cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

B¥ +🇯🇲 měñťə Æfřø mĩx🇪🇹 møøď

Best mix muzik🎧🎧 Fun 😆😅 And Best photographs By měñțë Æfřø 😁😷😜😍 @mentechannal

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
233
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ራስን ማሸነፍ ! የማታምንባቸውን ነገሮች ለማድረግ እምቢ ማለት ዋጋ ያስከፍላል ግን በህይወትህ ታሪክ ትሰራለህ ፤ ሁኔታዎች ገፍተው የሚመጡት ሊያበረቱህ ነው እንጂ አቅም ሊያሳጡህ አይደለም ! የኔ እና ያንተ አድዋ ጣሊያንን ማሸነፍ አይደለም፤ ስንፍናችንን ማንበርከክ እና ራሳችንን ለውጠን በመንፈሳዊም በአለማዊም ስኬታማ መሆን ነው! ድል ለሁላችን💪 ታሪካዊ ሀሙስ ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
ልባችንን ንጹህ አድርገን ንስሀ ገብተን #ጥቁር_ለብሰን እግዚአብሔርን ከለመንነው ሁሉም ነገር ይስተካከላል። ጥቁር መልበስ የሽንፈት ምልክት አይደለም ሀዘናችንን የምንገልጽበት እንጂ። ይሄንን እስከ ነነዌ መጨረሻ ፕሮፋይል በማድረግ ሁላችንም ለ ቤተክርስቲያናችን ድምጽ እንሁን። ቢያንስ ለ 10 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ሼር አድርጉላቸው👇                 •➢ ሼር // SHARE 💚  •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚 💛  •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛 💖 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💖              ✧━━━━━━━━━✧‌‌
نمایش همه...
🙏🙏🙏🙏: የተዋህዶ ልጆች እባካቹን ስለ ሰማዕቱ ድምፅ ሁኑን በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ነጌሌ አርሲ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲን በምሽቱ ተከበናል ምግብ ከቀመስን እና እንቅልፍ ኸተኛን 3 ቀን ሆነን የነነዌ ፆምን በዚ ሁኔታ ልንይዝ ነው። እባካችሁን ድረሱልን አሁን ይህን በምፅፍበት ሰአት እንኳ ተከበን ነው ያለነው ከውጭ ያለው መግባት አይችልም ውስጥ ያለውም አይወጣም ስንቅ እንኳ እያገኘን አይደለም በምትጠቀሙት ሚዲያ ሁሉ ድምፅ እንድትሆኑን ስለ ድንግል ማርያም ስንል እንጠይቃችኋለን እባካቹ ለሊቱ መልካም አይሆንም እንደሚጨፈጭፉን ጥርጥር የሌለው ጉዳይ ነው ውስጥ ያለነውም ተዳክመናል እባካቹ በቸልታ አትለፉን😭🙏🙏🙏🙏🙏 #ሼር ሼር ሼር
نمایش همه...
አላገባትም ! *** በሰርጉ አዳራሽ ያለው ሰው የቄሱን ንግግር በጉጉት እየሰማ ነው ! " አንተ አቶ ዳንኤል ማስረሻ :- ወይዘሪት ቤተልሄም ንጉሴን የትዳር አጋርህ አድርገህ ለመቀበል ፍቃደኛ ነህ ? " ዳንኤል ጸጥ አለ .....! ሁሉም ሰው ግራ ተጋባ ! ቄሱ መልስ ሲያጡ ግዜ ግራ ቢገባቸው ጥያቄውን ደገሙለት ! ይሄኔ ዳንኤል ከት ብሎ መሳቅ ጀመረ .... አዳራሹ በጸጥታ ተመታ ! የእሱ ሳቅ ብቻ ቤቱን ሞላው ! ቤተልሄም ፊቷ ፍምምም መሰለ ...! " ይህቺን ቀን ለአመታት ስጠብቃት ነበር ..." አላቸው ለቄሱ ከዛም በድጋሚ ዘለግ ያለ ሳቅ ከሳቀ በዃላ " አላገባትም " ብሎ  ከመድረኩ በፍጥነት ወርዶ ሰርጉን ሊታደሙ የመጡ አጃቢዎቹን አቋርጦ ወደ ውጪ ወጣ ! አንደኛው ካሜራ ማን እሱን ሲከተለው ፣ ሌላኛው ካሜራ ማን በድንጋጤ እራሷን ስታ የወደቀችውን ቤተልሄምን መቅረጽ ጀመረ .....! ከአስር አመት በፊት ..... " የድሃ ልጅ አንተ መቼም ሰው አትሆንም ....ልክህን ፈልግ :- ቆሮቆንዳ አመዳም ....ሁለተኛ አይኔ እንዳያይህ .....ልክስክስ ውሻ ......" ደንዝዞ ቀረ ! ለሶስት አመት በድብቅ በፍቅሯ ሲሰቃይ ከርሞ ከባለፈው ስድስት ወር ጀምሮ ግን ፍቅሩን ፈራ ተባ እያለ ሲገልጽላት ከአንድም አራት አምስት ግዜ ጥንብ እርኩሱን አውጥታ በሰው ፊት አሸማቃ አዋርዳዋለች ! የዛሬው ግን ለየት ይላል ! የላከላትን ደብዳቤዎች ይዛ የዘመመው ቤቱ ድረስ መጣችለት ..... ቆሎ እየሸጠች ያሳደገችው እናቱ ፊት ጥንብ እርኩሱን አወጣችው ! ህመምተኛ አባቱ ፊት አንገቱን አስደፋችው ! አወይ አጨካከኗ ! ይህ በሆነ በሁለተኛው ቀን እራሱን ሊያጠፋ ከገመድ ላይ ለትንሽ ጓደኛው ቢኒያም ነፍሱን አተረፈው !  ይሄን ወሬ በሰው በሰው ሲነግሯት ምን አለች አሉ ? " ለምን ሲኦል አይገባም :- ቁራጫም የድሃ ልጅ .....!"  ብዙ ብዙ ያለችውን ነገር ሳይቀንሱ ጨማምረው ነገሩት :- ነዙለት ...... ወሬው ሁሉ በሰፈሩ ተወራ አላፊ አግዳሚ መሳቂያ አደረገው ! ከአንድ ወር በኻላ ግን ዳንኤል  የት እንደገባ አልታወቀም ደብዛው ጠፋ ! ይሄው ልክ ባለፈው አመት ልክ በዘጠኝ አመቱ ወደ ትውልድ ሰፈሩ ብቅ አለ ! ሲመጣ ግን የድሮው ዳንኤል አልነበረም ....ባለሃብቱ ( ሚሊየነሩ ) ዳንኤል ሆኖ ነበር ! ,........ቄሱ መልስ ሲያጡ ግዜ ግራ ቢገባቸው ጥያቄውን ደገሙለት ! ይሄኔ ዳንኤል ከት ብሎ መሳቅ ጀመረ ....አዳራሹ በጸጥታ ተመታ ! የእሱ ሳቅ ብቻ ቤቱን ሞላው ! ቤተልሄም ፊቷ ፍምምም መሰለ ...! " አላገባትም " ብሎ  ከመድረኩ በፍጥነት ወርዶ ሰርጉን ሊታደሙ የመጡ አጃቢዎቹን አቋርጦ ወደ ውጪ ወጣ ! አንደኛው ካሜራ ማን እሱን ሲከተለው ፣ ሌላኛው ካሜራ ማን በድንጋጤ እራሷን ስታ የወደቀችውን ቤተልሄምን መቅረጽ ጀመረ .....!@lyu_treka
نمایش همه...
╱◥████◣ │田│▓ ∩ │◥███◣ ╱◥◣ ◥████◣田∩田│. │╱◥█◣║∩∩∩ ║◥███◣ │∩│ ▓ ║∩田│║▓田▓ stay_at_home_stay_safe !❤ @lyu_treka
نمایش همه...
ጌታችን እኛን ለማዳን ሲል ስለሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን ስለፍቅሩ ኋያልነት ሰው ሆኖ ተወልዶ ስቃያችንን ሊሰቃይልን ሞታችንን ሊሞትልን መጥቶ የፍቅርን ጥግ አስተምሮናልና ! ለሰዎች ያለንን ፍቅር ምን ያህል መሆን ይገባዋል ስንል ጌታችን ምን ድረስ ሰጠን ብለን እንመልከት ያኔ የፍቅር ጥግ ምን ያህል እንደሆነ ገብቶን እርስ በእራስ ስንፋቀር እንኖራለን ! ፍቅር በምድራችን ይብዛልን ! እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችው በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር የአብሮነት ይሁንልን ይሁንላችው ! የፍቅር በዓል ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopians የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...