cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

« ዲነል ⇄ ኢስላም »

👉ይህ ቻናል ጣፋጭ የዑለማዎች ንግግርና መካሪ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው!!! 👇👇👇👇 https://t.me/DINEL_ISLAM2525 👈 لانسمح بحذف الرابط او تعديله❗️

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
692
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌴كلمة بعنوان🌴 الأولاد أمانة العباد ألقيت بدار الحديث السلفية بدار السلام للولد عبد الرحمن القمري من طلاب الدار. 🎀قــــنــاة عفـــــافـــكِ فــــي حِــجابــــكِ🎀 https://t.me/+ySBPYvRLaSRiODZk ➹ሊክ እዲቆረጥ  አፈቅድም‼️
نمایش همه...
..
هل تبطل صلاة من لم يشدد من حروف المشدد من الفاتحة ؟
🗂 فضيلة الشيخ:- صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله #مهم_سماعه
نمایش همه...
أرعِ قلبـك للصـوتيـة.. كـلام من أروَع ما يكـون «إذا وقـع في قـلبك مـحبة اللـه نسيت كُل شـيء حـتى الجـنة» الشيـخ ابـن عُثيمين رحـمه اللـه تعـالـى.
نمایش همه...
°° يا ضيعةَ الأعمارِ إن مرَّت سُدىً في غَفلةٍ، وملذَّةٍ، وملاهِي .. إنَّ الحَيا تَفنى ويَفنى سَعدُها ويظلُّ منها ما لِوجهِ اللهِ ! 🌸 قصيدة رائعة جميلة يحق لك مشاركتها وسماعها تكرارا ومرارا🍃 لأني أحبكم أختار الأجمل قبسات الأحباب
نمایش همه...
🔵ትምህርትና ፈገግታ ከሸይኽ ፈውዛን ጋር‼️ ↪️ጠያቂ፦ ነቢዩላህ ዒሳ ኋላ በአኺረ ዘማን ሲመጣ አግብቶ ልጅ ይወልዳል የሚባለው ነገር እንደት ነው? መልስ «ሰርጉን ከታደምንና ካየነው እንነግርሃለን!»። ↪️ጠያቂ፦ «መለከል መውት "አርዛኢል" የሚባል ስም አለው?» መልስ «የለውም፤ ግን ይህን ስሙን ተወውና ነፍስህን ያዝ። ካልክ ደግሞ ታገስና ሲመጣ ታየዋለህ!» ↪️ጠያቂ፦ «ሰው ሪከርድ የተደረገን ቁርኣን በማጫወቻ (ለምሳሌ፦ በስልክ፣ በሬዲዮ፣ በቲቪ…) እያዳመጠ ሳለ ቃሪኡ ሱጁድ ማድረጊያ ላይ ቢደርስ የሚያዳምጠው ሰው ሱጁድ ማድረግ አለበት?» መልስ «ያ የምታዳምጥበት ነገር ሱጁድ ካደረገ አንተም አድርግ።» ↪️ጠያቂ፦ «ካፊሮች ጨረቃ ረግጠናል፣ ወደ ጨረቃ ደርሰናል!» ብለው ይሞግታሉና እንመናቸው ወይንስ እንደ ኢስራኢሊያ ቆጥረው ውሸትም እውነትም አንበል? መልስ «ምን ይጎዳችኋል ከቻሉ ወደ ጨረቃ ቢሄዱ⁉️ እንዳውም ደህና ምድርን ይተውልናል!» ሙሉ መልስ ለማግኘት እስከመጨረሻው ይደመጥ ……… 💡መልስ በሸይኽ ፈውዛን الله ይጠብቃቸው ። https://t.me/qurannnnnnnh https://t.me/qurannnnnnnh
نمایش همه...
💯 1
➹حكم تسمية البنت هدى وايمان‼️ ➹ልጅን ሁዳ እና ኢማን ብሎ መሰየም ማለትም ስም ማውጣት ፍርዱ‼️ الشيخ صالح الفوزان حفظه الله ورعاه 🎀قــــنــاة عفـــــافـــكِ فــــي حِــجابــــكِ🎀 https://t.me/+ySBPYvRLaSRiODZk ➹ሊክ እዲቆረጥ  አፈቅድም‼️
نمایش همه...
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮 1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ። 2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ። 3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው? ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል? ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን? 4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን? መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው? 5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? 6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362
نمایش همه...
👍 1
✅ መደመጥ ያለበት መሳጭና ገሳጭ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ! 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 🔖 بعنوان: من علامات الساعة كثرة الفتن 🔖 የመጨረሻው ቀን ምልክት የፊትናዎች መብዛት! 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ። 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عمار عبدالعزيز بن فرج الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٠٢ ذو القعدة ١٤٤٥هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ዙልቀዐዳ { 02-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16336
نمایش همه...
↪️ ፈገግ ሚያሰኝ አጭር ታሪክ ‼️ ✅ ቁርዓን ሀፍዝና ራሴ እድረሀላው ይ..ደ..መ..ጥ 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13291
نمایش همه...
🍓 1