AB Hub
رفتن به کانال در Telegram
3 433
مشترکین
+2024 ساعت
+297 روز
-7030 روز
آرشیو پست ها
3 433
ኢትዮ ቴሌኮም ከቴሌ ብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ደንበኞች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል።
የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ከቴሌ ብር ብድር ለወሰዱት እስከ ቀጣይ ሳምንት እንዲከፍሉ ካልሆነ በቀጥታ በፍትሀቤር ህግ ክስ እንደሚመሰርት መልእክቱን አስተላልፏል።
