cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Hijra ye menzuma jema🥁🥁🕋🕋

አላህ አላህ በሉ ሙእሚናቶች ሁሉ አላህን መያዝ ነው ነጃ ሚያወጣን ሀቢቢን ልኮልን ከጨለማ ወጣን @y6u7b

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
251
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ስሙን ደጋግመክ እየጠራህ ዝም የማይለው አሏህ የፍልስጤም ሙስሊሞችን ጥሎ እንደማይጥላቸው በሀያሉ ጌታየ ተስፋ ነበረኝ አልሃምዱሊላህ እነሆ ስትጨነቁ ለነበራቹህ በሙሉ የደስታ ሱጁድ ውረዱ አልሃምዱሊላህ ፍልስጤም #በአሏህ_እርዳታ_አሸንፋለች የሞቱትንም አሏህ ደረጃቸውን ያልቅላቸው! ተክቢር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ደስታ በደስታ ሆነው አይቻቸው ወሏህ የደስታ እምባ ነው ያነባሁት አሏህ ደስታቸውን ሙሉ ያድርግላቸው ያረብ! ነስር ሁልጊዜም ለኡመተል ረሱል💪 ሽንፈት/ውድቀት ለኢህቲላል አድው #አሏህን_ይዞ_ሽንፈት_የለም #ፈሊላሂል_ሀምድ_ፈልሚና
نمایش همه...
በይተል ሀደራቴ 🎤ማዲህ ኢድሪስ ማህሙድ በቅርብ ቀን አዳዲስ መንዙማዎችን ልክ እንደተለቀቁ ለማግኘት ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/eeshcklove https://t.me/eeshcklove
نمایش همه...
በይተል ሀደራቴ 🎤ማዲህ ኢድሪስ ማህሙድ በቅርብ ቀን አዳዲስ መንዙማዎችን ልክ እንደተለቀቁ ለማግኘት ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/eeshcklove https://t.me/eeshcklove
نمایش همه...
2.47 KB
#ስላንቱማ 🎤ማዲህ አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ #Full_audio አዳዲስ መንዙማዎችን ለማግኘት ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/eeshcklove https://t.me/eeshcklove https://t.me/eeshcklove 👆👆👆👆Join
نمایش همه...
_ስላንቱማ_ማዲህ_አሚር_ሁሴን_አዲስ_መንዙማ_ቪድዮ_ክሊፕ_2ቱ_ወንድማማቾች_Silantuma_New_Menzuma.mp38.94 MB
ለሁሉም ሙስሊም የተላለፈ መልዕክት‼ ========================== «ሃሳቡን በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልሰማ እናሰማ!» || ✍ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ፕላትፎርሞች በፍልስጤማውያን ላይ በእስራዔል እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚያጋልጡ ገጾችን በማገድ የዲጂታል አፓርታይድ አፈናቸውን አጠናክተው ቀጥለዋል። በዚህም የተነሳ ሙስሊሞች ፌስቡክ ላይ ባደረጉት አድማ Play Store ላይ የፌስቡክ Rating በሁለት ቀን ውስጥ ከ4.2 ወደ 2.8 ወርዷል። ይህ ያውም ሁሉም ሳይቀናጅ ሆኖ ነው! የሚዲያዎቹ አፈና የቀጠለ ስለሆነ፤ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞችና በፍልስጤማውያን ላይ በጽዮናውያን እየተፈጸመ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለሚያወግዝ ማንኛውም ሰው ሁሉ የተላለፈ አንድ ዓለም አቀፍ ጥሪ አለ። ይሄውም፦ ①) በነገው ዕለት ጁሙዓህ (ዓርብ) ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ጠዋት 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ህዝብ ፌስቡክን፣ ቲዊተርንና ኢንስታግራምን በስልክም ይሁን በኮምፒዩተር እንዳይጠቀም። አካውንቱን ይዝጋ! • ②) Play Store እና Apple Store ላይ በመሄድ ለነዚህ ፕላትፎርሞች Rating "አንድ *" ብቻ ይስጥ። ይህ ከተሳካ ምንም እንኳ እርሱም ወደነርሱው ያዘነበለ ቢሆንም ጎግል ሊያጠፋቸው ይችላል። ይህ ደግሞ ትልቅ ክስረት ነው። ያለ አንዳች መሳሪያ በዚህ መልኩ መቅጣት ይቻላል። ሁላችንም ይህን በመተግበር ተፅዕኗችንን ይመልከቱት! ከዚያ በኋላ የማንንም የመናገር ነፃነት አይገድቡም! * መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ አድርሱ! ♠ Very important⬇️⬇️ , as they block any page because of sharing the truth about palestine Many people will do that as response ⬇️⬇️ Next Friday all the users of f .b & ! ns .t.gra.m & t.w!t.ter and messenger will shut them all and never use them, not from phons nor PC for 24 hours Next Friday from at 00:00 am Mekkah time to Saturday 00:00 am , copy the post and share it everywhere That will effect much Insha Allah Plus⬇️⬇️ Everyone will go to the paly store and apple store , and give A one star feedback to all these apps The (f . b) feedback now reached 2.8 after it was 4,2 two days ago. Once the feedback reaches 1 Google will delete it from the store, which means a great loss. ♠ #SaveGaza #Gaza_is_under_bombardment #gaza_under_attack_now #Save_Gaza #Support_Gaza #savesheikhjarrah #PLM #PalestinianLivesMatter ‎#Palestine ‎#FreePalestine ‎#GazaUnderAttack ‎#IsraelExposed ‎#PalestineWillBeFree ‎#PalestineUnderAttack ‎#Palestineneedsourhelp #انقذوا_غزة #غزة_تقصف #غزة_تحت_القصف #الشيخ_جراح #انقذوا_حي_الشيخ_جراح #حي_الشيخ_جراح #لا_لتهويد_القدس #أنقذواحيالشيخجراح || እስከዛው የቴሌግራም ቻነሌ ቤተሰብ ሁኑ‼ Join: 👇👇👇 https://t.me/eeshcklove
نمایش همه...
Hijra ye menzuma jema🥁🥁🕋🕋

አላህ አላህ በሉ ሙእሚናቶች ሁሉ አላህን መያዝ ነው ነጃ ሚያወጣን ሀቢቢን ልኮልን ከጨለማ ወጣን @y6u7b

sticker.webp0.50 KB
sticker.webp0.50 KB
#ያ_ዱረተል_በይዷ 🎤ሙኽታር አል ቡርዳ ምርጥ አዲስ ማሽ መንዙማ #Full_audio አዳዲስ መንዙማዎችን ለማግኘት ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/eeshcklove https://t.me/eeshcklove https://t.me/eeshcklove 👆👆👆👆Join
نمایش همه...
_ያ_ዱረተል_በይዷ_ሙኽታር_አል_ቡርዳ_YA_DURETEL_BEYDUA_MUKHTAR_AL_BURDA_AL_Faruq.mp37.86 MB
ያንቱማ ሙሀባ በሴቶቹ ጠና #ሙሀመድ_ነብይ_ሶለላህ_ዓለይክ ማራኪ መንዙማ በእናቶቻችን ሲዜም ሼር ሼር⬇️👇 https://t.me/eeshcklove
نمایش همه...
1.36 MB
ባይደን ለእስራኤል መሳሪያ ለመሸጥ መስማማቱን ተከትሎ ኤርዶጋን ለባይደን ጠንካራ መልእክት ልከዋል:- "ባይደን እስራኤልን በመከላከያ እየደገፈ በሌላ ፊት ስለሰላም ያወራል።በፍልስጤም የሚፈሱት ደሞች በሙሉ በአሜሪካ ፊርማ የፈሰሱ ናቸው። ባይደን ሆይ! በደም በጨቀዩት እጆችህ በፍልስጤም የተበላሸ መፅሃፍን እየፃፍክ ነው። እናንተ ንፁሃንን ስትገድሉ እኛ በዝምታችን አንቀጥልም። ስለፍልስጤም እንከላከላለን፤ ቁድስ የፍልስጤም ዋና ከተማ ናት።" ©tr agency || ኢትዮ ፍልስጤም
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.