cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዕቡህ_ብዕር

በግጥም ስሜቶቻችንን የምንገልፅበት ምንማማርበት ፤ በብዕር ጠብታ ታሪክ ወደ ምንፅፍበት ልዩ ወደ ሆነው የስንኝ መድረካችን እንኳን በደህና መጣቹ🙏 🖋🖋🖊ዕቡህ ብዕር🖋🖋🖊

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
394
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
-730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ፍትህ_ስጠን በኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
2
እሞታለሁ . ደህና ሁኑ ሳልል ባአልጋ ሳላጣጥር ስሜቴን ሳልገልፀው ታሪኬን ሳልፅፈው ታምሚያለው ሳልል በአዛኝቷ ሳልምል . እሞት ይሆናል @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
👍 1 1
#አድምጠኝ Alex Ethiopiawe (Tik-Tok) @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
ከጠርሙሶች ተርታ እራሱን ደብቆ የውስጡን እሪታ በስካር አምቆ ተንገዳግዶ ሚጓዝ ሊቆም ያልታደለ በእየጥጋጥጉ አለ እየዋለለ ዳሩ ማን ሊረዳ ሁሉም ጣት ጠቋሚ ባልባከነ ነበር ቢያገኝ አንድ ሰሚ በ ኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
3
ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ ወዳጅ የተባለው እንደ ጠላት ከፋ ሁሉም ይሯሯጣል የውስጡን አምቆ ለገሀዱ ዓለም ቢታይ እንኳን ስቆ ከፈገግታው ጀርባ ጥቁር ድንኳን ጥሎ መኖርን ይዳዳል ይህም ያልፋል ብሎ ይህም ያልፋል ብሎ በሰላ ጉልበቱ ዐለትን ይገፋል ሞቱ እየናፈቀው ለመኖር ይለፋል በ ኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
🥰 3
#ቸር_ይግጠምህ ፀሀፊ እና አንባቢ :- ኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr #14643
نمایش همه...
2
✝#ምራኝ_በመንገድህ✝ ፀሀፊ እና አንባቢ :- ኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
🙏 3 1
ፀሀፊ እና አንባቢ :- ኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
1😢 1
ቁመቷ ምጡን ነው በልክ የተሰራች ውበቷ ማራኪ እጅጉን የፈካች በብዙ ውጣውረድ ከጎኔ ማጠፋ ፀባዬ ቢቀየር ደርሶ እንኳን ብከፋ ሳዝን ምታስቀኝ ስደክም ብርታቴ የማያሳስባት ማግኘቴ ማጣቴ ዓለምን መርሻዬ ማምለጫ መንገዴ ሁልጊዜ የማቅፋት ማጠፋ ከክንዴ ከብዙ ነገር ጋር ያስተዋወቀችኝ ደግም ይሁን ክፉ ሁሉን ያሳየችኝ በጣም የምወዳት ቆንጆ ስልክ አለችኝ ኑሩ የኔ ቆንጆ 😘 በ ኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Ebuh_bhr
نمایش همه...
😁 4 1
ወደ አሰቡት ማደግ ለመኖር ትርጉም መፈለግ ይህን ያጣ ለት የሰው ልጅ ሞቱን ያውጃል በራሱ እጅ @arthophia @Ebuh_Bhr
نمایش همه...