AB Profit Hub
رفتن به کانال در Telegram
3 768
مشترکین
-1424 ساعت
-457 روز
-3830 روز
آرشیو پست ها
3 768
አዲሱ የዩትዩብ ሞኒታይዤሽን መመሪያ ምን ይዟል ?
ከፊታችን ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ ዩትዩብ፤ ዩትዩብን ተጠቅመው ገቢ በሚያስገቡ ላይ ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል።
መመሪያው ምን ይላል ?
- ከአሁን በኋላ ዩትዩብ ክፍያ የሚፈጽመው አዲስና የራሳቸው ፈጠራ ብቻ ለሆኑ ፤ በብዛት ወይም በድጋሚ በዩትዩብ ላይ ላልዋሉ ስራዎች ነው።
- ክፍያ የሚፈጸምላቸው ቪድዮዎች እውነት እና የራስ ስራ ላይ የተመሰረቱ ብቻ መሆን አለባቸው።
- አርተፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ተጠቅመው የሚሰሩ ሰዎች ክፍያ አይከፈላቸውም።
- በድምፅና ትንሽ የቪድዮ ስራ ብቻ ተጨማምሮባቸው የሚቀርቡ የሌላ ሰዎች ስራዎች ክፍያ አያገኙም።
- በተለያዩ ተንቀሳቃሽ ቪድዮዎች ወይም የሰው ቪድዮዎች ላይ reaction መስጠት እና የሰው ቪድዮዎችን እየሰበሰቡ ማቅረብ ከዩትዩብ ክፍያ ውጭ ይደረጋሉ።
- የራሳቸው ስራ ያልሆነ ቪድዮ ማለትም እዛው ዩትዩብ ላይ በሌሎች የተሰሩ ቪድዮ የሚያቀርቡ ሰዎች የራሳቸውን ሃሳብ እንዲጨምሩና እንዲሰሩ የሚጠየቁበት መንገድ ቢኖርም ያለማስጠንቀቂያም ሊታገዱ ይችላሉ።
ዩትዩብ በአዲሱ መመሪያው ኦሪጅናል ለሆኑ እና ሰዎች በራሳቸው ጥረት ለሰሯቸው ስራዎች ክፍያ ይከፍላል። ክፍያ ለማግኘት የራስን የፈጠራ ስራ ዩትዩብ ላይ መጫን ግዴት ይሆናል።
ዩትዩብ ይህን ወደማድረግ የገባው ሰዎች የራሳቸውን የፈጠራ ስራ እንዲሰሩ ለማበረታታ ነው።
ዩትዩብ ክፍያ ለመክፈል ከዚህ ቀደም ያስቀመጠው አስገዳጁ 1 ሺህ ሰብስክራይበር እንዲሁም 4,000 የዕይታ ሰዓት በ12 ወራት ውስጥ ማግኘት አሁንም እንደ ግዴታ ይቀጥላል ተብሏል።
#YouTube #TheVerge
@tikvahethiopia
3 768
🎯🎲🎯የግጥሜ ርዕስ የኔና ያንተ🫵 ኑሮ
ያኔ ሀገር ሳይነቃ N'otcoin ሰርቼ
ተደስቼ ነበር ዶ'ላሩን አግኝቼ
የNo'tcoin ገን;ዘብ እጅጉን አጓጉቶኝ
ምንም ሳላጣራ T'apswap ጀመርኩኝ
Ta'pswap ብጀምር ታድያ ምን ዋ;ጋ አለው
እሱም Lis't ሳይሆን እስከዛሬ አለው💔
blum dot coin'ንን ሁሉንም ጀመርኩኝ
እድሜ ለዶግስ ኮይን ያቺን ጣፋጭ ዶላ'ር ድጋሚ አፈስኩኝ🤑
በዚህ ረጅም ጊዜ ይሄንን ስሰራ
ዘመናት ያልሻረው H'amster የሚባል ነበር ከኔ ጋራ🙄
በፍቅር በሰላም ብንቆይም እስካሁን
Key ወስደሃል ብሎ ነገረኝ መርዶሁን😪
በቁልፉ ምክንያት ከሸኘኝ አምርሮ
ማ'በዴ አይቀርም ግልፅ ነው ዘንድሮ
ገና ካማኑኤል ከጊቢ ስወጣ
Major የተባለ ስራ መፍቻ መጣ
ተስፋ ላለመቁረጥ ሕመሜን ላስወጣ
እሱንም ጀመርኩኝ የማረገው ሳጣ
ተለቀቀ ብዬ ፈንጥዤ ዘልዬ
አማኑኤል ሄጽኩኝ ድጋሚ ጨልዬ🙂↕️
ከ ታሪክ ማህደር
የነገ ሰው ይበለን አሜን ❤️
3 768
ክፍያ ሊያቆም ነው
#Ethiopia I ግዙፉ የቪድዮ ማሰራጫ መድረክ ዩቲዩብ፤ "በብዛት የተመረቱ" እና "ተደጋጋሚ" ቪድዮዎችን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መጋራት ስርዓት እንደሚያስወጣ አስታወቀ።
ይህ የፖሊሲ ማሻሻያ ሰው ሠራሽ አስተውህሎትን (ኤአይ) በመጠቀም የሚሰሩ ይዘቶችን ከዩቲዩብ የክፍያ ስርዓት እንደሚያስወጣ ተገምቷል።
ዩቲዩብ ይፋ ባደረገው አዲስ ፖሊሲ ከሚቀጥለው ሳምንት ሐምሌ 8/2017 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆኑ ሁለት ማሻሻያዎችን አስተዋውቋል።
የመጀመሪያው ማሻሻያ ይዘት ፈጣሪዎች "የተጋለጠ ቆዳ" የሚታይበት ማስታወቂያ በቪድዮዎቻቸው ላይ እንዳይታይ ማድረግ የሚችሉበትን አማራጭ ያስወገደ ነው።
ይህ አማራጭ ይዘት ፈጣሪዎች በሚለቁት ቪድዮ የሰውነት ክፍሎች የተጋለጡበት ማስታወቂያ በይዘቶቻቸው ላይ እንዳይተላለፍ ለመገደብ ይጠቀሙበት ነበር።
በአዲሱ ፖሊሲ ይህ አማራጭ እንዲወጣ የተደረገ ሲሆን በምትኩ ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው ማስታወቂያዎችን በሚለቁት ቪድዮ ላይ እንዳይታይ ማድረግ የሚችሉበትን "ሪፈረንስ ቱ ሴክስ" የተባለ አማራጭ መጠቀም እንደሚችል ኩባንያው ገልጿል።
ሁለተኛው ማሻሸያ፤ ተቋሙ በዩቲዩብ ቪድዮዎች ላይ ከሚተላለፈው ማስታወቂያ የሚገኘውን ገቢ ከይዘት ፈጣሪዎች ጋር ለሚጋራበት "ዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም" የተሰኘ ስርዓት ብቁ የሚሆኑ ቪድዮዎች ላይ የተቀመጠውን መስፈርት ያጠበቀ ነው።
BBC
Ewnt nw yehe ngr?????
3 768
+1
🚨 ቻይና የመጀመሪያውን ራሱን የቻለ ሮቦት ብቻ የሚጫወቱበት የእግር ኳስ ሊግ ጀምራለች። 🤯😳
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
3 768
Bybit KYC bezih link
https://partner.bybit.com/b/132962
Register Adregu
10$ gift Alew
3 768
Claim ተጀምሯል
አሁን Claim ምታደርጉ ከሆነ 30% ብቻ ነው Claim ምታደርጉት
70% Token Burn ይደረጋል
ሙሉ የተሰጠኝን token claim ማደርገው ካላቹ 180 ቀን መጠበቅ ይኖርባችኋል 😭😂 : :
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
