cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Literätůrę

"ያህዌኒሲ" አላማችን በተሰጠን ነገር እግዚአብሔርን ማክበር ነው!! የተለያዩ መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች የምናገኝበት ሁላችን ምንማማርበት ምናገለግልበት የስነፅሁፍ ቻናል...@feloliteraturee "ወንጌል በብዙ መንገድ ይሰበካል!! Fellowship Literature.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
214
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ያህዌኒሲ" አላማችን በተሰጠን ነገር እግዚአብሔርን ማክበር ነው!! የተለያዩ መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች የምናገኝበት ሁላችን ምንማማርበት ምናገለግልበት የስነፅሁፍ ቻናል...@feloliteraturee "ወንጌል በብዙ መንገድ ይሰበካል!! Fellowship Literature.ሰላም የ ያህዌኒሲ የ ስነፅሁፍ ቻናል ተከታታዮች ስለጠፋንባቹ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን!🙏 እንደቀደሙ ጊዚያት በወግ አና በግጥም በማገልገል ከ እኛ ጋር እንድት ቀጥሉ እናበረታታለን " በተሰጠን ስጦታ ሰጪውን እናወድስ"❤ ወግ እና ግጥማቹን በዚ ላኩልን 👉 @bbeettaaa 👉 @JustF17 @felloliteraturee👈#share ይደረግ!
نمایش همه...
ሰላም የ ያህዌኒሲ የ ስነፅሁፍ ቻናል ተከታታዮች ስለጠፋንባቹ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን!🙏 እንደቀደሙ ጊዚያት በወግ አና በግጥም በማገልገል ከ እኛ ጋር እንድት ቀጥሉ እናበረታታለን " በተሰጠን ስጦታ ሰጪውን እናወድስ"❤ ወግ እና ግጥማቹን በዚ ላኩልን 👉 @bbeettaaa 👉 @JustF17 @felloliteraturee👈#share ይደረግ!
نمایش همه...
#ለበስኩት ካህኔን በደም ሸማ- ተሰርቼ በኪዳን ቃል -ተቋጭቼ ሳይፈጠር የጊዜ ማማ በተሰጠን ንፁህ ሸማ በእግዚአብሔር ጥበብ በጥልቀቱ 7 መንፈስ ጥልፋቱ ህብረ ቀለም- የዋጃቸው በመስቀል ቃል ያዳናቸው እርግማኔን ወስዶልኝ ጥበብ ለብሰሽ ኑሪ አለኝ የእግዚአብሔር ሀይል ማያረጅ ጥበብ ሠጠኝ አማላጅ ገባኝማ... ጥበበኛው ሸክላ ሰሪ ሰርተኸኝ ሳታበቃ የምለብሰው የማይነጥፍ ጥበብ ሸመንክልኝ በቃ ዝርግፍ ጌጤ ወርቅ አንባሬ ኢየሱሴ ዛሬም ክብሬ ዛሬ አድርጌው ብደምቅ በዐለም #ከመስቀያው ግን አይደለም እወቁልኝ ከኔ አይደለም ቢወደኝ ነው የለም ከኔ ለበስኩት ኤፋዱን ያን #ካህኔን ✍ agape
نمایش همه...
2.13 KB
እረኛው ተኩላ በወንጌል ቅበላ በመስቀሉ ስራ በጨለማ ላሉ ብርሀን ሲበራ ከጨካኙ ገዥ መንጋጋ አምልጠው አርነት የወጡ ከእስር ተፈተው ጌታን ልስማ ብሎ ህዝቡ ጆሮ ሲሰጥ ለቢሮው ጭቅጭቅ መድረክ መልስ ሊሰጥ ልስበክ ብሎ ወ'ቶ መርዙን ተፍቶባቸው እረኛ ተብዬው ተኩላ ሆኖባቸው ትናንት በዳኑበት በከበረ ቃሉ በጥቅስ መማዘዝ ተወግተው ቆሰሉ @feloliteraturee👈 Join us
نمایش همه...
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ነገ አርብ ከ 9 ሰአት ጀምሮ ልዩ የምስጋና ፕሮግራም እንዳለን ይታወቃል።በዚህ ፕሮግራም ላይም ቀጣይ የህብረቱን አስተባባሪዎች የምናሳውቅ እንደሆነ ይታወቃል።ስለዚህ ሁላችሁም የተመረጣችሁ አስተባባሪዎች በጊዜ እንድትገኙ ይሁን። እንዲሁም ለተፈታች ተማሪዎች የፀሎት ጊዜ ስለሚኖር ተፈታች የሆናችሁ እንድትገኙ ጋብዘናችኃል። በአጠቃላይ በጅማ ያላችሁ ወጣቶች እና የወጣት አስተባባሪዎች እንዲሁም የቤ/ያን አገልጋዮች ሁላችሁም ተጋብዛችኃል። ከቀኑ 9 ሰአት ጀምሮ በመሀል አጥቢያ ህይወት ብርሀን ቤ/ያን እንገናኝ👍 ተባረኩ ለሌሎች አጋሩ👍 https://t.me/Jhcsfo
نمایش همه...
JIMMA HIGH SCHOOL CHRISTIAN STUDENT FELLOWSHIP

ሻሎም ይህ የጅማ ሀይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (Fellowship) ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ነገሮች ፦ 🙏 የህብረቱ ሳምንታዊ ኘሮግራሞች 🙏 የልዩ ልዩ ፕሮግራም ማስታወቂያዎች 🙏 የህብረቱ የቲሞች እና የት/ቤት ማስታወቂያዎች 🙏አዳዲስ ማስታወቂያዎችን For More info @Yisakortkelu

ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች የፊታችን አርብ ከ 9 ሰአት ጀምሮ በጅማ ሀይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ ልዩ የምስጋና ፕሮግራም አለ።በዕለቱ ቀጣይ የህብረቱን አስተባባሪዎች እናስተዋውቃለን....ለተፈታኞች ይፀለያል...ጌታን እናመልካለን .....የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል.....በዚህ ቀን ላይ ሁላችሁም እንድትገኙ ተጋብዛችኃል። ቦታው መሀል አጥቢያ ህይወት ብርሀን ቤ/ያን ለሌሎች አጋሩ👍
نمایش همه...
የፊታችን አርብ በጅማ ሀይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ ልዩ የምስጋና ፕሮግራም ከቀኑ 9:00 ሰአት ጀምሮ በመሀል አጥቢያ ህይወት ብርሀን ቤ/ያን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።
نمایش همه...
❤️Hinetawochin ❤️ by Abeni Derseh @Blessed_song @Blessed_Song 👆👆👆👆👆 Join and Share 🙏🙏🙏ተባረኩበት
نمایش همه...
hunetawochin Worship By Abeni Derseh.mp32.87 MB