cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Zamar Worship Center🙏

" O God, my heart is fixed; I will sing and give praise, even with my glory." Psalms 108:1 🎻 🎹🎸ዛማር🎤🎧🥁

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
307
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Samuel Debebe Eleni Birhanu wedding vibes 🙏 You will have a good married life..Ewedachualew ❤
نمایش همه...
እውነተኛ ጓደኛ ለሳቅ ምክንያት ለመልካም ነገር አቅጣጫ ነው!!የልቤ እና የቅርቤ ሰው...እውነተኛ ጓደኛዬ አጅግ ደስ ብሎኛል❤ አባ ብዙ አስተምረኸኛል እወድሀለው ❤እሉዬ ና ሳሚ የእውነት አጠገባችሁ ላለ ሰው ሁሉ ምሳሌ ናችሁ!!! እንኳን ጌታ ረዳችሁ ❤❤ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር ጥቅምት 17 ቅዳሜ ከሰዐት በኋላ 9:00 ላይ በአለምገና ሙሉወንጌል ቤ/ክ የቃልኪዳን እና የምስጋና ፕሮግራም ይኖረናል በዚህም ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ የደስታችን ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ሁላችሁንም በአክብሮት ጋብዘናቹዋል ::
نمایش همه...
በሰሞኑ ውጤታችሁን የተከዳችሁ እንዲሁም በልዩ ልዩ አሳማኝ ሀገራዊ ምክኒያት ጥሩ መስራት ተስኗችሁ ሀዘንና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያላችሁ የዘንድሮ ተፈታኝ ወገኖቻችን በደረሰባችሁ ጉዳት ከልብ እያዘንኩ ህይወት ግን እስትንፋሳችሁን ባቆየ እግዚአብሔር ይቀጥላልና ለምትወስኑት ውሳኔ በፍፁም ጥንቃቄና የጌታን ፈቃድ በመጠየቅ እንዲሆን እንደ ታናሽ ወንድም እመክራለሁ::ሆን ተብሎ በተሴረ የጥልቅ ምክር ምን በወጣችሁ ስደት ራስን ማጥፋት ጦርነት ውስጥ መማገድ...?! መዝ.32:8 አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ። ኤር.31:17 ለፍጻሜሽም ተስፋ አለ፥ የወላጆችን በጧሪ ቀባሪ ልጆቻቸው ሞት መብሰልሰል እኛ ልጆቻቸው ይብቃ እንድንል ለህይወታችን ዋጋ እንስጥ! ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያስብ በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ያሉትን ያፅናናልን ትዘርዝሮ የማያልቀውን መከራና አበሳ በቃ ይለን ዘንድ ፊቱንም ዘንበል ያድርግን🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እግር ጥሎህ ሳይሆን በዘላለም ሃሳብህ ወደ ጎጆዬ የመጣኸውን ጌታ በብዙ መገረም አስተናግድሃለሁ! ይድንዬ ከኢየሱስ ጋር ያለህን ሕብረት የሚያሳይ አልበም ነው ያቀረብክልን ተባረክ እንወድሃለን ❤ ሁላችን የተጠራነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲገለጥልንና እንዲገለጥብን ነው:: ተወዳጆች እየሰማቹ 😍Yidnekachew Teka Mehameded ❤❤
نمایش همه...
ብሩህ ቀን ያሳየኸኝ ውዴ የኔ ባለውለታ ኧረ መቼም አልረሳውም ያንን ለ‍ሊት ላፍታ ኢየሱስ ❤
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#Daily_Wisdom 1 “አገልግሎት በአለም ላይ ያጣነዉን የዝነኝነት እና የአፍቅሮተ ነዋይ ጥማታችንን የምናረካበት አቋራጭ መንገድ አይደለም።”
نمایش همه...
ለሌላው የምሬን አልኖርም የድንኳኔን ካስማ አጥልቄ አላርቅም እንዲያው እግረ መንገድ ሁሉ እንደነገሩ ወግም አደል ዓለም በምድር ላይ ሲኖሩ ማለፊያ ነው ይሁን ተከታይ ከኃላ ጽድቅና መንግስቱን ካለ አይሻም ሌላ የእውነቴን ከኖርኩም ለነፍስ ለስጋዬ ሳልሰስት ጨክኜ ሳልራራ ገድዬ ስጋዬን በጥርሴ ነክሼ እየጎሰምኩ ባስደስተው ውዴን አምሮቴን እየተውኩ ቢሆንልኝማ ቢሰምርልኝማ የልቤን ሰገነት ለይቼው ቀድሼው ማንም ላይኖርበት እንደምወድህ ጌታ ታውቃለህ አልሸነግልህ አንተ የልብ ነህ ይላል ጧት ማታ እየናፈቀ ቅኔ ማህሌቱን እያፈለቀ ከማይነጥፈው ምንጭ ዛሬም ያዜማል ዋና ጉዳዬ ኢየሱስ ነው ይላል ። ቴዲ ታደሰ
نمایش همه...
አገለግልሀለሁ ❤
نمایش همه...
ዘሩን ከእምባው ጋር የዘራ ምርኮ ተወስዶ የፈራ ማሲንቆን አፍሮ የደበቀ ጠላቱ ወድቆ ደቀቀ ቡቃያ ደርሶ አፈራ ወይኑ ዘለላው ጐመራ በደስታ ነዶውን አጨደ ማሲንቆውን አወረደ አዝ፦ የጉብኝቴ ዘመን ፈጠነ የዜማ ጊዜ እየደረሰ እንባዬ ታበሰ ምርኮዬን መለሰ የልቤ ደረሰ ድል አስታጠቀኝ እሰይ ጠላት አፈረ (2x) በምስጋና (3x) ልቤ ተነሳ በምስጋና (3x) መጣሁ እንደገና በምስጋና (3x) ድል አለ እንደገና እንኳን አደረሳችሁ 🙏❤ አዲሱን አመት በምስጋና ጀምሩ ❤ ወዳጆቼ
نمایش همه...