cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አምደ ተዋህዶ መዝሙር

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
818
مشترکین
+124 ساعت
+137 روز
+6530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ በአምደ ተዋህዶ ሰ/ት/ቤት አባላት ጉዳይ ክፍል የተዘጋጀ መጠይቅ

ይኽ መጠይቅ በአባላት ጉዳይ ክፍል ተዘጋጅቶ የቀረበ ዓላማውም በሰ/ት/ቤቷ ያሉትን ወቅታዊ ሁኔታዎችን እና ፈተናዎችን ለመቃኘት ያስችል ዘንድ የተዘጋጀ መጠይቅ ሲሆን በነጻነት መጠይቆቹን በእውነተኛነት እና መፍትሄ በሚሉት ሀሳቦች ይሙሉ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡ ለሀሳብ ነጻነት እና ፍትሀዊነት ስም መግለጽ አይጠበቅባችሁም፡፡ ስለሰጡን ገንቢ ሀሳቦች አምላከ ቅ/ገብርኤል ይ

🙏 2 1
💡💡💡#የ10 ደቂቃ መጠይቅ በመሙላት ለሰ/ት/ቤታችን የሀሳብ ድጋፍ እንሁናት።💡💡💡 ✨እንኳን ለአምደ ተዋህዶ 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል ዋዜማችን አደረሳችሁ። አደረሰን።✨ ይህ መጠይቅ በአባላት ጉዳይ ክፍል ተዘጋጅቶ በሰ/ት/ቤታችን የዳሰሳ ጥናት ለማካሄድ ያሉንን ክፍተቶች እና መልካም ጎኖች፣የመፍትሔ ሀሳቦችን ለማግኘት የተዘጋጀ መጠይቅ ሲሆን ሁሉም ስለ ሰ/ት/ቤቷ ነገ ግድ ይለኛል የሚል ሁሉ በቅንነት እና በእውነተኛነት ይሞሉ ዘንድ በአምላከ ቅ/ገብርኤል ስም እንጠይቃለን።
نمایش همه...
🙏 2
1.ሙሉጌታ አየለ 2.ተካ ገበየሁ 3.ዳንኤል ተስፋዬ 4.ሀና የኔዓለም 5.ትዕግስት ከበደ 6.ገነት ከበደ 7.ፅዮን መስፍን 8.ፀሀይ ማሞ 9.ኤልሳቤጥ ፍሠሀ 10.ፍኖት ዘነበ 11.ኤደን መኮንን 12.ሔሬዳዊት ንጉሴ 13.ፋሲካው ፍቃዱ 14.ፅዮን አርጋው 15.ኩሪ ጠናው 16.ታጫወት ጌትነት 17.ፀዳለ ህብረወርቅ 18.ደስታ መርጋ 19.ፌቨን አበባው 20.ብዙአየሁ ደረሰ 21.ተመስገን አቤ 22.ሶስና ኃይሉ ይኽ ከላይ ባስተላለፍነው መሰረት ፍቃድ ሞልተው ከሞሉት ላይ ግማሹን እየተገኙ እና በልዩ ልዩ አገልግሎት ላይ የሚሳተፋ ጭማሪ አባላት ናቸው። ከብዛት አንፃር የሚፈጠር ስህተት በመኖሩ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በ0923428496 መጠየቅ የሚቻል ይሆናል። አገልግሎታችንን አምላከ ቅ/ገብርኤል ይቀበልልን። ሠናይ አዳር አገልግሎት 🙏
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። ይህ ከላይ የምትመለከቱት የፊታችን ረብዕ ለምናከብረው የቅ/ገብርኤል ቅዳሴ ቤቱ በአቴንዳስ መሰረት ብቻ የምታገለግሉ የሰ/ት/ቤት አባላት ሲሆን የአባላት ጉዳይ ክፍል ፍቃድ የሞላችሁ እና በልዩ በልዩ ምክንያት ክፍሉ ባመነበት መረጃ የምታገለግሉ አባላት እስከ ዛሬ ማታ የምናሳውቅ ሲሆን ስማችሁ ከላይ ተጠቅሶ በዕለቱ መግኘት የማትችሉ አባላት በ0923428496-ስማችሁን እና ምክንያታችሁን እያሳወቃችሁ text እስከ ማግሰኞ(ነገ) 6 ሰዓት ድረስ እንድታሳውቁ እያልን ሳያስፈቅድ የሚቀር አባል ክፍሉ ለሚወስደው ቀጣይ እርምጃ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ ይወዳል። አምላከ ቅ/ገብርኤል አገልግሎታችንን ይቀበል።
نمایش همه...
👍 2
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። ይህ ከላይ የምትመለከቱት የፊታችን ረብዕ ለምናከብረው የቅ/ገብርኤል ቅዳሴ ቤቱ በአቴንዳስ መሰረት ብቻ የምታገለግሉ የሰ/ት/ቤት አባላት ሲሆን የአባላት ጉዳይ ክፍል ፍቃድ የሞላችሁ እና በልዩ በልዩ ምክንያት ክፍሉ ባመነበት መረጃ የምታገለግሉ አባላት እስከ ዛሬ ማታ የምናሳውቅ ሲሆን ስማችሁ ከላይ ተጠቅሶ በዕለቱ መግኘት የማትችሉ አባላት በ0923428496-ስማችሁን እና ምክንያታችሁን እያሳወቃችሁ text እስከ ማግሰኞ(ነገ) 6 ሰዓት ድረስ እንድታሳውቁ እያልን ሳያስፈቅድ የሚቀር አባል ክፍሉ ለሚወስደው ቀጣይ እርምጃ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ ይወዳል። አምላከ ቅ/ገብርኤል አገልግሎታችንን ይቀበል።
نمایش همه...
እንደምን አደራችሁ የአምደ ተዋሕዶ ፍሬዎች የፊታችን ረብዕ የታላቁ መልዐክ የቅ/ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ከዛሬ(ሰኞ) ጀምረን እስከ ዋዜማው (ነገ)ታላቁን መልዐክ በዝማሬ ለ20ዓመት በጸጋው ስላቆየን እናመሰግነዋለን። ሁላችንም ከ 11:30 ጀምሮ በቤቱ ተጠርተናል።
نمایش همه...
👍 2
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። ፊታችን ታላላቅ የንግስ በዓላት እንዳሉ ይታወቃል በመሆኑም ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ የወረብ፣አጫብር እና የዝማሬ ጥናት የተጀመረ ሲሆን ሁላችን በመዝሙር መርሐግብራት ሰዓት ላይ በተለይ ቅዳሜ በሰዓት ከ11:30 ጀምሮ እንድንገናኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
نمایش همه...
👍 4
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!! ነገ ታላቁ የዕርገት በዓል አንድ ላይ ከእናታችን ቅድስት አርሴማ ወርሀዊ በዓል ጋር በመሆን ታላቅ የማታ ጉባዔ ይኖረናል። ዐቢይ በዓል ነውና ጠዋት በቅዳሴው ማታ በጉባዔው ሰላም ያገናኘን። የነገ ሰው ይበለን። ሠናይ በዓል።
نمایش همه...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
እንዴት አመሻችሁ ውድ የአምደ ተዋህዶ ሰንበት ት/ቤት አባላት በባለፈው ቃል በገባነው መሰረት የመቋሚያና የጽናጽል ገንዘብ ያስገባን ሰዎች ምን ያህል ነን? በቃላችን መሰረትስ የተገኘን ስንቶቻችን ነን? እባካችሁ አዳዲስ መቋሚያ ስላያችሁ አሁን ገንዘቡ አያስፈልግም ማለት አይደለም ብዙ ወጪዎቹን የራሳችንን አባል ተማምነን ያደረግን በመሆኑ እንዲሁም መሸፈን ያለባቸው ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችም ስለሚኖሩ ይህን ደግሞ ማድረግ ለሰንበት ት/ቤታችን እስከሆነ ድረስ በተቻለ መጠን ነገ ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ ገንዘቡን ይዛችሁ እንድትመጡ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.