cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

طــــــــريـــق الــــجــــــــنة

🔗ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና ሁለ ገብ የሆኑ ነገሮችን ነሸር የምናዴርግበት ቻናል ነው። 🔗 Join👉@terikuljena12

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 328
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

سورة الكهف = t.me/abu_reyyis_arreyyis
نمایش همه...
018.mp312.44 MB
Show comments
በ ውይይቱ ለተነሱ ብዥታዎች መልስ ውይይቱ በሰዓቱ ባለመገኘታቸው ተወያዮቹ አካላቱ ወይይቱ ስላልቀጠለ የተነሱ ብዥታዎች የተብራራበት ሙሓደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)   https://t.me/UstazKedirAhmed/8180
نمایش همه...
ሙሓደራ_206_በ_ውይይቱ_ለተነሱ_ብዥታዎች_መ6.96 MB
በ ውይይቱ ለተነሱ ብዥታዎች መልስ ውይይቱ በሰዓቱ ባለመገኘታቸው ተወያዮቹ አካላቱ ወይይቱ ስላልቀጠለ የተነሱ ብዥታዎች የተብራራበት ሙሓደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)   https://t.me/UstazKedirAhmed/8180
نمایش همه...
ሙሓደራ_205_በ_ውይይቱ_ለተነሱ_ብዥታዎች_መ6.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 - ‏قَالَ ابنُ عُثَيمِين - رَحِمَه الله : «‏الدُّنيَا لَيسَت طَويلَة ! أَيام ثُم تَزُول ، ‏فَاصبِر حَتى يَأتِي الله بِأمرِه». شَرحُ رِياض الصَّالحِين(٢٤٢/١)].                               ˓٭˛✿🌹🍃 https://t.me/Menhaj_Asselefiya
نمایش همه...
በ ውይይቱ ለተነሱ ብዥታዎች መልስ ውይይቱ በሰዓቱ ባለመገኘታቸው ተወያዮቹ አካላቱ ወይይቱ ስላልቀጠለ የተነሱ ብዥታዎች የተብራራበት ሙሓደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)   https://t.me/UstazKedirAhmed/8180
نمایش همه...
ሙሓደራ_204_በ_ውይይቱ_ለተነሱ_ብዥታዎች_መ9.51 MB
ውይይት ከ አህባሾች ጋር ክፍል ሁለት (02) ዋና ተወያይ ኡስታዝ አንዋር እና ኡስታዝ ኸድር በተጨማሪም አንዋር ከ ጋደኛው ጋር እና ኡስታዝ ኸድር ከ ሸይኽ አወል ጋር  ። አወያይ አካል መጅሊስ   https://t.me/UstazKedirAhmed/8178
نمایش همه...
ሙሓደራ 203 ውይይት ከ አሕባሾች ጋር.mp310.84 MB
ውይይት ከ አህባሾች ጋር ክፍል አንድ (01) ዋና ተወያይ ኡስታዝ አንዋር እና ኡስታዝ ኸድር በተጨማሪም አንዋር ከ ጋደኛው ጋር እና ኡስታዝ ኸድር ከ ሸይኽ አወል ጋር  ። አወያይ አካል  መጅሊስ   https://t.me/UstazKedirAhmed/8178
نمایش همه...
ሙሓደራ 202 ውይይት ከ አሕባሾች ጋር.mp38.27 MB
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 قال الشيخ العلامة صالح الفوزان  حفظه الله : " الجنة لا تنال بالكسل والنوم والراحة، وإنما تنال بالتعب في الأعمال الصالحة ".                               ˓٭˛✿🌹🍃 https://t.me/addlist/UxkjJq2PabM1YTRk
نمایش همه...
ፂም እና ማጭበርበር : ፂም የባህላችን ክፍል ሳይሆን የእምነታችን አካል ነው :: እምነቱን መሰረት በማድረግ ፂሙን ያሳደገ ሰው ሌሎች ነገሮችንም በእምነቱ መመሪያ ሊመለከታቸው ይገባል ... የሰውን ሐቅ በውሸት መሃላ መብላት ፣ እያጭበረበሩ መሸጥና መግዛት ፣ መዋሸት ፣ የሰዎችን አማና መብላት የተወገዙ ቆሻሻ ምግባሮች ናቸዉ ። ፂምን አሳድጎ እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ መግባት ደግሞ እጅግ አስነዋሪ ነው ... አንዳንዱ " ሰላትህን ስገድ ፣ ፆምህን ፁም ፣ ቁርአንህን ቅራ እንጂ የገንዘብ እና የንግድ ጉዳይ ላይ እንዳሻህ ብትሆን አትጠየቅም - በውሸት መክበር ያለ የነበረ ነውና አያሳስብህ " የተባለ ይመስላል ። ከነጺሙ ያጭበረብራል ፣ የሰው ኣማና ይበላል ፣ በውሸት ይምላል .... የገንዘብ ፍቅር ሌሎችን እንዳሰከረው የሱንም ጢምቢራ አዙሮታልና ቤት ለመገንባትና መኪና ለመግዛት የተከለከለን አሳፋሪ ምግባር ሁሉ ያለ ሐያእ ይገባበታል ! አላህ ፊት ቆሞ እንደሚጠየቅ ዘንግቷል ! እንዲህ አይነቱ ፂሙ ያደገ አጭበርባሪ ደግሞ በርካታ የሱና እና የተቅዋ ሰዎችን ያሰድባል ! በደካሞ እምነት ላይ ፈተናን ይጥላል ! ሰዎች ወደ ሐቅ እንዳይገቡ በርን ይዘጋል ! አላህ ይመልሰን ! https://t.me/Muhammedsirage
نمایش همه...
ደውሎ ማናገር የፈለገ 👇 ስልክ ቁጥሩ 09 13 00 76 19 ነው 1000604057543 ሲራጅ አወል ዳውድ መረዳት የምችሉ የኸይር ባለቤቶች ተባበሩት አላህ ሙሉ አፊያ ሰለሰጠንም ጊታችንን አመስግኑ ይሄ በምስሉ የምታዩት ወድማችን እጢ እግሩ ላይ ወጥቶበት ነበርና ሁለተየ ኡብረሸን ተደርጎል ግን አልወጣለትም እቤት ከቀረ አመታቶችን አስቆጠረ አሁን ደግሞ ለሶስተኛ ግዜ ሀኪም ለምግባት ነበር አቅም አጣ የሁለት ልጆች አባት ነው መንቀሳቀስም አይችል መርዳን ካልቻልን ዱአ እናድረግለት በአካልም ማገኘት የፈለገ አድስ አበባ ነው በሰልክም ማገኘት የፈለገ ደውሎ ያነግሩት @Umu_Anes2 እኔን መጠየቅ የምፈልጉት ነገር ካለ በውሰጥ አናግሩኝ
نمایش همه...
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.