።» https://t.me/bunyanul_mersus/7 https://t.me/bunyanul_mersus/7
نمایش همه...
ኑራንይ የሀድራ ጀመዓ جماعة نراني

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.