ሙድ እንያዝ በእኛ2
🇪🇹Public Channel🇪🇹 ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ምን እሄ ብቻ photo ዉድድርም ኣለ ብቻ ይቀላቀሉን Join us @mudegnoch contact Us, @lolitaye
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
484
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ANY TYPE OF ORIGINAL AIR JORDAN IS AVAILABLE
👉#no dought always quality first
Contact us on @thereisdanii
Phone no 0994617528
የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ - እስካሁን ድረስ ለተመራቂ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ::
1⃣. AASTU ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 27
2⃣. ASTU ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10
3⃣. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2
4⃣. አምቦ ዩኒቨርሲቲ ከህደር 24 - 25
5⃣. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 23
6⃣. መቱ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 29
7⃣. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
8⃣. ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
9⃣. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
🔟. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
1⃣1⃣. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
1⃣2⃣. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 21 - 23
1⃣3⃣. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 25
1⃣4⃣. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - ታህሳስ 01
1⃣5⃣. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 27
1⃣6⃣. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 - ታህሳስ 1
1⃣7⃣. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - 30
1⃣8⃣. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 5 - 6
19. ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 28
2⃣0⃣. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4
2⃣1⃣. ሰላሌ ዩንቨርሲቲ ህዳር 23
2⃣2⃣. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 30
2⃣3⃣. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26
2⃣4⃣. ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 -
የሌሎች ዩንቨርስቲዎችን እንደደረሰን የምናሳውቅ መሆኑን እነገልፃለን
@mudegnoch
አንድ የ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ናት
በስራ ሰዐት ጠብቃ ወደ ወጣት ፕሮፌሰር👱 ቢሮ ገብታ በጉልበቷ ተንበርክካ በመማፀን ሁኔታ😢🙏
ልጂቱ:– ማንኛውንም ነገር አደርጋለሁ ይህን ፈተና ለማለፍ።😁
ወደሱ ጠጋ እያለች ፣ ፀጉሯን ወደሁዋላ እያደረገች ዐይን ዐይኑን 😍ትርጉም ባለው መልኩ እየተመለከተችው😋
。
。
በለሰለሰ ድምፅ
ልጂቱ:–" ማ。。。ማንኛውንም ነገር"
。
。
ፕሮፌሰሩ:– "ማንኛውንም ነገር🤔 "
ብሎ ጠየቃት
。
ልጂቱ:— "አዎ ማንኛውንም😍 "
አለችው
.
ድምፁን ለስለስ አርጎ አሁንም በድጋሚ
ፕሮፌሰሩ:–" ምንም ነገር ቢሆን😃"
ብሎ ድጋሚ ጠየቃት.....
.
.
ልጂቱ:– " አዎ ማንኛውን ነገር😁😋😍"
አለቺው.
.
.
ድምፁን አለስልሶ
በማንሾካሾክ ድምፅ
ፕሮፌሰሩ:- "ለምን አታጠኚም☺️ "
😂😂
@mudegnoch
😂 8
አሁን ላይ የሴቶች ቁጥር ከወንዶች ቁጥር በአምስት እጥፍ በልጦ ሳለ
ፍቅረኛ የሌላትን ሴት ፈልገን ማግኘት ያልቻልንበት ምክንያት ምንድን ነው ጎበዝ?😳🙄🤔😂
@mudegnoch
😂 4
ዘር ሲቆጠር
ልጅ
አባት
አያት
ቅድመ አያት
ቅም አያት
ቅማንት
ሽማት
ምንዥላት
እንጅላት
ፍናጅ
ቅናጅ
እሰልጥ
አመልጥ
ማንትቤ
ደርባቴ
ተብሎ እንደሚቆጠር ያውቃሉ😳😂😳
@mudegnoch
👍 4
✰ 💕 ✰
ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ
ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ
ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ
ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ
ሻወር ቤትም ቢሆንም ኩሽና ስትገቢ
ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ
ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ
በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ
ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ
ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ
:
ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና
ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና።
✰ ✰ ✰
አዳሜ ምን እንዳሰብሽ ገብቶኛል ለማንኛውም አዳዲስ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ Like እና Share አድርጉ!
✰ ✰ Join @mudegnoch ✰ ✰
👍 4
😂 3
Kaadhimamtoota Moodelii Dhiiraa! - #XumuraAnonymous voting
- 1. Hawwii Geetaachoo
- 2. Galataa Soorummaa
- 3. Abdii Galataa
- 4. Weedduu Jambaree
join to see more pic
@haluyeeee
@mituyeeeee
@officalhalwa
@likemoodjoin
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
fore info👉 @tisyee
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.