cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

FUN WITH NATI

Nati╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ For any comment & cross contact me @Natimiku ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
580
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#እነዚህ_ከአራቱ_በጣም_ሞኝ_ማነው ➊ ባንክ አካውንት ለመክፈት መፍቻ ይዞ ወደ ባንክ ቤት የሄደ ሰው 😁😁 ➋ ታክሲ 🚕 ውስጥ ለመግባት ጫማ ያወለቀ ሰው 😬😬 ➌ ሜሴጅ ለማንበብ የቲቪ📺 ድምፅ ዝቅ ያደረገ ሰው 😄😄 ➍ ጉርድ ፎቶ ለመነሳት ጫማውን👞 የሚያስጠርግ ሰው 🤣🤣 😂 1😂 2😁 3😅 4🤣
نمایش همه...
😂 1
😁
😅 4
🤣
አስገራሚ እውነታዎች 1: ፀጉርክን መቁጠር አትችልም 2: ጆሮህን ያለ መስታወት ማየት አትችልም 3: ምላስህን አውጥተህ በ አፋንጫህ መተንፈስ አትችልም አረ ባክህ አትጃጃል ምላስህን አስገባ ውሻ ነው ምትመስለው 😂😂🤦🏾‍♂️🤣🤣🤣🤣
نمایش همه...
🤣🤣 በጣም ቀጭን ከመሆኔ የተነሳ . . . . ቢንቢ እራሱ ሚሪንዳ ጋብዞኝ ነው ደሜን ሚጠጣው🦟😂😂
نمایش همه...
"ቆይ ቺክህን መች ነዉ የሚታስተዋዉቀን?" ይሉታል "ጳጉሜ 7" አለ አሉ ቺክ የለኝም!! ማለቱኮ ነዉ 😂😁😁🤣😂😅😂
نمایش همه...
ለሷ ብለህ ስንት ነገር የሆንክላት ቸከስ እሁድ እኮ ላገባ ነው ስትልህ... #ከቀብርሽ_ጋር_አይጋጭብሽም 🤔🤔
نمایش همه...
ዛሬ አንዷን አናድጃት ምን ብትለኝ ጥሩ ነው ፡ እስኪ ቂጤን አቀብለኝ የምትል ሚስት ይስጥህ
نمایش همه...
ትኩስ ነገር ውሰጂ እላታለሁ ቅቅል አላለችም😳😜 መንገድ ላይ ብቻውን የሚያወራ ሰው ካያችሁ እኔ ነኝ
نمایش همه...
እንኳን መተውኝ ስመውኝ መልሼ ካልሳምኩ የሰው ብድር ያለብኝ ነው የሚመስለኝ።
نمایش همه...
ሁለት ቀን ደውሎላት በሶስተኛው ቀን አብራው ብታድር ስልኳን ማን ብሎ ያዘው... #ኢንዶሚን 😜😂
نمایش همه...
አዲሷ ፍቅረኛዬ ለሊት 9 ሰዓት ደውላ ምነው ስላት.. አይ መጥፎ ህልም እያየህ ከሆነ ላቋርጥህ ብዬ ነው
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.