cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

TIKVAH-SPORT

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
216 820
مشترکین
+6824 ساعت
+1 1067 روز
+6 30030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ተጠናቀቀ | ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) - ሁለቱ ክለቦች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ በአቻ ውጤት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ወደተጨማሪ ሰላሳ ደቂቃ አምርተዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
2 5214Loading...
02
60 ' ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
6 2073Loading...
03
እረፍት | ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 1300Loading...
04
20 ' ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
14 0371Loading...
05
ተጀመረ ኦሎፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
16 8590Loading...
06
ማንችስተር ሲቲ ለተጫዋቹ ፍቃድ ሰጥቷል ! ማንችስተር ሲቲ አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ በቀጣዩ የፈረንሳይ ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ሀገሩን እንዲወክል መፍቀዳቸው ተገልጿል። የ 24ዓመቱ ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ ከአርጀንቲና የኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ጥሪ ከደረሰው ወደ ፓሪስ የሚያመራ ይሆናል። በኦሎምፒክ ውድድር ላይ ከ 23ዓመት በታች የሆኑ ተጨዋቾች የሚሳተፉ ሲሆን አንድ ብሔራዊ ቡድን ሶስት ከእድሜ ገደብ በላይ የሆኑ ተጫዋቾችን ማሳተፍ ይችላል። ፊፋ ክለቦች ለኦሎምፒክ ውድድር ተጨዋቾቻቸውን ለብሔራዊ ቡድኖቻቸው እንዲለቁ የሚያስገድድ ህግ እንደሌለው ይታወቃል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 0012Loading...
07
" ባየር ሙኒክን ማሰልጠን ለእኔ ትልቅ ክብር ነው " ኮምፓኒ የቡንደስሊጋውን ክለብ ባየር ሙኒክ በሀላፊነት የተረከቡት አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ የተሰጠው ሀላፊነት ለእሱ ትልቅ ክብር መሆኑን ከፊርማው በኋላ ገልጸዋል። " በባየር ሙኒክ አዲስ ፈተና ለመጋፈጥ ጓጉቻለሁ " ያሉት አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ " በዚህ ክለብ ውስጥ መስራት ለእኔ ትልቅ ክብር ነው ሙኒክ በአለም እግርኳስ ትልቅ ቦታ አለው " ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 9091Loading...
08
ባየር ሙኒክ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ ! የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ምትክ በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ባየር ሙኒክን ለሶስት የውድድር አመታት ለማሰልጠን እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ውል በይፋ ፈርመዋል። ባየር ሙኒክ ለበርንሌይ ለአሰልጣኙ የካሳ ክፍያ የሚሆን 12 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ገንዘብ ለመክፈል መስማማታቸው ተነግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
33 8817Loading...
09
አንድሬ ሉኒን ወደ ለንደን ላያመራ ይችላል ! የሪያል ማድሪዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ሉኒን ባጋጠመው የጉንፋን ህመም ምክንያት ለሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ከቡድኑ ጋር ወደ ለንደን ላያመራ እንደሚችል ተገልጿል። ሎስ ብላንኮዎ የጉንፋን ህመሙ ወደ ሌሎች ተጨዋቾች እንዳይተላለፍ ለመከላከል አንድሬ ሉኒንን እስከ ቅዳሜ ስፔን ውስጥ እንዲቆይ ትተው ለመሄድ ማሰባቸው ተነግሯል። አንድሬ ሉኒን የሪያል ማድሪድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ ጉዳት ያጋጠመው መሆኑን ተከትሎ በውድድር አመቱ ለሪያል ማድሪድ ተሰልፎ ጥሩ የሚባል ጊዜን ማሳለፉ አይዘነጋም። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
31 5523Loading...
10
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ዋንጫን ያሳኩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ግንቦት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ኮቢ ማይኖ እና ዲያጎ ዳሎት የአመቱ የመጨረሻ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 1351Loading...
11
ታላቁ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ በጊዮን ሆቴል በትልልቅ 360 ዲግሪ እስክሪኖች ጨዋታውን እንድትመለከቱ ዝግጅታችንን ጨርሰናል:: ይሄንን አጓጊ የፍፃሜ ጨዋታ ከሄኒከን ጋር በጊዮን ሆቴል አብረን እየተዝናናን እንመልከት! #UCL #Heineken
33 7336Loading...
12
ባርሴሎና በይፋ አሰልጣኝ ሾመ ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በአሰልጣኝ ዣቪ ምትክ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። የቀድሞ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ባርሴሎናን እስከ 2026 የውድድር ዘመን ለማሰልጠን የሁለት አመት ኮንትራት መፈረማቸው ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
37 0764Loading...
13
" የሲቲ ጋር በድጋሜ ተጫወቱ ብባል አልቀበልም " ቫልቬርዴ የሪያል ማድሪዱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፌዴ ቫልቬርዴ ቡድናቸው ከማንችስተር ሲቲ ጋር የነበረው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አስቸጋሪ እንደነበር ገልጿል። ፌዴ ቫልቬርዴ በንግግሩም " ከማንችስተር ሲቲ ጋር የነበረን ጨዋታ በጣም ከባድ ነበር በጨዋታው ብዙ ተሰቃይቻለሁ ፣ ከሲቲ ጋር በድጋሜ እንድንጫወት ቢነገረኝ አይሆንም ነው የምለው።"ሲል ተደምጧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
37 33630Loading...
14
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ። እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል። አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል። ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848 #ShemelesBekele18
34 9360Loading...
15
📢 ለእግር ኳስ እና ስፖርት አካዳሚዎችና አሰልጣኞች በሙሉ! በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ብሎም በተለያዩ የዓለማችን አህጉራት ዘርፈ-ብዙ የስፖርት አልባሳትን የሚያቀርበው ዋናው ስፖርት ከእግር ኳስና ከሌሎች ስፖርት አካዳሚዎች ብሎም አሰልጣኞች ጋር ለህፃን ሰልጣኞች ማልያዎችን በ600 ብር ከማቅረብ ጀምሮ በጋራ አብሮ ለመስራት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም ከዋናው ጋር በአጋርነት መስራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች እንድታገኙን ስንል ጥሪ እናቀርባለን። 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
34 4322Loading...
16
ግሪሊሽ ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር መነጋገሩ ተገለጸ ! በተጠናቀቀው የውድድር አመት ጥሩ የሚባል ጊዜን ማሳለፍ ያልቻለው እንግሊዛዊው የማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ጃክ ግሪሊሽ ከአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጋር ለንግግር ተቀምጦ እንደነበር ተገልጿል። ተጨዋቹ በንግግሩ ወቅት የሚቀጥለው የውድድር አመት ከመጀመሩ በፊት ወደ ቀድሞ አቋሙ በፍጥነት እንዲመለስ እንደተነገረው ተዘግቧል። ጃክ ግሪሊሽ በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ማንችስተር ሲቲን የሚለቅበት እድል እንደሌለ ተጠቁሟል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
37 9655Loading...
17
የኤደርሰን የማንችስተር ሲቲ ቆይታ ? ብራዚላዊው የማንችስተር ሲቲ ግብ ጠባቂ ኤደርሰን ከሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢትሀድ የዝውውር ጥያቄ እንደቀረበለት እና እያሰበበት እንደሚገኝ ተገልጿል። ኤደርሰን በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ጥሩ የዝውውር ጥያቄዎች ከቀረቡለት ማንችስተር ሲቲን ለመልቀቅ ሊያስብ እንደሚችል መገለፁ ይታወቃል። ማንችስተር ሲቲ በበኩሉ ተጫዋቹ በክለቡ እንዲቀጥል እንደሚፈልጉ የተገለፀ ሲሆን ከዚህ በፊት አቅርበውለት የነበረው አዲስ ውል እንዲፈርም ጥረት እንደሚያደርጉ ተዘግቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
39 4764Loading...
18
ሰር ጂም ራትክሊፍ ምን አይነት ህግ ሊያወጡ ነው ? የማንችስተር ዩናይትድ አነስተኛ ድርሻ ባለቤት እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ በቀጣይ በክለቡ ውስጥ አዲስ ህገ ደንብ ሊያወጡ መሆኑ ተገልጿል። ከዚህ በፊት በሰጡት አስተያየት ትልቅ ተጨዋች ከማስፈረም ይልቅ ተጨዋቾችን ታላቅ ማድረግ እንደሚመርጡ የተናገሩት ቢሊየነሩ ትልቅ ተጨዋች ላለማስፈረም በህጉ ውስጥ ማካተታቸው ተነግሯል። ራትክሊፍ የሚያወጧቸው ህጎች ምን ይመስላሉ ? - አዲስ ፈራሚዎች እድሜ ከሀያ አምስት አመት በታች የሆነ - አዲስ የሚፈርሙ ተጨዋቾች ስመጥር ተጨዋች ያልሆኑ - የቡድኑ የአጨዋወት ባህሪ በክለቡ ቴክኒካል ዳይሬክተር ጄሰን ዊሎክስ ይወሰናል - አሰልጣኙ አዲስ ተጨዋች የሚፈልጉበትን የሜዳ ክፍል እንጂ ተጨዋች መምረጥ አይችሉም። - ባለቤቶቹ አሰልጣኙ እንዲመርጥ የሶስት ተጨዋች ስም ይልካሉ አሰልጣኙ ከተለኩ ስሞች የሚፈልገውን ይመርጣል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
39 85238Loading...
19
ለቲያጎ ሲልቫ አቀባበል በርካታ ትኬቶች ተሸጡ ! ብራዚላዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ቲያጎ ሲልቫ ከቼልሲ ጋር በመለያየት ወደ ልጅነት ክለቡ ፍሉሚኔንሴ ለመመለስ ፊርማውን ማኖሩ ይታወሳል። ከአስራ አራት አመታት በኋላ ወደ ልጅነት ክለቡ ፍሉሚኔንሴ የሚመለሰው ቲያጎ ሲልቫ በሚቀጥለው ሳምንት ሐሙስ በክለቡ ደማቅ አቀባበል እንደሚደረግለት ተገልጿል። በማራካኛ ስታዲየም ለቲያጎ ሲልቫ በሚደረገው አቀባባል ላይ ለመገኘት እስካሁን 40,000 ተመልካቾች ትኬቶችን መግዛታቸውን ክለቡ አስታውቋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 6523Loading...
20
ሀንሲ ፍሊክ ወደ ባርሴሎና አምርተዋል ! ከስፔናዊው አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ ጋር የተለያየው የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክን በሀላፊነት ለመሾም ተቃርበዋል። የቀድሞ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ትላንት ምሽት ወደ ባርሴሎና ያመሩ ሲሆን ከባርሴሎና ሀላፊዎች ጋር የእራት ጊዜ እንደነበራቸው ተገልጿል። አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ባርሴሎናን ለሁለት የውድድር አመታት ለማሰልጠን በዛሬው ዕለት ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ ተዘግቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 5612Loading...
21
" ዋንጫ እንደምናሸንፍ እናምናለን " አርቴታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ትላንት ምሽት የግሎብ ሶከር የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን ተመርጠዋል። ከሽልማቱ በኋላ ስለ ቡድናቸው የወደፊት እቅድ አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ " የምንፈልገው ማሸነፍ እና ማሸነፍ ብቻ ነው " ሲሉ ተደምጠዋል። አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቀጥለውም " ቡድናችን ዋንጫዎችን ለማሸነፍ በመጓጓት ውስጥ ያለ እና ዋንጫ የራበው ነው በቀጣይ እንደምናሳካው እናምናለን " ሲሉ ተናግረዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 73114Loading...
22
በቤቲካ ፋስታ ወዲያው ያሸንፉ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
36 9860Loading...
23
•PlayStation 5 •Playstaion 5 Slim •PlayStation 4 Slim •PlayStation 4 Pro •Playstaion portal •PlayStation VR Contact 0953964175 @heymobile @heyonlinemarket
20 1520Loading...
24
አቤል ያለው ቡድኑ እንዲያሸንፍ ረድቷል ! ለግብፁ " ZED " እግርኳስ ክለብ በመጫወት ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው የፊት መስመር አጥቂ አቤል ያለው ክለቡ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ ቁልፍ ሚናን መጫወት ችሏል። በግብፅ ካፕ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ " ZED " እግርኳስ ክለብ ኤል ዳክሌያን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አስራ ስድስቱን መቀላቀል ችለዋል። በጨዋታው የ " ZED " እግርኳስ ክለብን የአቻነት ግብ ሙስጠፋ ዚኮ በመጨረሻ ደቂቃ ሲያስቆጥር ኢትዮጵያዊው የፊት መስመር ተጨዋች አቤል ያለው በጥሩ ሁኔታ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል። የክለቡን የማሸነፊያ ግብ እንዲሁ ሻዲ ሁሴን ሲያስቆጥር አቤል ያለው " Pre Assist " በማድረግ ቡድኑ እንዲያሸንፍ ማገዝ ችሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 0887Loading...
25
ቲሞ ቨርነር በቶተንሀም እንደሚቆይ ይፋ ሆነ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ጀርመናዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ቲሞ ቨርነር ለተጨማሪ አንድ የውድድር አመት በውሰት ለማቆየት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። ቶተንሀም ተጫዋቹን በሚቀጥለው ክረምት የውሰት ውሉ ሲጠናቀቅ በአስራ ስድስት ሚልዮን ዩሮ የማስፈረም አማራጭ እንዳላቸው ተገልጿል። የ 27ዓመቱን የፊት መስመር ተጨዋች ቲሞ ቨርነር ባለፈው ጥር ከጀርመኑ ክለብ ሌፕዚግ በውሰት ቶተንሀምን መቀላቀሉ ይታወሳል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
44 1513Loading...
26
ቤሊንግሀም የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል ! በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት የተጠናቀቀው የስፔን ላሊጋ የ2023/24 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የሪያል ማድሪዱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የላሊጋ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል። ጁድ ቤሊንግሀም በውድድር አመቱ አስራ ዘጠኝ ግቦች ማስቆጠር ሲችል ስድስት ለግብ የሆኑ ኳሶችም አመቻችቶ ማቀበል ችሏል። ቤሊንግሀም ከሽልማቱ በኋላ " ለዚህ ሽልማት አመሰግናለሁ ለክለቤ ፣ ለቡድን አጋሮቼ እና ድምፅ ለሰጡኝ ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።"ሲል ተናግሯል። በተጨማሪም :- - የጂሮናው ዋና አሰልጣኝ ሜቼል የላሊጋ የውድድር አመቱ ምርጥ አሰልጣኝ - የባርሴሎናው የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል የላሊጋው የውድድር አመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ሆነው ተመርጠዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 6586Loading...
27

10Loading...
28
ኦሲሜን በጉዳት ከናይጄሪያ ስብስብ ውጪ ሆነ ! ናይጄሪያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ኦሲሜን ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ መሆኑ ተገልጿል። የናፖሊው የፊት መስመር አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን ያጋጠመው ጉዳት ቢያንስ ለአራት ሳምንት ከሜዳ ሊያርቀው እንደሚችል ተነግሯል። የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ከቤኒን እና ደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 4561Loading...
29
ጋርዲዮላ ኮምፓኒን ለሙኒክ መምረጡ ተገለጸ ! የጀርመን ቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ ቪንሴንት ኮምፓኒን በአሰልጣኝነት እንዲሾም የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ምክረ ሀሳብ መስጠታቸው ተገልጿል። የባየር ሙኒክ ቦርድ ዳይሬክተር ሩሜንጌ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቪንሴንት ኮምፓኒን እንዲመርጡ እንደረዷቸው የገለፁ ሲሆን ኮምፓኒ ትልቅ ተሰጥኦ እንዳለው ነግሮናል ብለዋል። " አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቪንሴንት ኮምፓኒን በደንብ ያውቀዋል ስለእሱ ለእኛ የነገረን አስተያየት ከከፍተኛ አድናቆት ጋር ነበር።"ሩሜንጌ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
48 1659Loading...
30
" ማድሪድን የማስቆሚያ ጊዜው አሁን ነው " ቴርዚች የቦርስያ ዶርትመንዱ ዋና አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች የሪያል ማድሪድን የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ተከታታይ ድል ግስጋሴ የማስቆሚያ ትክክለኛው ጊዜ አሁን መሆኑን ገልጿል። " የሪያል ማድሪድ የስምንት ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ስምንት ድል ግስጋሴ ማብቂያ ጊዜው አሁን ነው " ያሉት አሰልጣኙ " ፍፃሜ መድረሳችን አላረካንም ዋንጫውን ወደ ዶርትመንድ መውሰድ እንፈልጋለን " ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
48 2608Loading...
31
ቲሞ ቨርነር በቶተንሀም ሊቆይ ነው ! ጀርመናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቲሞ ቨርነር ለተጨማሪ አንድ የውድድር አመት በሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ቤት ሊቆይ መሆኑ ተገልጿል። ቶተንሀም ያለፉትን ወራት በውሰት በቡድናቸው ያሳለፈው ቲሞ ቨርነር ለተጨማሪ አመት ለማቆየት ከቡንደስሊጋው ክለብ ሌፕዚግ ጋር ንግግር ላይ መሆናቸው ተዘግቧል። የ 27ዓመቱን የፊት መስመር ተጨዋች ቲሞ ቨርነር በቶተንሀም ቤት እስከ 2025 ክረምት ወር እንደሚቆይ ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
47 9740Loading...
32
ክቫራትሼሊያ ወደ ፒኤስጂ ? ጆርጂያዊው የናፖሊ የፊት መስመር ተጨዋች ክቫራትሼሊያ ከፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የዝውውር ጥያቄ እንደቀረበለት ወኪሉ ገልጿል። ፒኤስጂ ክቫራትሼሊያን ለማስፈረም እንደሚፈልግ እና ጥያቄም ማቅረቡን የገለፀው ወኪሉ አያይዞም ሁሉም ነገር የሚወሰነው በናፖሊው ፕሬዝዳንት ዲ ላውረቲስ መሆኑን ጠቁሟል። ከፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ጋር የተለያየው ፒኤስጂ በቀጣይ ትልልቅ ዝውውሮች ሊያደርግ እንደሚችል መዘገቡ አይዘነጋም። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
46 4660Loading...
33
🏆 የአውሮፓ ኮንፈረንስ የዋንጫ ጨዋታ💥 ⚽️ Olympiacos vs Fiorentina ረቡዕ ግንቦት 21 ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በSSFootballFinal 222 ሜዳ ፓኬጅ ላይ 🔥 ዋንጫው የማን ነው?  👉 ይህንን ደማቅ ፍልሚያ በSS Football 222 በሜዳ ለመከታተል ዛሬውኑ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ            የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ! 👇 https://mydstv.onelink.me/vGln/eth2 #EuropaConferenceLeagueAllonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #GreatestFootballSeason
44 4780Loading...
34
መልካም ዕድል! ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው! Malmo - Elfsborg ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
41 7540Loading...
35
ክቫራትሼሊያ ወደ ፒኤስጂ ? ጆርጂያዊው የናፖሊ የፊት መስመር ተጨዋች ክቫራትሼሊያ ከፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የዝውውር ጥያቄ እንደቀረበለት ወኪሉ ገልጿል። ፒኤስጂ ክቫራትሼሊያን ለማስፈረም እንደሚፈልግ እና ጥያቄም ማቅረቡን የገለፀው ወኪሉ አያይዞም ሁሉም ነገር የሚወሰነው በናፖሊው ፕሬዝዳንት ዲ ላውረቲስ መሆኑን ጠቁሟል። ከፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ጋር የተለያየው ፒኤስጂ በቀጣይ ትልልቅ ዝውውሮች ሊያደርግ እንደሚችል መዘገቡ አይዘነጋም። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
10Loading...
36
" ማስፈረም የምንፈልገው ታላላቅ ከዋክብቶችን ነው " የሳውዲ አረቢያ ሊግ ስፖርት ዳይሬክተር ሜሼል ኤሜናሎ ሳውዲ አረቢያ በቀጣይ ለማስፈረም የምትጥረው በምርጥ አቋም ላይ የሚገኙ ከዋክብትን እንደሚሆን ገልጸዋል። " ሳውዲ አረቢያ በቀጣይ በትልቅ ደረጃ ያሉ ከዋክብትን ለመሳብ ትጥራለች " ያሉት ሀላፊው የሳውዲ ሊግ ፍላጎት እንደ ኪሊያን ምባፔ እና ኤርሊንግ ሀላንድ አይነት ትልቅ ተጨዋቾችን መስፈረም ነው ብለዋል። ሀላፊው አክለውም " ቀጣይ የምናስፈርመው እድሚያቸው የገፋ ተጨዋቾች ሳይሆን በምርጥ አቋም ላይ የሚገኙ ተጨዋቾችን ነው " ያሉ ሲሆን ዝውውሮችን በጥንቃቄ እንፈፅማለን ሲሉም ተደምጠዋል። የሳውዲ አረቢያ ሊግ በቀጣይ የሚፈለገውን ነገር ያመጣል ብሎ ያመነበትን ተጨዋች የቱንም ያህል ገንዘብ የሚያሶጣ ቢሆን ለማስፈረም ጥረት እንደሚያደርግ ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 2441Loading...
37
ቼልሲ አሰልጣኝ ለመሾም ተስማማ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የሌስተር ሲቲውን አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን በሀላፊነት ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሰማያዊዎቹ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ያካተተ የአምስት አመት ኮንትራት ይፈርማሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ አመት ከአንድ አመት በኋላ ወደ ፕርሚየር ሊግ የተመለሱት ሌስተር ሲቲዎች ከቼልሲ የካሳ ክፍያ እንደሚያገኙ ተዘግቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
48 4067Loading...
38
አንቾሎቲ ስራቸውን በማድሪድ ማጠናቀቅ ይፈልጋሉ ! አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የአሰልጣኝነት ስራቸውን በሪያል ማድሪድ ቤት የማጠናቀቅ እቅድ እንዳላቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል። ጣልያናዊው አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በንግግራቸውም " አሰልጣኝነቴን በሪያል ማድሪድ ቤት አጠናቅቃለሁ ነገርግን መጀመሪያ ሌላ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ እፈልጋለሁ።"ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
47 8332Loading...
39
📢 የአጋርነት ጥሪ ለስፖርት ዝግጅቶችና ፌስቲቫል አዘጋጆች! 👉🏾 በሀገራችን ብሎም በተለያዩ የዓለማችን ክፍላት የተለያዩ የስፖርት አልባሳትን እያቀረበ የሚገኘው ዋናው ስፖርት ለስፖርት ዝግጅቶችና ፌስቲቫል አዘጋጆች ጋር ለተለያዩ የስፖርት ውድድሮች የሚሆኑ አልባሳትን በ5% ቅናሽ ከማቅረብ ጀምሮ በጋራ አብሮ ለመስራት ሙሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሊያበስርዎ ይወዳል። 👉🏾 #ያናግሩን፣ #ውድድርዎን ከእኛ ጋር ያከናውኑ! 🔥 #ውድድር ካለ #ዋናው አለ! 🔥 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
44 9562Loading...
40
አጓጊው ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት የሻምፒየንስ ሊጉ ፍፃሜ ጨዋታ ተቃርቧል! ይህንን አጓጊ ጨዋታ አሸንፎ ማን የዋንጫው ባለቤት የሚሆን ይመስላችኋል? ይገምቱ! ከሄኒከን ጋር አብረን እንመልከት
40 0292Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ተጠናቀቀ | ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) - ሁለቱ ክለቦች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ በአቻ ውጤት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ወደተጨማሪ ሰላሳ ደቂቃ አምርተዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 3😢 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
60 ' ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 13 2
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት | ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 12😁 8
Photo unavailableShow in Telegram
20 ' ኦሎምፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 17 3🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ኦሎፒያኮስ 0 - 0 ፊዮረንቲና ( ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 26 4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ሲቲ ለተጫዋቹ ፍቃድ ሰጥቷል ! ማንችስተር ሲቲ አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ በቀጣዩ የፈረንሳይ ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ሀገሩን እንዲወክል መፍቀዳቸው ተገልጿል። የ 24ዓመቱ ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ ከአርጀንቲና የኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ጥሪ ከደረሰው ወደ ፓሪስ የሚያመራ ይሆናል። በኦሎምፒክ ውድድር ላይ ከ 23ዓመት በታች የሆኑ ተጨዋቾች የሚሳተፉ ሲሆን አንድ ብሔራዊ ቡድን ሶስት ከእድሜ ገደብ በላይ የሆኑ ተጫዋቾችን ማሳተፍ ይችላል። ፊፋ ክለቦች ለኦሎምፒክ ውድድር ተጨዋቾቻቸውን ለብሔራዊ ቡድኖቻቸው እንዲለቁ የሚያስገድድ ህግ እንደሌለው ይታወቃል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 176 17😁 11👏 6🥰 4👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
" ባየር ሙኒክን ማሰልጠን ለእኔ ትልቅ ክብር ነው " ኮምፓኒ የቡንደስሊጋውን ክለብ ባየር ሙኒክ በሀላፊነት የተረከቡት አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ የተሰጠው ሀላፊነት ለእሱ ትልቅ ክብር መሆኑን ከፊርማው በኋላ ገልጸዋል። " በባየር ሙኒክ አዲስ ፈተና ለመጋፈጥ ጓጉቻለሁ " ያሉት አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ " በዚህ ክለብ ውስጥ መስራት ለእኔ ትልቅ ክብር ነው ሙኒክ በአለም እግርኳስ ትልቅ ቦታ አለው " ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👏 154👍 31😁 29 7🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ባየር ሙኒክ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ ! የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ በአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ምትክ በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። አሰልጣኝ ቪንሴንት ኮምፓኒ ባየር ሙኒክን ለሶስት የውድድር አመታት ለማሰልጠን እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ውል በይፋ ፈርመዋል። ባየር ሙኒክ ለበርንሌይ ለአሰልጣኙ የካሳ ክፍያ የሚሆን 12 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ገንዘብ ለመክፈል መስማማታቸው ተነግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 172😁 64 14🤔 9🔥 6👏 5😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንድሬ ሉኒን ወደ ለንደን ላያመራ ይችላል ! የሪያል ማድሪዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ሉኒን ባጋጠመው የጉንፋን ህመም ምክንያት ለሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ከቡድኑ ጋር ወደ ለንደን ላያመራ እንደሚችል ተገልጿል። ሎስ ብላንኮዎ የጉንፋን ህመሙ ወደ ሌሎች ተጨዋቾች እንዳይተላለፍ ለመከላከል አንድሬ ሉኒንን እስከ ቅዳሜ ስፔን ውስጥ እንዲቆይ ትተው ለመሄድ ማሰባቸው ተነግሯል። አንድሬ ሉኒን የሪያል ማድሪድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ ጉዳት ያጋጠመው መሆኑን ተከትሎ በውድድር አመቱ ለሪያል ማድሪድ ተሰልፎ ጥሩ የሚባል ጊዜን ማሳለፉ አይዘነጋም። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 85😢 38😁 20 10👎 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ዋንጫን ያሳኩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ግንቦት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ኮቢ ማይኖ እና ዲያጎ ዳሎት የአመቱ የመጨረሻ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
نمایش همه...
👍 196🔥 23😁 21 5👎 4👏 1🙏 1