SHEMA📖✝
ማርቆስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ❝²⁹ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ( #Shema o Israel) ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥ ³⁰ አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።❞ #we #proclaim #the #sweet #life #with #God.
نمایش بیشتر305
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ባሮክ👐👐
👇📖👇
ዕብራውያን 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ በዘላለም ኪዳን ደም ለበጎች ትልቅ እረኛ የሆነውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ያወጣው የሰላም አምላክ፥
²¹ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል #በፊቱ_ደስ #የሚያሰኘውን_በእናንተ #እያደረገ፥ ፈቃዱን ታደርጉ ዘንድ #በመልካም_ሥራ ሁሉ #ፍጹማን_ያድርጋችሁ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።
አሜንን🙌🙌
@Dawitdeva7
Repost from SHEMA📖✝
💎🛐💎
👇
"Relationship with God come as you spend time with Him..."
Happy Sabbath
⚜Shabbat Shalom⚜
@Dawitdeva7
#እኔ_ግን...
💎👇💎
መዝሙር 17
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ አቤቱ፥ ከሰዎች፥ እድል ፈንታቸው በሕይወታቸው ከሆነች ከዚህ ዓለም ሰዎች በእጅህ አድነኝ፤ ከሰወርኸው መዝገብህ #ሆዳቸውን_አጠገብህ፤ ልጆቻቸው ብዙ ናቸው የተረፋቸውንም ለሕፃናቶቻቸው ያተርፋሉ።
¹⁵ #እኔ_ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ #ክብርህን_ሳይ #እጠግባለሁ።
••••••💎•••••
“በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥19
@Dawitdeva7
የእየሱስ መቃብር ውበቱ ፤ባዶነቱ ነው።
ተነስቷል!!
💥💥💥💥
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን🙌
@Dawitdeva7
Repost from SHEMA📖✝
👆💎👆
#last #word #is #the #final #breath #of #life either in the departure or death.
Cheerfully the #last #word of our lord Jesus is full of celebrate not of regret in his death.
@Dawitdeva7
#የጅራፍ_ንቅሳት
ገጣሚ፦ ኤፍሬም ስዩም
🔊 ውዴን ያላያችሁ
ድምፁን ያልሰማችሁ
እኔ ልንገራችሁ
ፍቅሩን ላሳያችሁ🗣
@Dawitdeva7
#ዘሩን_ያያል
♥♥♥✝♥♥♥
ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ #ነፍሱን_ስለ_ኃጢአት_መሥዋዕት_ካደረገ በኋላ #ዘሩን_ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
🙏😭😭
በመስቀልህ ጣር የወለድከኝ
የእንባ ልጅህ ነኝ
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ።
“በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም #የጸናውን_አስቡ።”
— ዕብራውያን 12፥3
መልካም በዓል 🙌
@Dawitdeva7