cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Just For Fun

#welcom to my chanal🤗🤗 #fuuny vidio #amazing cople pic #keldoche. #andand astemari teksoche #music @megfutiiii

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
190
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለሰው ልጅ ከልክ በላይ ቦታ አትስጥ አበባም ውሀ ሲበዛበት ይጠወልጋል !!
نمایش همه...
የዕለቱ መልእክት.. 📖📖📖 ምክረ መጽሐፍ ቃላትን በጥንቃቄ መምረጥ 📖 የፈለገውን እንደመጣለት የሚናገር ሰው መጨረሻው የማይፈልገውን ነገር መስማት ይሆናል ። ብልሀተኛ ሁኑ..ብልሀት ቃላትን በጥንቃቄ መምረጥንና እስከምን ድረስ እንደሚኬድ ማወቅን ያካትታል ። ፧ 📖 ከዚህ ሌላ ብልህነት ሲባል ማለት የሚገባንንና ሳንል ልንተወው የሚገባንን ነገር ምንነት ማወቅ ነው ። ተሰጥኦ ያለ ብልሀት ሁልጊዜም ጠቃሚ ሆኖ ላይገኝ ይችላል ። ቃላት አመለካከትን ያንፀባርቃሉ ፤ ቃላት ስሜትን በመጉዳት ግንኙነትን ያበላሻሉ ። ከየትኛውም የተፈጥሮ አደጋ በበለጠ ተገቢ ባልሆኑ የቃላት ምርጫ ብዙ ሰዎች ተጎድተው ሊሆን ይችላል ። ፧ 📖 የመረ ጣችሁትን ነገር ከመናገር ይልቅ የምትናገሩትን ነገር ምረጡ ። በጥበብና በቂልነት መካከል ያለው አንዱ ልዩነትም ይኸው ነው ። ከልክ ያለፈ ወሬ መስተጋብር አይደለም ። ትንሽ በማውራት ብዙ ተናገሩ ። ቂል ሳያስብ ይናገራል ብልህ ሰው ግን ከመናገሩ በፊት ያስባል ። ፧ 📖 በምሬት የሚወጡ ቃላት ሊጠገን የማይችል ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ ። አብዛኛውን ጊዜ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር የሚነጋገሩበት መንገድ የልጆቹን የወደፊት እጣፈንታ ይቀይሳል ።
نمایش همه...
ህይወት አድካሚ ነች በእያንዳንዱ ጉዞ ላይ እንቅፋት አይጠፋዉም በተለይ ራስህን ዝቅ አርገህ ለሌሎች የምትጨነቅ ከሆንክ አላማ ቢስ ከንቱ ፍጥረት አርገዉ ያስቡሀል ነገር ግን ሰወች እንደዚህ አሰቡኝ ብለህ ከጥሩ ስነምግባርህ እንዳትዘናጋ ጥሩ ልቦና ቀና አስተሳሰብ መልካም ስብእና ሊኖርህ ይገባል ቢበድሉህም ተዋቸዉ ስሜትህን የሚጎዳ ቃላት ቢናገሩህም እለፋቸዉ አንድ ቀን ሁሉም ሲገባቸዉ እንደ ሰዉ ማሰብ ሲጀምሩ ማንነትህን ይረዱልሀል!!
نمایش همه...
‹‹የሁል ጊዜ አሸናፊዎች ዛሬ በህልማቸው መሳካት የሚያምኑ ሰዎች ናቸው፡፡›› ስኬት ቀብድ ትፈልጋለች ስለዚህ ቀድማችሁ ለህልማችሁ ማመን መትጋት እና ዋጋ መክፈል ተለማመዱ።
نمایش همه...
ለጤናህ በቂ ጊዜ ካልሰጠህ ህመምህን ለማስታመም ሙሉ ግዜህን እንድትሰጥ ትገደዳለህ ::
نمایش همه...
💙💛💙💛💙💛💙💛💙💛💙 ህይወት አጭር መሆኗን አስታውሱ ህይወት አጭር መሆኗን በጥልቅ መረዳት,,,,,,እንደ ሰው አንድ ዕድል እንደተጎናፀፋችሁ እንድትረዱ የሚያነሳሳችሁ ሐያል ሀይል ነው። 👉እያንዳንዱ የምትጨነቁበት ነገር በመጨረሻ ምንም ጥቅም እንደሌለው ተገንዝባችሁ ራሳችሁን በደህንነት እንድጠብቁ ያግዛቹሃል። 👉የእያንዳንዱን ችግር ክብደቱን ያቀልላቹሃል።,,,,,ልቀቁት፣ይቅለላችሁ እናም ትኩረታችሁን በምትወዱትና በሚመቻችሁ አዎንታዊ ነገራቶች ላይ አድርጉ። 👉መንገዳችሁን በምቾት ተከተሉ,,,,በመንገዳችሁም ላይ የናንተን አይነት ፍልስፍና የሚከተሉ ሰዎችንም ታገኛላችሁ። ,,,,,,ከእናንተ ጋር እኩይ ከሆኑ ግለሰቦች ጋር መወዳጀት ትልቅ እንድትሆኑ ያግዟቹሃል። እናም ትልቅ ሁኑ,,,,ህይወት በውስጣችሁ እስካለ ድረስ። ቀሪ ጊዜያችሁንም ትርጉም እንዲኖረው አድርጋችሁ እለፉ,,, እስቲ ራሳችሁን እንዲህ ባላችሁ ጠይቁ,,, እንዴት ነው ህይወቴ ካለፈ በኀላ መታወስ ያለብኝ? እንዴትስ ነው ራሴን መቀየር ያለብኝ? አሁንም ቀን አለ! ዛሬ እና ቀሪ ዛሬዎችን እስከተነፈሳችሁ ድረስ,,,,,,ስለዚህ እንደዛም ነው የምትታወሱት። * * * * ለሆነ ሰው ይጠቅማልና Sharing is caring በሚለው....ለወዳጅዎ * #በቅንነት_ያጋሩ😍🙏* •════• • •💛🌺💛• • •════• •════• • •💛🌺💛• • •═
نمایش همه...
ዛፎች እኛ የምናስወጣውን የተቃጠለ አየር ወስደው በምላሹ ለኛ የሚጠቅመንን ኦክስጅን ይሰጡናል :: ነገር ግን እኛ የሰጠናቸውን የተቃጠለ አየር መልሰው ቢሰጡን ኖሮ በ ኦክስጅን እጥረት እንሞት ነበር :: በሕይወታችንም ሰዎች እኛ ላይ ለሚያደርሱብን መጥፎ ነገር ምላሻችን መልካም መሆን ያለበት ለዛ ነው :: ክፋትን በመልካም መመለስ ብልህነት ነው :: ብልህ ሰው ደግሞ ማድረግ ያለበትን ያውቃል:: መልካም ምሽት አቤም
نمایش همه...
ሴት ልጅ አበባ ናት🌹 ። ጥሩ ባል ካገኘች ትፈካለች ... መጥፎው ከገጠማት ደግሞ ትጠወልጋለች ።
نمایش همه...
ትክክለኛ ዋጋህ ትክክለኛ ቦታ ነው የሚገኘው። አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው.. "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ በውርስ የሰጠኝ ነው፤ ከ200 ዓመታት በላይ የቆየ ነው አባቴም ከአባቱ የትሰጠው ነው። ነገር ግን እኔ ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ብቻ ና።" አለው። ልጁም በመጀመሪያ የሄደው የተበላሸ ሰዓት የሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ጠይቆ መጣ እና በንዴት በብስጭት "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው። #አባቱም_ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ50 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል። #የመጨረሻ_ልላክህ ብሎ "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ ደስታ የበዛበት ድንጋጤ ውጦት ትንፋሹ እየተቆራረጠ "አባቴ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ እኮ" አለው። አባቱም መልሶ "ልጄ እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንድትናደድ እንድትበሳጭ አይደለም። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ዋጋ፣ ክብርና አድናቆት የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.